🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ !! 🌻🌻
ስለ ቤተሰብዎ የአዲስ አመት እቅድዎ ምን ይላል?
✅ ጤናማ ቤተሰብ የእድል ሳይሆን የስራ ውጤት ነው!
🚩 በ 2012 በቤተሰብዎ ጉዳይ ከእናንተ ጋር ነን!
8ኛው ወላጅነት በልዩነት መስከረም 10 ቅዳሜ ከቀኑ 9:00-12:00 በቫምዳስ አዳራሽ ይካሄዳል።
👉 ከአጋርዎ ጋር በመገኘት አብሮነታችሁንና ንቃታችሁን መጨመሪያ ጊዜ አድርጉት!!
ማይንድ ሞርኒንግ
ወላጅነት በልዩነት!!

አዲሱ ዓመት የአንደበት መፍቻ ወይስ የእጅ መፍቻ? በእድሜዓለም ግዛ።
ሐዋዝ የጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ።
ሐዋዝ የጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ።
🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ!!🌻🌻🌻🌻
💡💡💡 ዝግጁነትና ህይወት 💡💡💡
👉 ዝግጁነትና ሰው
👉 ዝግጁነትና ቤተሰብ
👉 ዝግጁነትና ትዳር
👉 ዝግጁነትና ወላጅነት
🚩 ህይወታቸውን ሁሌ በዝግጁነትና በዕቅድ የሚመሩ ሰዎች ስኬታቸው የሚታይ፣ የሚቆጠር፣ የሚነበብ፣ የሚያስተምር ይሆናል፡፡
🚩ከዝግጁነት በተቃራኒው ደግሞ ህይወታቸውን በአጋጣሚ፣ በሁኔታና፣ በሌሎች የሚመሩ ሰዎች ህይወታቸው “እንደክማለን፣ እንጥራለን፣ እንለፋለን ጠብ የሚል ነገር የለ” በሚል ማንቦጫረቅ ዐረፍተነገር የተሞላ ይሆንና መልሳቸው ሁሉ “እኔ እንጃ አላውቀውም፣ አጋጣሚ ነው…” የሚል ይሆናል ማለት ነው፡፡
✴ ሆኖም ግን ቢለምድብንም ባይለምድብንም
✴ አድርገነው ብናቅም ባናቅም
✔የህይወታችንን ደስታ፣ ስኬትና መነቃቃት 80% ድርሻ የሚይዝ
✔ የህይወታችንን ችግሩንም መፍትሔውንም በራሱ ውስጥ የያዘ
✔ ጆሮአችን በጣም የለመድው እጃችንና እግራችን ግን የሚቸገረው እቅድ የሚባለው ነገር ነው፡፡
እስኪ ከዓመቱ ካሉት ቀናቶች ዛሬን እንውሰድና እንዚህን ሁለት ቀላል መንደርደሪያ ጥያቄዎች ራሳችንን እንጠይቅ
🚩1. ከባለፈው ዓመት ከራሴ፣ ከቤተሰቤ ቢስተካከል፣ ባይኖር ብዬ ያሰብኩትና የጠላሁት ነገር ምንድን ነበር? ብለን እናስብና እንዘርዝራቸው::
🚩2. ከራሴና ከቤተሰቤ አንፃር ማድረግ ኖሮብኝ ያላደረኩት ነገር ምንድን ነው? ብለን ራሳችንን እንጠይቅ
ከዛም ይሄ 12 ወራትን ሙሉ የያዘውን ዓመት
👉 መሆን የምንፈልገውን ራሳችንን፣
👉 እዲሆን የምንፈልገውን ቤተሰባችንን እናቅድበት ከዛም ያ
✔ የሚቆጠር፣ የሚነበብ፣ የሚነገር፣ የሚያስተምር ቤተሰብ እያየነው እየሰራነው እያደገ ይመጣል ማለት ነው፡፡
ማይንድ ሞርኒንግ !
ወላጅነት በልዩነት!
መስከረም 10
ቫምዳስ አዳራሽ
ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይገኙና አብረን እናብስለው!!

👍1
Tsemire Mezemir:
🌻🌻ሰላም እንኳን አደረሰዎ!🌻🌻
ለ2012 ስለ ቤተሰብዎ ፤ ስለ ራስዎ ስለ ልጆችዎ አዲስ እቅድ እንደያዙ በማመን ማይንድ ሞርኒንግ በየወሩ በሚያቀርበው የወላጆች ትምህርታዊ መድረክ ላይ ቅዳሜ መስከረም 10 ልዩ ርዕስ ስላዘጋጀ ከቀኑ 9:00 ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል!
✔ ቦታ ቫምዳስ አዳራሽ
✔ ለጥንድም ለብቻም 200 ብር
👉👉ባማ ጫማ ለ 10 ልጆቻቸውን ያለ አባት ለሚያሳድጉ እናቶች ስፖንሰር ባደረገው በቀረው ጥቂት ቦታ ላይ ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 👉👉ጓደኛም ካለዎት ሊያሳውቋቸው ይችላሉ!