Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ _ በግልና በጋራ ውሳኔ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? ጥቅሙስ?

ውሳኔ:
🔑 መጋፈጥን ይጠይቃል
🔑 የጠለቀ እይታ ይፈልጋል
🔑 ስሜታዊ እንዳንሆን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

❗️ውሳኔ ሁሌም አደጋ አለው!

👌 የአድማጮች መልስ ከሙያዊ ማብራሪያ ጋር የቀረበ ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00 -10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
🧿 ታላቅ መሪን የሚሹ ከሆነ ታላቅ ወላጅን ይመልከቱ!

🧿 ወላጅነት የሁሉ ምንጭ ነው!

🧿 ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን የፊታችን ቅዳሜ ይቀጥላል!

🧿 ጥቂት ቦታዎች ስላሉን አዲስ ሰልጣኞችን እየመዘገብን ነው!

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍41
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ ሁለንተናዊነት

💥 ከአካባቢ ጋር ህብረት መፍጠር
💥 ማሕበራዊ አኗኗር
💥 በስሜት አንድ መሆን
💥 የትርጉም ተመሳሳይነት
💥 መንፈሳዊነት

👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍4
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠናችን ዛሬ አጠናቀናል

🎈በለውጣቸው ተገርመናል!

🎈ከኛ ጋር እንዴት እንደሚቀጥሉም ተወያይተናል!

🎈የለተለየ ስልጠናም ተዘጋጅቶላቸዋል!

👌አዲስ ምዝገባም በቅርቡ እንጀምራለን!

Telegram |Facebook |YouTube
👍3👏1


ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና የሰርተፊኬት ፎቶ

👍3👏2
ዛሬ የልጆች ቆይታችን ደስ የሚል ነበር

👌 በራሳቸው የተገረሙበትና የተደንቁበትን
👌 አንብበው የወደዱትን መፅሐፍ እና
👌ችግር መፍታትን ተምረዋል

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
1👍1
ወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን ቀጥሏል

🧡 ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለንን አብሮነት
🧡 በተግባር የተሞከሩ ልምዶችን
🧡 አዳዲስ ነገር መጋፈጥን
🧡መዝናናት ምን ማለት እንደሆነና በልጆች ላይ ያለውን ትርጉም ተመልክተናል

✴️ ከበዓል በኃላ ያለው ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
እንጠየቅ

እናንተ በልደታችሁ እለት ምን ይሰማችኃል? ምን ስታደርጉ ትውላላችሁ?

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6
ለሕይወት ሁሌም መሰልቸት አያስፈልግም!

🧿 በአዲስ ተነሳሽነት
🧿 በተለየ እይታ
🧿 በመኖር ጉጉት ውስጥ መሆን የተሻለ ያስኖራል!

Telegram |Facebook |YouTube
👍6
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #9_ አንዱን ይዞ ሌላውን አርግዞ

▫️ሳይገለፅ ታፍኖ የኖረ ታሪክ
▫️የፆታ አድልዎ ያረፈበት ታሪክ
▫️በህመም ውስጥ ለአላማ ዋጋ የተከፈለበት ታሪክ
▫️ውጤትን የሚጠብቅ እንጂ የሚረዳ ሰው ያልነበረበት ታሪክ ነው!

👌ሙያዊ መፍትሄ ከአድማጮች አስተያየት ጋር የቀረበ የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍53
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ_ እናንተ በልደታችሁ እለት ምን ይሰማችኃል? ምን ስታደርጉ ትውላላችሁ?

የተወለድንበት ቀን:

ቆም ብለን የምናስብበት
የምናመሰግንበት
ራሳችንን የምንመዝንበት
ራሳችንን የምናድስበት
የምናቅድበት ... እለት ነው!

👌የአድማጮች ምላሽ ከሙያዊ እይታ ጋር የቀረበ ፕሮግራም ነው!

👂ያድሙጡት... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍1👌1
ውድ ቤተሰቦቻችን:

ቅዳሜ (ነገ) የሚካሄደው የልጆችና የወላጅነት በልዩነት ስልጠናችን በዓልን አስመልክቶ የማይኖረን መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን!

ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

Telegram |Facebook |YouTube
👍4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት_ እሺ ብቻ

✴️ መጠየቅ አለመቻል
✴️ ግጭትን መፍራት
✴️ ማረጋገጫ መፈለግ
✴️ ትችትን መፍራት
✴️ ስልት ወይም ዘዴ አለማወቅ
✴️ የመግባባት ክህሎት ማነስ እና ሌሎችም እሺ ብቻ መልሳችን እንዲሆን ምክንያት ናቸው::

👌ይሉኝታን ለማስተካከል የሚያስችሉ ሙያዊ መፍትሄዎች ተቀምጠዋል!

👂ያድምጡት... ይማሩበት... ያጋሩት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍8