Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.48K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🔑 ማይንድ ሞርኒንግ ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት የተለያዩ ስልጠናዎች፣ የማማከር አገልግሎቶችን እና የሬድዮ ፕሮግራሞችን በመስራት ይታወቃል

🏷 የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰብ መሆን የምትፈልጊ፣
🏷 ራስ ላይ እና ሰዎች ላይ መስራት ደስታን የሚሰጥሽ
🏷 ከልጆችና ከወላጆች ጋር መስራት ትርጉም የሚሰጥሽ
🏷 ለማደግ፣ ለመንቃት፣ ጊዜ መውሰድ የምትፈልጊ

የስራ ማመልከቻሽን
ቢሮአችን ወይም በቴሌግራም

🌞
https://t.me/VACANCYMM

ላኪልን

t.me/mindmorning
👍1
🛎ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ስልጠና ራስን ከማወቅ አንፃር በርካታ ሰዎች ላይ ትልቅ የህይወታቸውን ድርሻ ይዟል፡፡

💎 የ2015 ሁለተኛው ዙር ህዳር 3 ይጀመራል!

🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!

💫 ራስን ማወቅ የመረጋጋት፣ የጤንነት እና የማመስገን በር ነው!

👉🏻የሰው ልጅ ከፍጥረቶች የተለየበት መንገድ ራሱን ስለሚያውቅ ነው ይባላል፡-

❇️ ብዙ ሰዎች "ራሱን የማያውቅ ሰው አለ እንዴ?" የሚል ሃሳብ ያነሳሉ👉🏻 እስኪ እንዚህን ሃሳቦች እንመርምር

ራስን ማወቅ ብዙ ሰዎች የሚሉት ምንድን ነው? ⚡️አከባቢያችንን መለየት፣ ⚡️ለክስተቶች ምለሽ መስጠት፣ ⚡️ተማሪነት፣ ⚡️ስራ መስራት፣ ⚡️ምክንያታዊ መሆን ⚡️ስሜታዊነት፣ እና ሌሎችም …

🎯 ራስን ማወቅ

🔎 የውስጥ ማንነቶቻችን ማወቅ ነው!
🔎 ከሁኔታዎች በላይ መሆን ነው!
🔎 ራስን መሸከም መቻል ነው!
🔎 የማሰቢያ ህጎቻችንን ማወቅ ነው!
🔎 የስሜቶቻችንን መልዕክት ማንበብ ማቻል ነው! 🔎 ከውስጥ ሰላማችን ጋር መገናኘት መቻል ነው! 🔎 የህይወት መርሃችንን ለይተን መያዝ ነው!
🔎 ትርጉሞቻችን ማወቅ ነው!
🔎 የመኖር ምክንያታችንን ማወቅ ነው!
🔎 ጤነኛ እና ንቁ መሆን መቻል ነው…

🔺 በዚህ ስልጠና በጥልቀት ወደ ውስጥ ገብተው ራስዎን ይፈትሹበታል

🔎 ሃሳቦች፣
🔎 የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ

💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!

🛎 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452

t.me/mindmorning