Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Tsemire Mezemir:
የወላጆች ወርሃዊ ትምህርታዊ መድረክ ለአንድ ዓመት 12 ስኬታማ የሆኑ መድረኮችን አከናውኗል፡፡
በእነዚህ ጊዜያትም
👏👏 እይታና ንቃትን የሚያመጡ ርዕሶች ተዳሰዋ
👏👏 ልዩ ዕይታ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተጠይቀዋል
👏👏 አስተማሪ የሆኑ ልምዶች ተነግረዋል
👏👏 ልጆች ዕይታቸውን አካፍለዋል
👏👏 ብዙ ቤቶች መንገዳቸውን ለይተዋል
👏👏 ብዙ ወላጆች ቤተሰባቸውን ወደ ሰላም መልሰዋል
👏👏 💡💡 ብዙዎቹ ጉዞውን ወደውታል አድንቀዋል አመስግነዋል

ማይንድ ሞርነግም ለተሳታፊዎች፣ ለተባበሩ፣ ላገዙ፣ ለረዱ፣ ለተረዱን፣ በሃሳብም በተግባርም ከዚህ ሃሳብ ጋር የሆኑትን ሁሉ አመስግኗል--የብዙ ወላጆችን ትጋትም አድንቋል::
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👍1
በዚህ ፕሮግራም ላይ ተጋባዥእንግዶች የነበሩ

🔑 ዶ/ር ሰላም አክሊሉ
🔑 አቶ ማሞ መንገሻ
🔑 አቶ እድሜዓለም ግዛ
🔑 አቶ ከፈለኝ ዘለለው
🔑 ወ/ሮ ማርታ ተስፋዬ
በዚህ ፕሮግራም ላይ ምንም ሳይቀሩ ሲካፈሉ የነበሩ፣ ከትዳር አጋራቸው ጋር ባለመቅረት የተካፈሉ ፣ ለመድረኩ ስኬት ትልቅ አስተዋጽዖ ያደረጉ ወላጆች የእውቅና እና ሽልማት ጊዜ።