👌 ማይንድ ሞርኒንግ በ ቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር የነበረው የስልጠና ቆይታ አስደማሚ ነበር፡፡
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
የልጆች የንቃት ስልጠና
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑
✨ ከ8-11 ዕድሜ
✨ ከ11-18 ዕድሜ
💫 ደስ ብሏቸው ✨ ሃሳባቸውን እየገለፁ✨ ራሳቸውን እያዩ✨ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ✨ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ✨ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ✨
ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ። ✨
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑
✨ ከ8-11 ዕድሜ
✨ ከ11-18 ዕድሜ
💫 ደስ ብሏቸው ✨ ሃሳባቸውን እየገለፁ✨ ራሳቸውን እያዩ✨ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ✨ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ✨ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ✨
ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ። ✨
➕➕➕
ደግሞ ልጆች ብቻ አይደሉም የሚማሩት የሚሰለጥኑት ንቁ ወላጆችም ይማራሉ ይሰለጥናሉ፡፡
🟠🟠
✨ ምክንያቱም እነዚህን ፈጣንና ንቁ ትውልድ ለሃገር ማበርከት የሚቻለው ወላጅ ንቁ ሲሆን፣ ራሱን ሲያሻሽል (በገቢ ብቻ አይደለም)፣ 🟠 በሃሳብ ከልጁ ልቆ መምራት ሲችል ብቻ ነው፡፡
🔑 ለዚህ ነው መሰልጠንና መማር አስፈላጊ የሚሆነው
🤔🤔 ለካ መሠልጠን የመሰልጠን ምልክት ነው

❤1
🏆 በጣም ሃለፊነት ስንወስድ 😍 ደግሞ ህይወታችንን ማስዋብ ስንፈልግ 😍 ከትንንሽ የመነታረኪያ ጉዳዮች ላይ ብድግ ብለን ወደ ሃሳብ ከፍታ መውጣት ስንፈልግ😍 ጥንድ ሆነንም መማር መሰልጠን እንችላለን
🎷 ከዛ አስቡት በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረውን የሃሳብ ከፍታ፣ የንቃት ደረጃ፣ የመግባባት ልክ🤔🤔🤔🤔
እነዚህ ጥንዶች የዚህ ምሳሌ ናቸው
🎷 ከዛ አስቡት በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረውን የሃሳብ ከፍታ፣ የንቃት ደረጃ፣ የመግባባት ልክ🤔🤔🤔🤔
እነዚህ ጥንዶች የዚህ ምሳሌ ናቸው