Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ግንኙነትን ሳይመዝኑ
መርህን ሳያፀኑ
አጉል ነው ማዘኑ።


በልጆችና በወላጆች መካከል ያለውን ግንኙነት እናድሳለን!! መርህም እናፀናለን!!

👧 ከ 8-19 እድሜ

ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት

🔺 2ኛው ዙር የልጆች ስልጠና ወደ ህዳር 8/2016 ዓ.ም የተዛወረ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን!


ለተጨማሪ መረጃና ለመመዝገብ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍1
ነፃነት ያለው በኃላፊነት ውስጥ ነው!😳

አዎ!

🔥 ኃላፊነት የነፃነት በር ነች!
🔥የነፃነታችን ልክ የሚሰፋው መሸከም በፈቀድነው የኃላፊነት ልክ ነው!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook | YouTube
👍21
ራስን የማወቅ ስልጠና ሁለተኛ ቅዳሜያችን ይህን ይመስላል

🥰 ሰልጣኞች ይጠይቃሉ ይሳተፋሉ ይማራሉ... ንቁ ናቸው!

በዋናነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል

💥የቁጣ የማፈርና የፍርሃት መንስኤዎችን
💥መቻላችንን የምናውቀው በምን እንደሆነ
💥የሕይወት ልምምድ የሚዳብርበትን ሂደት እና

❤️ ሰልጣኞች የግል ልምዳቸውን በጋራ የተጋሩበት ውብ ግዜ ነበረን

በሶስትኛ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን


Telegeram |Facebook |YouTube
👍64👌3
እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
👍11👏5
🎯 ለ 15 ሰዎች ብቻ

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!🎤

👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!

🔴 ሳይለወጡ የማይጨርሱት ስልጠና!

🔥 ይመዝገቡ ቦታዎን ይያዙ!


+251-970414243
+251-935 545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍51
💥 መቀበል እረፍት ይሰጣል!

💧ከትግል ለማረፍ #መቀበል
💧ደስታን ለመጨመር #መቀበል
💧አማራጭ ለማግኘት #መቀበል
💧ከሰው ጋር ለመኖር #መቀበል

🟡 መቀበል መሸነፍ ሳይሆን መቻል ነው! አቅም ነው! ጥንካሬ ነው!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6👌1
ወላጆች የሚጠብቁትን የልጆቻቸውን የትምህርት ውጤት ማጣት የለባቸውም!

የልጆች:
🔑 ባልተስተካከለ ሰሜት መማር
🔑 አብሮነትን መፍራትና መገለል የትምህርት ውጤታቸውን ይቀንስባቸዋል አልፎም ለበሽታ ያጋልጣቸዋል!

👌 የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው የልጆች ስልጠና ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ነው!

ይደውሉ ልጅዎን ያስመዝግቡ!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71👏1
Audio
📻ንጋትና ሕይወት

እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

1⃣ መቀበል መቻል
2⃣ ኃላፊነት መውሰድ
3⃣ ራስን መግለፅ

👂 ያድምጡት ራስዎን ያዩበታል!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube
2👍2
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #2

በዝምታ የተኖረ ታሪክ
ብቻን በማሰብ የተኖረ ታሪክ
ማረጋገጫ የሚሻ ታሪክ

የአድማጭ ታሪክ የሚቀርብበትና ሙያዊ ሃሳብ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው

🎧 ያድምጡት: ከራስዎ ጋር ያገናኙት: ይማሩበት!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10:00 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍1
ማይንድ ሞርኒንግ ልጆችን ምን ያግዛል?

1⃣ ለስሜታቸው በካውንስሊንግ ትርጉም ያበጃል
2⃣ አብሮነትን በቡድን ስራዎች ከፍ ያደርጋል
3⃣ ለትምህርታቸው ያልተለመዱ ማቅለያ ዘዴዎችን ያቀርባል

🎯 የፊታችን ቅዳሜ የልጆች 2ኛ ዙር ስልጠና ይጀምራል!

💥 ከ 8-19 እድሜ ለሆኑ ልጆች ይሰጣል

ቅዳሜ ከ 3:00-5:30 ሰዓት

⚠️ ከተጀመረ በኃላ የሚኖረን ምዝገባ ለቀጣይ ዙር ብቻ ነው!


+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
1👍1
❄️ ከሰዎች ጋር መግባባት እንዳለብኝና እንዴት ማድረግ እንደምችል ተምሬያለሁ
❄️ በሰዎች ፊት ቆሜ ማቅረብ ችያለሁ
❄️ ስሜቴን በግልፅ መናገር ችያለሁ

🏵 ልጆች ማይንድ ሞርኒንግ በመማራቸው እነዚህንና ሌሎች ነገሮችንም መቀየር ችለዋል

🎯 ነገ ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት የልጆች ስልጠና እንጀምራልን

ወላጆች የሚያርፉበት ልጆች የሚቀየሩበት ግዜ ነው!


+251-970414243
+251-935545452

@mindmorning

Facebook | YouTube
👍3
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

የንቃት ሰዓት: ልጅነትን የተሸከሙ ማንነቶች

☑️ የልጅነታችን ግዜ አሁን ላይ ባለን ሕይወት ውስጥ ምን ያህል ድርሻ እንዳለው ታውቃላችሁ? 😲

👂ያድምጡት የመጣንበት ታሪካችን ምን ማለት እንደሆነና እንዴት መቀየር እንደሚቻል ያገኙበታል!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍4
ከ8-19 እድሜ የሆናችሁ:

💥 ከዚህ በፊት ማይንድ ሞርኒንግ የሰለጠናችሁ እና
💥 የማሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ልጆች

🟡 ቅዳሜ ቅዳሜ ልምዳችሁን እንድታካፍሉ በተጨማሪም የአሰልጣኞች ስልጠና እንድትወስዱ ተጋብዛችኋል።

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍1
❤️ የዛሬ የልጆች ስልጠናችን ይህን ይመስላል!

ልጆች በዛሬው ቆይታቸው:

👌ለሕይወት ያላቸውን ምልከታ ተስተካክሏል
👌ራሳቸውንና ተፈጥሮን መቀበል ችለዋል
👌በትምህርት ውጤታማ መሆን ምን ማለት እንደሆነ ተረድተዋል

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
4👍3
ራስን የማወቅ ስልጠና 3ኛ ቅዳሜያችን እንዲህ ያማረ ነበር👏

ጥያቄዎች መልስ እያገኙ ነው!

📝 የተለያዩ ባህሪያቸውን ተለክቶ ያወቁበትና ራሳቸውን እንዲያዩ የሆነበት ስልጠና ነበረን

በዋነኛነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል:

🩸መታዘብ መቻል ምን እንደሆነ
🩸ነገሮችን በዝርዝር የማየት ችሎታ
🩸የሃሳባችንን አይነትና ቅደም ተከተል ማወቅ መቻል
🩸እንዴት በሌሎች ጫማ ውስጥ መሆን ይቻላል? እና ሌሎችም

🔶 ሰልጣኞች ለውጥ እያመጡ ነው ንቁና ጠያቂም ናቸው::

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍1👏1