😍 ቅዳሜ ከልጆች ጋር በዚህ መልኩ ፍቅር የሆነ ግዜ አሳለፍን✨
👌6ኛው ቀን የማስታወስ ቀን 👌
💫 ልጆች የማስታወስ አቅማቸውን ምን ይቀንሰዋል፣💫 እንዴትስ ማሻሻል ይችላሉ፣ 💫አእምሮአችን ለማስታወስ ምን ያደርጋል እንዴት እንጠቀመው 🏆በተግባር 🏆በጨዋታ፣ 🏆በልምምድ ፣ 🏆በቡድን ስራ ብቻ በብዙ በብዙ ሁኔታ ደስ የሚል አስተማሪ ጊዜ አሳልፈናል🎉
👌🥰የትኩረት አቅማቸውን የጨመሩ፣👌 የባህሪ ለውጥ ያመጡ፣ ራሳቸውን መምራት የቻሉ፣👌 ከራሳቸው ጋር የተገናኙ ልጆች ደግሞ👌 ኮከብ ሆነው ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈዋል✨✨✨
📍ጎበዝ ልጅ ማለት ትክክለኛውን ድርጊት በትክክለኛው ሰዓት የሚፈፅም ነው!📍
🤗 ልጆችዎን ያምጧቸው ይህን ምርጥ 👉የህይወት ክህሎት፣ 👉ራስን የመምራት፣ 👉ራስን የማወቅ ስልጠና ይካፈሉ 🤗
🎯 ልጆች ደስ ይላቸዋል ወላጆች ይወዱታል ሁሌ አዲስ ነገር ይማሩበታል 🎯

Audio
🤔 ስሜቶቻችን እና መልዕክቶቻቸው- ክፍል 1
📍 ስሜቶችን ምን ዓይነት መልዕክቶችን ስተላልፋሉ?
📍 ስሜቶችን መስማት ለምን ያስፈልጋል?
📍 ሰዎች ለምን ይቆጣሉ?
📍 ቁጣ ከኋላው ምን የተደበቁ ስሜቶች አሉት?
🌞🔅 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com

👍1
Audio
“ስሜቶቻችን እና መልዕክቶቻቸው” ክፍል 2
🎷ስሜቶችን ምን ዓይነት መልዕክቶችን ስተላልፋሉ?
🎷 ፍርሃት ለእናንተ ምንድን ነው?
🎷ፍርሃት በስሜትና በአካል ላይ ምን አይነት ምልክቶች አሉት?
🎷ፍርሃት የሚያስከትለው አካላዊ ህመም ምንድን ናቸው?
✨👌 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

🛎 ታላቅ ክህሎት ለታላቅ ኃላፊነት !
🛎 በአንድ ሃገር ውስጥ ታላቅ ሀላፊነት የወላጅነት ሚና ነው፡፡
🏆ይህን ታላቅ ሚና በተጠናና በሚታወቅ ስልት በማገዝ የተሻለ ትውልድ ለማፍራት የየራሳችንን ድርሻ እናበርክት !
👌ይምጡ እንወያይ፤ እንለወጥ
👉👉መግቢያ ትኬቱን
👉 መገናኛ :- ማይንድ ሞርኒግ ቢሮ ሰለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ
👉 ቦሌ :- ስፓ ABC ትሬዲንግ ዝቅ ብሎ ያለው
👉ሰሚት:- Life Book Studio ከፍርድ ቤት ዝቅ ብሎ ያለው ፍሬሽ ኮርነር ህንጻ 3ተኛ ፎቅ
👉በዕለቱ:- በአለም ሲኒማ
✨ ለተጨማሪ መረጃ
📞 0930078594
📞 0935252530
📞 0935545452

👣👂ኑ ነገን ዛሬ እንስራ!
👨👩👧👦 የልጆችን የተሻለ ነገ በመስራት ውስጥ የወላጆች ድርሻ ከፍ ያለ ነው።
💫ይምጡ እንወያይ፤ ✨እንለወጥ
🎟 መግቢያ ትኬቱን
👉 መገናኛ:- ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ማይንድ ሞርኒንግ ቢሮ
👉 ቦሌ:- ABC ትሬዲንግ ዝቅ ብሎ ያለው ዱር ስፓ
👉 ሰሚት:- ከፍርድ ቤት ዝቅ ብሎ ያለው ፍሬሽ ኮርነር ህንጻ Life Book Studio
👉 በዕለቱ በአለም ሲኒማ
//////////////////////////////
ለተጨማሪ መረጃ

🥴 የማፈር ስሜት
⁉️ የማፈር ስሜት ምንጩ ምንድን ነው?
⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?
⁉️ እንዴት ስናስብ የማፈርን ስሜት ይመጣል?
⁉️ ማፈር የሚያስከትለው አካላዊ ህመሞች?
🔑🔑 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
⁉️ የማፈር ስሜት ምንጩ ምንድን ነው?
⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?
⁉️ እንዴት ስናስብ የማፈርን ስሜት ይመጣል?
⁉️ ማፈር የሚያስከትለው አካላዊ ህመሞች?
🔑🔑 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
😟 የጥፋተኝነት ስሜት
🤔 ፍርሃት፣ 🤔ቁጣ፣ 🤔ማፈር አሁን ደግሞ🤔 የጥፋተኝነት ስሜት
⁉️ የህይወት ልምድና የጥፈተኝነት ስሜት ምን ያገናኛቸዋል?
⁉️ ማፈርና ፍርሃት ያላቸው ልዩነት?
⁉️ የጥፋተኝነት ስሜትን የሚፈጥሩ የሃሳብና የትርጉም አይነቶች?
⁉️ አካላዊ ህመሞቹ?
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

👌 ማይንድ ሞርኒንግ በ ቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር የነበረው የስልጠና ቆይታ አስደማሚ ነበር፡፡
🎯 ትልቅ ለሃገራችን ተስፋ የሚሆኑ ድንቅ ልጆች የተገኙበት ስልጠና!!
*********************
እንደገና ይደገማል!!