✅ልጆችዎ በነዚህ ደቂቃዎች ውስጥ መቀመጥ ከቻሉ በቂ እና ትክክል ናቸው!
⏳ ልጆች በዕድሜ፣ በአካል፣ በአስተሳሰብ፣ በምክንያታዊነት እና በብዙ ነገሮቻቸው የሚያድጉትን ያህል የትኩረት መጠናቸውም እንደ እድሜያቸው እያደገ የሚሄድ አንድ ጉዳይ ነው፡፡
❌ብዙ ወላጆች ባለመወቅ ምክንያት ልጆች በአንድ ጊዜ ግማሽ ሰዓት ገፋ ሲልም አንድ ሰዓት እና ከዛ በላይ በአንድ ጊዜ ትኩረት አድርገው እንዲቀመጡ፣ እንዲያነቡ መፈለግ ስህተት የሆነ ልምምድ ነው፡፡
🤔 በዚህም ምክንያት ልጄ ትኩረት የለውም/የላትም፣ ማንበብ አይወድም/አትወድም ፣ መቀመጥ አይፈልግም/አትፈልግም እና ሌሎችም ወቀሳዎች በልጆች ላይ ይሰነዘራሉ፡፡ (የጥናት ዘዴዎችን እና የማንበቢያ መንገዳቸውን አለማወቅን ሰይጨምር🔺)
👥 ሆኖም ግን ልጆች ገና ልጆች ናቸው፡፡ በማደግ ላይ ያሉ 👣
✨ ብዙ ጥናቶች ምን ይላሉ?
🔸 የልጆች የትኩረት መጠን የዕድሜያቸው ቁጥር ሲባዛ በ2 እስከ የዕድሜያቸው ቁጥር ሲባዛ በ3 ድረስ ደስተኛ ሆነው፤ ሙሉ ትኩረት አድርገው መቀመጥ እና ማንበብ ይችላሉ፡፡
✳ ለምሳሌ የ 9 አመት ልጅ የትኩረት መጠኑ ከ 18-27 ደቂቃ ድረስ በሙሉ ትኩረት መቀመጥ ይችላል፡፡🔺 ከዚህ ደቂቃ በተጨማሪ መጠቀም ሲያስፈልግ እና ያልፈፀሟቸው ተግባራት ካሉ በየመሃሉ አምስት (5) ደቂቃዎችን መበስጠት እንዲናፈሱ፣ ውሃ እንዲጠጡ፣ ተንቀሳቅሰው እንዲመለሱ በማድረግ ልጆች የጀመሯቸው ተግባራት እንዲጨርሱ ማድረግ ይቻላል፡፡✴
🏆 ልጆች መቀመጥን ሳይጠሉ፣ ማንበብን ሳይጠሉ፣ ማስታወስ ችለው፣ ውጤታቸው ጨምሮ፣ ጭቅጭቅ ቀንሶ፣ ደስተኛ ሆነው እንዲማሩ በቤትዎ ውስጥ ይህን ዘዴ ከልጆችዎ ጋር ተወያይተውበት ይጠቀሙት
ብዙዎች ብዙ አርፈውበታል
ለበለጠ የልጆች የክህሎት ስልጠናዎች
የልጆች የቅዳሜ የንቃት ጊዜን ይቀላቀሉን!!
t.me/mindmorning

👍2
Audio
🥀ታህሳስ ወር-- በዓላማ የመኖር መርህ
🥀ሦሰተኛ ሰኞ--- ራስን ማክበር
☄️ራስን ማክበር ሃላፊነት መውሰድ መቻል ነው!
☄️ራስን ማክበር ለዓላማ ለምን መገለጫው ሆነ?
☄️ራስን የማክበር መገለጫዎች
☄️ራስን ማክበር ራስን መሆን!
🔥ራስን ማወቅ ራስን ለማክበር ዕድል ይሰጣል!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning

#ልጆችን_ቅደም_ተከተል_የማስተማር_ጥቅም
#Prioritization
🛎 ሂደቶችን መቀበል እንዲችሉ ያደርጋቸዋል!
🛎 ውሳኔ መወሰንን ያስተምራቸዋል!
🛎 ሃላፊነት እንዲወስዱ ያግዛቸዋል!
የቅዳሜ የልጆች የክህሎት ስልጠና ልጆችዎ ይቀላቀሉን ብዙ የህይወት ክህሎቶችን የዳብራሉ
ለበለጠ መረጃ 0912 333020 0935 545452

❤1
Audio
💎 ታህሳስ ወር-- የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት
📍አራተኛ ሰኞ--- በዓላማ እየኖረ ያለ የእንግዳ ልምድ
📍"ዓላማዬን ያወኩት እንዲህ ነው…"
👉🏻 ለመኖሬ ጥልቅ ስሜት የሚሰጠኝ !
👉🏻ጠዋት የሚያነቃኝ እና የሚያተጋኝ!
👉🏻በምንም ሁኔታ ውስጥ ደስታ የሚሰጠኝ!
#ዓላማዬ
🎯 ዓላማን ማወቅ ህይወትን ያቀላል!!
የተኖረ ልምድ ይሰሙበታል ጊዜ ይውሰዱበት
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
📍አራተኛ ሰኞ--- በዓላማ እየኖረ ያለ የእንግዳ ልምድ
📍"ዓላማዬን ያወኩት እንዲህ ነው…"
👉🏻 ለመኖሬ ጥልቅ ስሜት የሚሰጠኝ !
👉🏻ጠዋት የሚያነቃኝ እና የሚያተጋኝ!
👉🏻በምንም ሁኔታ ውስጥ ደስታ የሚሰጠኝ!
#ዓላማዬ
🎯 ዓላማን ማወቅ ህይወትን ያቀላል!!
የተኖረ ልምድ ይሰሙበታል ጊዜ ይውሰዱበት
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
Audio
🌹ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ
🌹የመጀመሪያ ሰኞ--- በመማር መነቃቃት
✨ አንድ ሰው በራስ መነቃቃት አለው የሚባለው…
✨ እርስዎ የሚነቃቁት በውስጠት ወይስ በውጪያዊ ነገሮች?
✨ የውስጠት መነቃቃት ምንድን ነው?
✨ የውጪ መነቃቃትስ ምንድን ነው?
👀አዲስ ዕይታ የሚጨምሩበት ልዩ ፕሮግራም!

❤1👍1
🛎 ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ራስን ማወቅ ሥልጠና የ 2015 ሦስተኛ ዙር ጥር 13 ይጀመራል!!🧩
🤔 የህይወታችን ውስጥ የሚፈጠሩትን አብዛኛውን
🔺 “ውጣ ውረዶች”
🔺 “አሉታዊ ስሜቶች”
🔺 “ህመሞች” እና
🔺 “እንቅፋት” የምንላቸውን ነገሮች የሚፈጥራቸው የግል ሃሳባችን ነው!!
🟢 ለዚህ ደግሞ መፍትሄው 🔹 የራስን የአስተሳሰብ ህግ ማወቅ እና መለየት፣🔹 ከራስ ጋር ጊዜ መውሰድ፣🔹 ትኩረታችንን ከሁኔታዎች ላይ ማንሳት 🔹 ወደ ራስ ውስጥ ዘልቆ መግባት 🟢በህይወታችን ውስጥ ለሚከሰቱ ብዙ ነገሮች ምልሽ ይሰጣል!!
🔻 በብዙ አሉታ ስሜቶች ከተቸገሩ፣ 🔻 የመወሰን እና የማሰብ አቅምዎ ከተዳከመ፣ 🔻በውስጥዎ ያልተመለሰ ብዙ የሕይወትዎ ጥያቄ ካለ፤ 🔸 ስለ ራስዎ ማወቅ፣ 🔸ሕይወትዎ ላይ አዲስ እይታዎችን መጨመር ካስደሰትዎ
⏳ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!📍 ትክክለኛው ቦታ እዚህ ነው!
🔎 ቆሞ ማሰቢያ፣ ብዙ ጥያቄዎችን መመለሻ፣ የንቃት መነሻ የሆነ ስልጠና!!
⚡️ የቀረን ጥቂት ቦታ ነው!!
📞 ለመመዝገብ 0912 33 30 20 📞 0935 545452

👍3
በአብሮነት መነቃቃት
<unknown>
💫ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ
💫 ሁለተኛ ሰኞ--- በአብሮነት መነቃቃት
💬 አብሮነት ለምን ያነቃቃል?
💬 አብሮነትን የሚችሉ እንዲሁም ደግሞ የሚቸገሩ ሰዎች ምን አይነት የባህሪ መገለጫ አላቸው?
💎 አብሮነትን የሚችል ራሱን የተቀበለ ነው!
👀 ራስን ለመመልከት የሚያስችል ልዩ ፕሮግራም!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
💫 ሁለተኛ ሰኞ--- በአብሮነት መነቃቃት
💬 አብሮነት ለምን ያነቃቃል?
💬 አብሮነትን የሚችሉ እንዲሁም ደግሞ የሚቸገሩ ሰዎች ምን አይነት የባህሪ መገለጫ አላቸው?
💎 አብሮነትን የሚችል ራሱን የተቀበለ ነው!
👀 ራስን ለመመልከት የሚያስችል ልዩ ፕሮግራም!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
👍3
👌 ወላጆች የሚማማሩበት መድረክ!
👨👩👧👦 በቤተሰብ ውስጥ እናት እናት ናት አባት ደግሞ አባት ነው!!
🪡 በልጆች እድገትና አስተዳደግ ላይ ሁለቱም የየራሳቸው ሚና እና ተግባር አላቸው፡፡
🧩 ሚናችንን እንዳንኖር እና ሚና እንዲደበላለቅ ደግሞ የጊዜ ማጣት፣ ግንዛቤ ማጣት፣ ያልተቃኙ የዘመናዊነት እሳቤዎች፣ የራስን ባህሪ አለመገንዘብ እና ሌሎችም ምክንያቶች ሚና ላይ ተፅዕኗቸውን ያሳርፋሉ ፡፡
⏰ ቅዳሜ ጥር 20 ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ባታ ሕንፃ በአቤል ሲኒማ የወላጆች የመማማሪያ መድረክ ላይ ሲካፈሉ ብዙ ዕይታዎችን እና ንቃቶችን ያገኛሉ፡፡
💡 ለራስዎም ይጠቀሙ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
በአፍሪ ዘር ኤቨንትስ ተዘጋጅቶ የቀረበ

👍4
በፈጠራ መነቃቃት
<unknown>
⚓️ ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ
⚓️ ሦስተኛ ሰኞ--- በፈጠራ መነቃቃት
💎 ፈጠራ እና መነቃቃት ያላቸው ግንኙነት?
💎 ፈጠራን የሚገልፁ ባህሪያት?
🌅 ፈጠራ በተፈጥሮ ለሁሉም ሰው የተሰጠ ፤ በግል ዕሳቤ የሚዳብር ክህሎት ነው!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
⚓️ ሦስተኛ ሰኞ--- በፈጠራ መነቃቃት
💎 ፈጠራ እና መነቃቃት ያላቸው ግንኙነት?
💎 ፈጠራን የሚገልፁ ባህሪያት?
🌅 ፈጠራ በተፈጥሮ ለሁሉም ሰው የተሰጠ ፤ በግል ዕሳቤ የሚዳብር ክህሎት ነው!!
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
🌞 የሕይወት ጥራት የሚመሰረተው በምንወስናቸው የውሳኔ ዓይነትና "ችግር" ን በመፍታት አቅማችን ወይም ክህሎቶቻችን ላይ መሰረት ያደርጋል።
🔺 እነዚህ ሁለት ዋና ክህሎቶች ደግሞ የሚገነቡት እና መሰረታቸውን የሚይዙት በልጅነት እድሜ ላይ ነው።
🔺 በልጅነት ዕድሜ ውስጥ ደግም የወላጅ ንቃት፥ አሳታፊነት እና ወላጆች ጋር የዳበሩ ክህሎቶች መኖራቸው ለልጆች የውሳኔ አቅም እና ችግሮችን የመፍታት ክህሎት ትልቁን አሻራ ያሳርፋሉ።
🛎 የወላጅ ንቃት ለልጆች ብቃት!!
🌾 ጊዜ ሰጥተን የሰራነው ስራ ፍሬ ያፈራል!!
🧩 ቅዳሜ በልጆች ስልጠና ይቀላቀሉን
🧩 ለበለጠ መረጃ 0912 333030//0935 545452
t.me/midmorning

🌤በብቃት መነቃቃት
🌤 ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ
⚡️ አራተኛ ሰኞ-- በብቃት መነቃቃት
🪄 ሰዎች ብቃትን እንዴት ይለማመዳሉ
🪄 በብቃት የሚገለጹ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች
🪄 ንቃት የብቃት ማረጋገጫ ነው
💫 ብቃት ካለ ንቃት አለ
💫 ንቃት ካለ ብቃት አለ
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
🌤 ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ
⚡️ አራተኛ ሰኞ-- በብቃት መነቃቃት
🪄 ሰዎች ብቃትን እንዴት ይለማመዳሉ
🪄 በብቃት የሚገለጹ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች
🪄 ንቃት የብቃት ማረጋገጫ ነው
💫 ብቃት ካለ ንቃት አለ
💫 ንቃት ካለ ብቃት አለ
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
👍3
Audio
🌞ጥር ወር የመነቃቃት መርህ
🌞5ተኛ ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት
📝 እንግዳችን ብዙ የህይወት መርሆችን አጋርታናለች
🔐 መፍትሄ የሌለው ችግር የለም
🔐ለምወደው ነገር ጊዜ አይጠፋም
🔐የምፈልገውን በህይወቴ ውስጥ አጥቼ አላቅም

👍2❤1
የለውጥ መርህ -ዝግጁነት
<unknown>
🦋 የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ
🎤 ሁለተኛ ሰኞ--- ዝግጁነት
🦋 ለውጥ ምንድን ነው?
🎨ዝግጁነትስ?
🎨 ዝግጁነትን የሚችሉ ሰዎች የለውጥ ሰው ናቸው!
🎨 ዝግጁነት ደረጃም አለው!!
🎨 የዝግጁ ሰው አስደማሚ የባህሪ መገለጫዎች፤🔑 ራስዎን ይፈትሹ
📌 መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ
9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች
#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ

👍9