Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.46K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
ሰዎች በእነዚህ ምክንያቶች ስሜታቸውን መስማት ሊያቆሙ ይችላሉ፦

1⃣ በችግር መተብተብ
2⃣ የስራ ጫና ሲኖር
3⃣ ያልጠበቅነውና ያልፈለግነው ሲሆን

የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል። ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍2
💥ራስን የማወቅ ስልጠና 💥

🌟 ተያያዥ የግንኙነትና የስራ ጥያቄዎች የሚመለሱበት

🌟 ድርጊቶች ከመርሆዎች ጋር የሚታረቁበትና በአግባቡ እንዲመሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

🎯 ለተከታታይ ስድስት (6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል። የእውቅና ሰርተፊኬትም ይሰጣል።

🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 24 ይጀምራል

🕐 8:00-10:30 ሰዓት

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፍቅ #805

ለተጨማሪ መረጃ

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍1
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

🎧 ከግርዶሽ ጀርባ

ያድምጡት እነዚህን ያገኛሉ፦

📌 ለራሳችንና ለሰዎች ጉዳይ የምንሰጠውን ግዜ መመጠን መቻል
📌 መረጋጋትና ማድመጥ መቻል
📌 ለውሳኔ በቂ ግዜ መውሰድ መቻል

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
3👍3
ልጆች በቅዳሜ ቆይታቸው

ሃላፊነትን እየተለማመዱና እየቻሉት ነው።
ስለራሳቸው ያላቸው እዉቀት እየጨመረ ነው።
ትምህርት እየገባቸው ነው።

⚠️ ለቀጣይ ዙር ምዝገባ ላይ ነን።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
3👍2
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

የንቃት ሰዓት

ርዕስ፦ ጅብራ ችግሮቻችን

⚠️ ችግር ምክንያት አለማወቅ ነው።

የችግር መፍቻ ዘዴዎች ምንድን ናቸው?
ችግር ሲገጥመን ማሰብ ያለብን ወደፊት ወይስ ወደሇላ?

🎧 ያድምጡት ምላሹን ያገኙበታል።

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍4
ጥያቄ

በጉብዝናና በትጋት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? እናንተ በምን ትለዩታላችሁ?

መልሳችሁን አስቀምጡልን

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍41
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

እንጠየቅ

በጉብዝናና በትጋት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? እናንተ በምን ትለዩታላችሁ?🤔

ጉብዝና፦ አንድን ስራ በሚፈለገው ልክ መስራት መቻል ነው። ወጥነት የሌለው ችሎታ ማለት ነው።

ትጋት፦ ለአላማ መሰጠትንና በወጥነት መስራትን ያመለክታል።

🎧 ያድምጡት የተለያዩ አድማጮችን ሀሳብ ጨምሮ በቂ ምላሽ ያገኙበታል።

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍10
ብዙዎች ራሳቸውን አትርፈውበታል! 💯

✴️ ራስን የማወቅ ስልጠና

👌ካለፈው ታሪካችን ጋር የምንታረቅበት
👌ሀሳብና ስሜታችንን ማስተዳደር የምንችልበት
👌በበቂ ሁኔታ ጥያቄያችን ምላሽ የሚያገኝበት ተግባራዊ ስልጠና ነው።

⚠️ 20 ሰዎችን ብቻ እንይዛለን። በቀሩት ቦታዎች ላይ ተመዝገቡ።

🔴 ለተከታታይ ስድስት(6) ቅዳሜዎች ይካሄዳል።

🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 24 /2016 ዓ.ም ይጀምራል

🕐 8:00-10:30 ሰዓት

📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805

ለተጨማሪ መረጃ፦

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👏4👍31
Audio
📻ንጋትና ህይወት

ከግርዶሽ ጀርባ

🔥 ፍላጎትን ማወቅ
🔥 ከቤተሰብ ጋር መግባባት
🔥 ጏደኛን መምረጥ
🔥 ስሜታችንን ማጋራት

👂ያድምጡት ይጠቀሙበታል።

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የ ሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍71👏1👌1
ችግሮችዎን ወደ መልካም እድል የሚቀይሩበት!!

ደንበኞቻችን "የአንድ ቀን መልስ ሳይሆን የዕድሜ ልክ ፀጋ ነው" ይሉታል።

🔴 ራስን የማወቅ ስልጠና ነገ ይጀመራል!

🔥ነገ ቅዳሜ (ጥቅምት 24) 8:00 እንገናኝ።

📍 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ #805

ለተጨማሪ መረጃ፦

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍2👏1
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

የንቃት ሰዓት፡ ግዜን ማሳደር

⛔️ ግዜን ማሳደር ለምን?
⛔️ ግዜን የማሳደር ባህሪን በምን እናስተካክለው?

❗️ግዜን ማሳደር ህይወትን ወደ ሞት ማንሸራተት ነው!

👂ያድምጡት መንስኤዎቹንና መፍትሄዎቹን ያገኙበታል።
 
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍8
ልጆች የዛሬ ቆይታቸው በፎቶ ይህን ይመስላል።❤️❤️

ስሜታቸውን መግለፅ መቻልን ተምረዋል።
ራሳቸውን በተግባር እንዲያውቁት ሆነዋል።

🎯በቀጣይ ቅዳሜ በተለዬ ሁኔታ እንቀጥላለን።

ℹ️ ለተጨማሪ መረጃና ለመመዝገብ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
👍62👌1
💥💥ራስን የማወቅ ስልጠና ተጀምሯል!💥💥

❤️ ከዚህ በፊት ይህን ስልጠና የተካፈሉ ደንበኞቻችንም ምስክርነት የሰጡበት ውብ ግዜ ነበረን።

በዛሬው ስልጠናችን በዋነኝነት እነዚህን ጉዳዮች ተመልክተናል፡

🌎 በአንድ ኢትዮጵያዊ በሆነ ሰውና አውሮፓዊ በሆነ ሰው መካከል ምን ልዩነት አለ?

🌎 አንድ ሰውስ ሁለቱንም ሆኖ መኖር ይችላል ወይስ መምረጥ አለበት?

🌎 አካላዊ ህመሞች ከባህሪ ጋር ያላቸው ግንኝነት ምንድን ነው?

🌎 የህመም መነሻው ምንጩ ምንድን ነው?

ቀጣይ ቅዳሜያችን ላይ እንገናኛለን።

👍3