Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
📍ማይንድ ሞርኒንግ (እድሜዓለም ግዛ) በሂልቶፕስ አካዳሚ
🎯🎯 ለእናቶች ለብቻ
👉ስለ ንቁ ወላጅነት፣ 👉ስለ ልጆች ስሜት፣ 👉ልጆችን መረዳት 👉የእናትነት ሚናዎችን እንዲሁም በጣም ብዙ አንቂ ሃሳቦች ለእናቶች በዚህ መንገድ ተሰጥቷል። የሚያምር ጊዜ 💫💫💫
🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !

💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ

👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተለየ መንገድ ይቀርብላችኋል።
📍📍በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ድንቅ መድረክ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል🙏
📯📯📯📯📯📯📯📯
(በሰዓቱ እንጀምራለን)
👌 አያምልጥዎ !!!

🌟 ነገ ቅዳሜ የካቲት 26
🌟 ከ8-10 ሰዓት
🌟 በአለም ሲኒማ
በሰዓቱ እንጀምራለን 🙏
👍1
ለልጆችዎ
📍📍📍📍📍📍
🎯 ራስን መምራት = ንቃትን መምራት
23ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ ቅዳሜ ቦሌ ዓለም ሲኒማ እንዲህ አምሮበት ተካሂዷል
ጊዜ እየተወሰደ ከህይወታችን ጋር የሚዋሃዱ ልጆቻችን ለማሳደግ የሚጠቅሙን ድንቅ ሃሳቦች ተነስተዋል፡፡

በዚህ መድረክ ላይ ለተገኛችሁ እንግዶች እንዲሁም ተሳታፊዎች የፕሮግራሙ ተካፋይ ስለሆናችሁ ራሳችሁን አክብራችኋል እኛም አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው፡፡

በተጨማሪም :-
ሁሌም በወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ ዓለም ሲኒማ ተገናኝተን እንደ ወላጅ መሆን ሰላለብን እንዲሁም ስለልጆቻችን እንማማራለን ! እንወያያለን !
የሚቀጥለው ፕሮግራማችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014 ይሆናል
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችንና ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል

https://www.facebook.com/LifeBook-Studio-Multimedia-Production-108585130666871/

https://t.me/mindmorning
Audio
🔖ጭንቀቶቻችን እና መፍትሔዎቻቸው

🌟የሰዎች ዋና የጭንቀት የሃሳብ ዘርፎቹ ምንድን ናቸው?

🌟የሚጨነቁ ሰዎች ዋና ዋና ባህሪያት? እና የጭንቀት አይነቶች

🌟በዋናነት የታዩበት እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችም የተዳሰሱበት እይታን የሚጨምር ቆንጆ ፕሮግራም በማድመጥ ጊዜ ይውሰዱበት

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👍1
የሚቀጥለው 24ኛው ዙር ልዩ የንቃት መድረክ
መጋቢት 24/2014
👪 ወላጅነት በልዩነት!!!
📍6 ሳምንታት የሚወስደው ተከታታይ ስልጠናችን ቅዳሜ መጋቢት 17/2014 ይጀመራል።

👨🧑ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!
ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠ ስልጠና

👉በእነዚህ 6 ቅዳሜዎች 🎤ሃሳቦች፣ 🎤የውስጥ ስሜቶች፣ 🎤የህይወት ጥያቄዎች፣ 🎤ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ📍📍

🌟🔦🔦🔦እጅግ ዘልቀው ወደ ውስጥ ይገባሉ።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

💫 ራስን ፈልጎ ማግኘት ሌሎች ነገሮችን ለማግኘት መነሻ ነጥብ ነው።

🎯ራስን መመልከቻ፣ 🎯ችግሮችዎን መፍቻ፣ 🎯ከራስ ጋር መታረቂያ፣ 🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና።
ልጆችን ማበረታታት
# ጤናማ መስተጋብር እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል
# ችግር የመፍታት ክህሎታቸውን ይጨምርላቸዋል
# ወጥነት ያለው ማንነት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል

እነዚህና መሰል ሀሳቦችን የምናወጋበት ድንቅ መድረክ
💫 ሲገኙበት!!! ብዙ የሚያተርፉበት!!
💫የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014
💫ዓለም ሲኒማ
💫ከ8-10 ሰዓት (በሰዓቱ እንጀምራለን)
ለ6 ሳምንት የሚቆየው የአዕምሮ ብልፅግና እና የህይወት ብቃት ስልጠና መጋቢት 17 በዚህ መልኩ ተጀምሯል!