Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.63K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ልጆች የዛሬ ቆይታቸው በፎቶ ይህን ይመስላል።❤️❤️

ስሜታቸውን መግለፅ መቻልን ተምረዋል።
ራሳቸውን በተግባር እንዲያውቁት ሆነዋል።

🎯በቀጣይ ቅዳሜ በተለዬ ሁኔታ እንቀጥላለን።

ℹ️ ለተጨማሪ መረጃና ለመመዝገብ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍62👌1
💥💥ራስን የማወቅ ስልጠና ተጀምሯል!💥💥

❤️ ከዚህ በፊት ይህን ስልጠና የተካፈሉ ደንበኞቻችንም ምስክርነት የሰጡበት ውብ ግዜ ነበረን።

በዛሬው ስልጠናችን በዋነኝነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል፡

🌎 በአንድ ኢትዮጵያዊ በሆነ ሰውና አውሮፓዊ በሆነ ሰው መካከል ምን ልዩነት አለ?

🌎 አንድ ሰውስ ሁለቱንም ሆኖ መኖር ይችላል ወይስ መምረጥ አለበት?

🌎 አካላዊ ህመሞች ከባህሪ ጋር ያላቸው ግንኝነት ምንድን ነው?

🌎 የህመም መነሻው ምንጩ ምንድን ነው?

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍3
እንጠየቅ

ሞራልና ቁጣ ምንና ምን ናቸው? መልሳችሁ የተብራራ ይሁን!

🙋‍♀ እይታዎቻችሁን ፃፉልን።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍5
የልጆች መለወጥ ለቤተሰብ እረፍት ነው!

በልጆች ስልጠናችን :

💎 ልጆች  ለራሳቸው ጉዳይ ሃላፊነት ይወስዳሉ
💎 የትምህርት አጠናናቸውን ለይተው ያውቃሉ
💎 ስለራሳቸው ያላቸው ግንዛቤ ይጨምራል።

ልጆችዎን እኛ ጋር ያምጧቸው እርፍፍፍ ይላሉ!

የልጆች 2ኛ ዙር ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 01/2016 ዓ.ም ይጀመራል።

ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ

+251-970414243
+251-935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍3👏1
ስራ መቻልህን የምታውቀው የስራህ አለቃ አንተ ከሆንክ ነው!

💥 አለቃ ለሚችል ሰው አስፈላጊ አይደለም!

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
4👍1
ግንኙነትን ሳይመዝኑ
መርህን ሳያፀኑ
አጉል ነው ማዘኑ።

በልጆችና በወላጆች መካከል ያለውን ግንኙነት እናድሳለን!! መርህም እናፀናለን!!

👧 ከ 8-19 እድሜ

ቅዳሜ 3:00-5:30 ሰዓት

🔺 2ኛው ዙር የልጆች ስልጠና ወደ ህዳር 8/2016 ዓ.ም የተዛወረ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን!

ለተጨማሪ መረጃና ለመመዝገብ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍1
ነፃነት ያለው በኃላፊነት ውስጥ ነው!😳

አዎ!

🔥 ኃላፊነት የነፃነት በር ነች!
🔥የነፃነታችን ልክ የሚሰፋው መሸከም በፈቀድነው የኃላፊነት ልክ ነው!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram | Facebook | YouTube
👍21
ራስን የማወቅ ስልጠና ሁለተኛ ቅዳሜያችን ይህን ይመስላል

🥰 ሰልጣኞች ይጠይቃሉ ይሳተፋሉ ይማራሉ... ንቁ ናቸው!

በዋናነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል

💥የቁጣ የማፈርና የፍርሃት መንስኤዎችን
💥መቻላችንን የምናውቀው በምን እንደሆነ
💥የሕይወት ልምምድ የሚዳብርበትን ሂደት እና

❤️ ሰልጣኞች የግል ልምዳቸውን በጋራ የተጋሩበት ውብ ግዜ ነበረን

በሶስትኛ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን

Telegeram |Facebook |YouTube
👍64👌3
እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍11👏5
🎯 ለ 15 ሰዎች ብቻ

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!🎤

👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!

🔴 ሳይለወጡ የማይጨርሱት ስልጠና!

🔥 ይመዝገቡ ቦታዎን ይያዙ!

+251-970414243
+251-935 545452

Telegram | Facebook |YouTube
👍51
💥 መቀበል እረፍት ይሰጣል!

💧ከትግል ለማረፍ #መቀበል
💧ደስታን ለመጨመር #መቀበል
💧አማራጭ ለማግኘት #መቀበል
💧ከሰው ጋር ለመኖር #መቀበል

🟡 መቀበል መሸነፍ ሳይሆን መቻል ነው! አቅም ነው! ጥንካሬ ነው!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍6👌1
ወላጆች የሚጠብቁትን የልጆቻቸውን የትምህርት ውጤት ማጣት የለባቸውም!

የልጆች:
🔑 ባልተስተካከለ ሰሜት መማር
🔑 አብሮነትን መፍራትና መገለል የትምህርት ውጤታቸውን ይቀንስባቸዋል አልፎም ለበሽታ ያጋልጣቸዋል!

👌 የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው የልጆች ስልጠና ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ነው!

ይደውሉ ልጅዎን ያስመዝግቡ!

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
👍71👏1