Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.62K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
👌 ንቃትን ማሳደጊያ፣ 💫 ጥያቄ ማንሻ፣🔅 ችግሮችን መፍቻ፣ 🙏ልምድን መካፈያ🎉🎉🎉 ድንቅ መድረክ!!

👉 ቅዳሜ ጥር28/2014
👉 ከቀኑ 8፡00-10፡00
👉 ቦሌ ዓለም ሲኒማ
👉 መግቢያ 200 ብር
😍 የልጆች የንቃት ጊዜ 10ኛ ቅዳሜ ላይ ደርሷል!🏆
📍 ልጆች ብዙ ተምረዋል፣ 📍ብዙ ምርጥ ምርጥ ጊዜ እየኖራቸው ነው፡፡

🎉ወላጆችን የግዛል፣🎉 የልጅዎን ባህሪ ይረዱበታል፣ 🎉ሰላማዊ ግንኙነት ይፈጥሩበታል፣🎉 ውጤታማ ይሆኑበታል….🎉🎉🎉🎉 ብቻ ብዙ ብዙ፤፤ 🎉

💫💫💫ብቻ ግን ልጆችዎ አያምልጣቸው ከጨዋታ ጋር የሚማሩበት፣ ንቃትን የሚፈጥሩበት ምርጥ ግዜ💫💫💫
👍1
👣👂ኑ ነገን ዛሬ እንስራ!

👨‍👩‍👧‍👦 የልጆችን የተሻለ ነገ በመስራት ውስጥ የወላጆች ድርሻ ከፍ ያለ ነው።

💫ይምጡ እንወያይ፤ እንለወጥ

🎟 መግቢያ ትኬቱን

👉 መገናኛ:- ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ማይንድ ሞርኒንግ ቢሮ
👉 ቦሌ:- ABC ትሬዲንግ ዝቅ ብሎ ያለው ዱር ስፓ
👉 ሰሚት:- ከፍርድ ቤት ዝቅ ብሎ ያለው ፍሬሽ ኮርነር ህንጻ Life Book Studio
👉 በዕለቱ በአለም ሲኒማ
//////////////////////////////
ለተጨማሪ መረጃ

📞 0930078594
📞 0935252530
📞 0935545452
Audio
🥴 የማፈር ስሜት

⁉️ የማፈር ስሜት ምንጩ ምንድን ነው?

⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?

⁉️ እንዴት ስናስብ የማፈርን ስሜት ይመጣል?

⁉️ ማፈር የሚያስከትለው አካላዊ ህመሞች?

🔑🔑 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
😟 የጥፋተኝነት ስሜት

🤔 ፍርሃት፣ 🤔ቁጣ፣ 🤔ማፈር አሁን ደግሞ🤔 የጥፋተኝነት ስሜት

⁉️ የህይወት ልምድና የጥፈተኝነት ስሜት ምን ያገናኛቸዋል?

⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?

⁉️ የጥፋተኝነት ስሜትን የሚፈጥሩ የሃሳብና የትርጉም አይነቶች?

⁉️ አካላዊ ህመሞቹ?

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👌 ማይንድ ሞርኒንግቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር የነበረው የስልጠና ቆይታ አስደማሚ ነበር፡፡
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!
💥📢 ደረሰ፤ደረሰ፤ደረሰ
👌 5 ቀን ብቻ ቀረው
👉ቅዳሜ ጥር 28/2014
👉ከቀኑ 8-10 ሰዓት
👉አለም ሲኒማ
👪ወላጅነት በልዩነት!!!
የልጆች የንቃት ስልጠና
🌦🌧🌦ክረምትም
☀️☀️ በጋም
🛎 እንደየ እድሜያቸው ይሰለጥናሉ

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

ከ8-11 ዕድሜ
ከ11-18 ዕድሜ

💫 ደስ ብሏቸው ሃሳባቸውን እየገለፁ ራሳቸውን እያዩ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ

ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ስኬታማ ልጆች ይሆናሉ።

ደግሞ ልጆች ብቻ አይደሉም የሚማሩት የሚሰለጥኑት ንቁ ወላጆችም ይማራሉ ይሰለጥናሉ፡፡
🟠🟠
ምክንያቱም እነዚህን ፈጣንና ንቁ ትውልድ ለሃገር ማበርከት የሚቻለው ወላጅ ንቁ ሲሆን፣ ራሱን ሲያሻሽል (በገቢ ብቻ አይደለም)፣ 🟠 በሃሳብ ከልጁ ልቆ መምራት ሲችል ብቻ ነው፡፡
🔑 ለዚህ ነው መሰልጠንና መማር አስፈላጊ የሚሆነው

🤔🤔 ለካ መሠልጠን የመሰልጠን ምልክት ነው
1