Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
የሕይወት ብቃት ስድስተኛ (6) ቅዳሜያችን እንዲህ ነበር

💧የሁሉንም ስልጣኞቻችንን ድክመትና ጥንካሬ በዝርዝርና በጥልቀት ተመልክተናል!

💧በቀጣይ ምን ማድረግ እንደሚገባቸውም ግልፅ አቅጣጫ ወስደዋል!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
እንጠየቅ

ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ማክበር ለምን ይከብዳቸዋል?

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍71
ወላጅ በልጁ ሊደሰትና ሊኮራ ይገባዋል!

በእርግጥ ይህ እንዲሆን የሚያስችለው ወላጅ ነው!

🟡 ወላጅ ጋር ያለ ክፍተት ልጅም ጋር ይኖራል!

ለዚህ ደግሞ ወላጅነት በልዩነት ብዙዎችን ያገዘ ያሳረፈ ስልጠና ነው!

🗓 ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል!

👌 ለአራት (4) ተከታታይ ሳምታት ይሰጣል

ቅዳሜ 8:00-11:30 ሰዓት ይካሄዳል

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና 3ኛ ሳምንታችን እንዲህ ቀጥሏል 👌👏

❤️ሰልጣኞች ያማረ ፍሰት ያለው ንግግር ማድረግ ጀምረዋል!

❤️ልምምዳቸውም ቀጥሏል ለውጣቸውም እየታየ ነው!

👌 አርብ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6👏2
ልጆች በቅዳሜ ቆይታቸው:

🧿ራሳቸውን መግለፅ ይችላሉ
🧿ለራሳቸው ኃላፊነት መውሰድ ይጀምራሉ
🧿የመግባባት ክህሎታቸው ይጨምራል
🧿የአጠናን ዘዴያቸውን ለይተው ያውቃሉ
🧿የመረዳት አቅማቸው ይጨምራል ሌላም ሌላም

ልጆቻችሁ ቅዳሜ ጠዋታቸውን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

ከ 8-19 እድሜ ለሆኑ ልጆች

ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት

አዲስ ልጆችን እየተቀበልን ነው!

ይደውሉ ይመዝገቡ

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍4
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ማክበር ለምን ይከብዳቸዋል?

📘ራስን አለማወቅ
📘በማስመሰል ውስጥ መኖር
📘በሌሎች ጫማ ኖረን ስለማናውቅ
📘ልዩነትን አለመረዳት
📘የአስተዳደጋችን ሁኔታ ወዘተ.


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
3👍2
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠናችን 3ኛ ሳምንት እንዲህ ቀጥሏል!

የሰልጣኞች ችሎታቸው መጨመር እያስገረመን ነው ያለው! 👏

ከዚህ በኃላ ምን ያመጡ ይሆን🤔 በጉጉት እንድንጠብቅ አድርገውናል!

ማክሰኞ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍5👌21👏1
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #6 _ መተማመንን የሚያፈሱ ስብራቶች

📙 ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ለአመታት የተኖረ ሕይወት
📙 ያለፈን ታሪክ አሁን የሆነ ያህል እያሰቡ መኖር
📙 አለምን በራስ ጉዳት ልክ መመዘን

👌ሙያዊ መፍትሄ የተሰጠበት የአድማጭ ታሪክ ነው!

👂ያድምጡት.... ይማሩበት... ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍7