🔆🔆 በክረምቱ ቆይታችን የልጆችን ስሜት ላጋራችሁ🔆🔆🔆
🌟⭐️ ቅዳሜ ነሐሴ 28 ግሩም ጊዜ አሳለፍን!!
🌦 በክረምቱ ወቅት ለ 7 ሳምንታት ራስን የማወቅ ክህሎቶችና ተግባራት ላይ ከ 180 በላይ ልጆችን በ 14 የመማሪያ ሰዓታት ድንቅ በሆነ ሁኔታ ልጆች ✨ ራሳቸውን አይተዋል፣ ✨ብዙ ክህሎቶችን አዳብረዋል፣ ✨ችግሮቻቸውን በመረዳት ተሸገረዋቸዋል፣ ✨ለቀጣይ የትምህርት ዓመት ራሳቸውን ብቁ እና ንቁ አድርገዋል፡፡
🤩🥰 የየልጆችም ስሜታቸው፣ ልምዳቸው እና እይታቸው በተለያዩ መንገዶች ተገልጸዋል።
🏆 ማይንድ ሞርኒንግም ዓላማውን አሳክቷል፣ ህልሙን ኖሯል፣ ትውልድን አፍርቷል፡፡
🎯🎯 ደስታችንን ተጋሩን!!🥰🥰🥰
🌟 በቀጣይ የበጋ ጊዜም ለልጆች የቅዳሜ ፕሮግራማችን ይቀጥላል፣
⭐️ለአዋቂዎች እንዲሁ ራስን ማወቅ ስልጠናች ይቀጥላል፣
🌟 በተጨማሪም የምክክር አገልግሎታችን በልዩነቱ ይቀጥላል፣
⭐️የሬድዮ ፕሮግራማችን ተደማጭነቱ ይሰፋል፡፡
💫💫ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናች እናመሰግናለን!!🌟⭐️
#mind-morning

👍1
🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✨🌼የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!
✨🌼 የአርባ ምንጭ ኃይሌ ሪዞርት የአንድ ሳምንት ጥሩ ራስን የማዳመጥ፥ የእረፍትና የአርምሞ ድንቅ በሆነ ተፈጥሮ እና መስተንግዶ ውስጥ እንድናሳልፍ ጊዜ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን🙏🙏
🌼✨ የማይንድ ሞርኒንግ አጋር በመሆንም ከንጋትና ሕይወት የሬድዮ ፕሮግራም ጋር አብራችሁን ስለሰራችሁ በድጋሜ እናመሰግናለን!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የማይንድ ሞርኒንግ ቤተሰቦች ዓመቱ በጎ ፍሬዎችን የምናይበት ዓመት ይሁን!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼