Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ እሺ ብቻ

✴️ መጠየቅ አለመቻል
✴️ ግጭትን መፍራት
✴️ ማረጋገጫ መፈለግ
✴️ ትችትን መፍራት
✴️ ስልት ወይም ዘዴ አለማወቅ
✴️ የመግባባት ክህሎት ማነስ እና ሌሎችም እሺ ብቻ መልሳችን እንዲሆን ምክንያት ናቸው::

👌ይሉኝታን ለማስተካከል የሚያስችሉ ሙያዊ መፍትሄዎች ተቀምጠዋል!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍8
እንጠየቅ

🤔 ብዙ ጊዜ የወሬ ርዕሳችሁ ምንድነው? ለምን?

💬 መልሶቻችሁን አድርሱን!

+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍61
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

🤔 መገረም

ምን ያስገርመናል?

🧿 ያልተጠበቀ ነገር
🧿 ውበት
🧿 ያልተለመደ ስኬት
🧿 ጠባብ እይታ ወዘተ. ያስገርመናል

🍊መገረም የአዲስ እይታ ውጤት ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍41
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ: ብዙ ጊዜ የወሬ ርዕሳችሁ ምንድን ነው? ለምን?

የወሬ ጉዳዮቻችን:

📙ግንኙነትን የሚያሳድግ
📙ችግርን ስለመፍታት
📙ስለውሳኔ
📙ሕይወትን ስለመምራት ወዘተ. ቢሆን የተሻለ የመኖር ዕድል እናገኛለን::

📘ብዙ ጊዜ የወሬ ርዕሳችን እኛነታችንን ያሳያል!

👌ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት: ዝምታና ፈውሱ

💥 ዝምታ ከራስ ጋር የመገናኛ ሂደት ነው!

ዝምታችን የሚጠፋው በእነዚህ ምክንያቶች ነው:

አቋራጭ በመፈለግ
በውጪ ሁኔታዎች በመወሰድ
ፍጥነት ውስጥ መሆን እና
ትዕግስት አለመኖር

📌 የውስጥ ማንነት የሚነበበው በዝምታ ውስጥ ነው!

ዝምታ ብዙ ፈውስ ይሰጣል! ይህን ለማወቅ ደግሞ

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍4👏2
መገረም የአለማወቅ ውጤት ነው!

💥በምናውቀውና በተረዳነው ጉዳይ አንገረምም
💥የአንድ ሰው እድሜ እየጨመረ ሲሄድ ሁሉም ነገር ሊያስገርመው አይገባም!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
2
👉የልጆች ስልጠና እንደ አዲስ በዚህ መልኩ ተጀምሯል..
.✍️ ተጨማሪ ተማሪዎችን በምዝገባ ላይ ነን.....
+251970414243
+251935545452
Telegram|Facebook|YouTube
👍3
🧩ወላጅነት በልዩነት ስልጠና እንደተለመደው በተግባር ልምምዶች ላይ መሰረት አድርጎ በዚክ መልኩ ተከናውናል::
👉ሁሌም የሰልጣኞች ተሳትፎ አስደማሚ ነው::ለዚህም አክብሮት አለን!!🙏
+251970414243
+251935545452
Telegram|Facebook|YouTube
👍43
? እንጠየቅ
🤔ሰዎች ለምን ሌሎች ሰዎችን ይወቅሳሉ?

📩 መልሶቻችሁን አድርሱን
 
+251970414243
+251935545452

Telegram|fecbook|YouTube
👌5👏3
Audio
ንጋትና ሕይወት
ከመድረክ ጀርባ #6_በጉዳት ላይ ጉዳት

⭐️ አባት ወይስ እውነት

👉ሙያው መፍትሄ የተሰጠበት የአድማጭ ታሪክ ነው

🎧 ያድምጡት..... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርንኒግ የባህሪ ስልጠና
ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘውትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

_👉ሰዎች ለምን ሌሎች ሰዎችን ይወቅሳሉ??

🧿 ተጠያቂ ላለመሆን
🧿 የተደበቀ ስሜትን ለማውጣት
🧿 ብቁ ያለመሆን
🧿 ያስተሳሰብ መዛባት

👌 የአድማጮች መልስ ከሙያዊ ማብራሪያ ጋር የቀረበ ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍91
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ የቆምክለት ሳይኖር _የሚቆምልክ ማነው

👂ያድምጡት..... ይማሩበት...... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6👌1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት
ከመድረክ ጀርባ #11-ከከፍታ ውደ ዝቅታ

⭐️  የዳቦ ስሞቻችን ያመጡብን ጣጣ

🎧 ያድምጡት..... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርንኒግ የባህሪ ስልጠና
ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘውትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው

+251970414243
+251935545452

Telegram|facebook|YouTube
👍4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

_👉ሰዎች አውቃለሁ ብለው ድርቅ የሚሉትና የሚከራከሩት ለምንድነው?? 🤔🤔

🧿 ከኃላ ጉዳት እንዳለብን የሚያሳይ
🧿 ግትር የሆኑ ሰዎች
🧿 ላለመሸነፍ

👍101