🎯Mind Morning seeks to employ a project officer and a social media manager
💫 Any one who qualify our requirements can apply
through
👇👇👇
t.me/Applytoda
Until on Thursday, June 8 , 2023
t.me/mindmorning
💫 Any one who qualify our requirements can apply
through
👇👇👇
t.me/Applytoda
Until on Thursday, June 8 , 2023
t.me/mindmorning
👍4❤3👌1
Audio
🌘 ከግርዶሽ ጀርባ የጥፋተኝነት ስሜት
🖍 የኋላ ታሪካችንን 🖍 እንመልከተው🖍 እንቀበለው 🖍 እናድሰው🖍
🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!
🙆♀️ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቷችሁ ያውቃል?
🙋♀️ በምን ምክንያት?
✍️ምን ያህል ይዘውት ቆዩ?
✍️ እንደ መፍትሔስ ምን አደረጉ?
በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
🖍 የኋላ ታሪካችንን 🖍 እንመልከተው🖍 እንቀበለው 🖍 እናድሰው🖍
🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!
🙆♀️ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቷችሁ ያውቃል?
🙋♀️ በምን ምክንያት?
✍️ምን ያህል ይዘውት ቆዩ?
✍️ እንደ መፍትሔስ ምን አደረጉ?
በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
❤3👍2👌2
😍በብዙዎች ሲጠየቅ የነበረው ስልጠና
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
👌👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!
ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!
👇👇👇👇
📍በማይንድ ሞርኒንግ
👉🏻በምዝገባ ላይ ነን ሊያመልጥዎ አይገባም
ለበለጠ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ
0912 333020
0935 545452
https://t.me/mindmorning
❤2
#የልጆችየንቃትጊዜ
❇️ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ
😍 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...
😍 ከርዕሶች በጥቂቱ...
🏆አስደናቂ የልጆችን ልምድና ዕይታ የተጋራንበት፣ ብዙ ልጆች የተለወጡበት፣ እኛም የታደስንበት ቆንጆ ቆይታ!1
ለ9ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን!!
https://t.me/mindmorning
❇️ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00-5፡30 ሲሰጥ
የነበረው ከ 8-11 እና ከ 12-19 የልጆች ስልጠና
ለ 30 ተከታታይ ቅዳሜዎች ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቀቀ
😍 ቆይታ በፎቶ በጥቂቱ...
😍 ከርዕሶች በጥቂቱ...
🏆አስደናቂ የልጆችን ልምድና ዕይታ የተጋራንበት፣ ብዙ ልጆች የተለወጡበት፣ እኛም የታደስንበት ቆንጆ ቆይታ!1
ለ9ኛው የክረምት የልጆች ሥልጠና በዝግጅት ላይ እንገኛለን!!
https://t.me/mindmorning
Telegram
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
👍2❤1👌1