Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.61K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
☀️🌞 4ኛው ቅዳሜ ይሄን ይመስል ነበር!
ንቁ ልጆች ብቃታቸው ከፍ ያለነው፡፡
ድንቅ ጊዜ 🥰🥰🥰

🤗 ዘወትር ቅዳሜ የልጆች የንቃት ጊዜ 👌
Forwarded from Rahel Tsegaye
ፊደል ጥሩ ለምርጥ ወላጆች እና ልጆች የሚመጥን
የልጆች የትምህርት መርጃ መሣሪያዎችን እና ልዩ ልዩ ድንቅ የልጆች መጽሐፎችን
በቦራ የልጆች የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ላይ ይዞላቹ ቀርቧል። ይጎብኙን ! 🥰🥰

ዛሬን ለልጆች!
🛎 ልጆችዎን ማብቃት ከፈለጉ እርስዎ ንቁ ወላጅ ነዎት!!
☀️ማይንድ ሞርኒንግ ደግሞ በልጆችና በወላጆች ስልጠና ልዩነት በማምጣት ታወቃል፡፡ 🌠

🤔 ይሄኛው ቅዳሜ፣ 🤔 ያኛው ቅዳሜ ሳይሉ 👌 ለልጆችዎ አሁን ይወስኑ-
🎉 ይደሰቱበታል የሚፈልጉት ጥያቄዎም ይመለስበታል
Audio
🇪🇹 “ነፃነትን ያሻገረ መስዋዕትነት” ክፍል 1

🇪🇹 ነፃነት ምንድን ነው?

🇪🇹 ነፃነት በምን ይገለፃል?

🇪🇹 የነፃነት አርማው ምንድን ነው?

🇪🇹🇪🇹ድርጊቶቻችን፣ ቃላቶቻችን ኢትዮጵያን የሚገነቡ አንድነትን የሚሰብኩ ሃላፊነት የተሞላባቸው ይሁኑ! 🇪🇹🇪🇹

ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ከልጆች አንደበት

🥰 ሚስ ሚስ ባለፈው ቅዳሜ የትኩረት ቀን// ስለትኩረት የተማርነው ትምህርት 🔅 ትምህርት ቤት ሚሳችን ጂምናዚየም ስታሰራን አንቺ ባስተማርሽን መንገድ ትኩረት አድርጌ ሰራሁ፡፡🔅 ከዛ እኔ አልወደኩም አልከበደኝም ነበር በደንብ አድርጌ ሰራሁ 🔅 ከዛ ሚስ// 🔅 እሷን እዩ//🔅 እሷን እዩ// አለች እና🔅 ማራኪ ጎበዝ ልጅ ተባልኩኝ ከዛ ደስ አለኝ፡፡🔅 ማራኪ ይታየው የ 8 ዓመት ልጅ🥰👌🤔

🛎 ቅዳሜ ልጆችዎ አያምልጣቸው 👉 ምክንያቱም ልጆችዎ የሚታይ ለውጥ ያመጡበታል፣ 🏆ይነቃቁበታል፣ 🏆አቅማችውን ያወጡበታል፣🏆 ለመማር ያላቸውን ትርጉም ይቀይሩበታል፣🏆 ራሳቸውን ለመግዛት ይማሩበታል፡፡🏆

የልጆች የንቃት ጊዜ ዘወትር ቅዳሜ
Audio
🇪🇹 “ነፃነትን ያሻገረ መስዋዕትነት” ክፍል 2

🇪🇹 የሀገር ፍቅር ለእናነት ምንድን ነው?

📍መተማመን 📍በጎ ፈቃደኝነትን ያመጣል በጎ ፈቃደንነት 📍መቀበልን ይፈጥራል

⁉️ ከመቀበል በኋላስ ምን ይመጣል?

🇪🇹 ኢትዮጵያ የመስዋዕትነት ውጤት ስለሆነች የየድርሻችንን እናበርክት! 🇪🇹

🎉ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 12፡00 ሰዓት የንቃት ምሽትን እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
📍 በዚህ ሂደት ውስጥ ካላችሁ በጣም አያምልጣችሁ! ለሌሎችም በማጋራት እናቶችን እናግዝ!
🏆 ልጆችዎ በንቃት ውስጥ ሲቃኙ🔅

🤔 በልጅዎ ምን ባህሪ ተቸግረዋል⁉️

👉 ልጅዎ አልገባ ያለዎት ባህሪ አለው/ አላት👉 ለምንድን ነው እንደዚህ የሚያደርገው/የምታደርገው 👉ለምንድን ነው እንደዚህ የሆነው /የሆነችው የሚሉ ጥያቄዎች ካለዎት
👌 በማይንድ ሞርኒንግ በቅዳሜ ቆይታቸው ውስጥ በደንብ ይመለስልዎታል👌

🎉ሁሌም ቅዳሜ የልጆችዎ የንቃት ጊዜ በፍፁም አያምልጣቸው🎉
1
😍 ቅዳሜ ከልጆች ጋር በዚህ መልኩ ፍቅር የሆነ ግዜ አሳለፍን

👌6ኛው ቀን የማስታወስ ቀን 👌
💫 ልጆች የማስታወስ አቅማቸውን ምን ይቀንሰዋል፣💫 እንዴትስ ማሻሻል ይችላሉ፣ 💫አእምሮአችን ለማስታወስ ምን ያደርጋል እንዴት እንጠቀመው 🏆በተግባር 🏆በጨዋታ፣ 🏆በልምምድ ፣ 🏆በቡድን ስራ ብቻ በብዙ በብዙ ሁኔታ ደስ የሚል አስተማሪ ጊዜ አሳልፈናል🎉

👌🥰የትኩረት አቅማቸውን የጨመሩ፣👌 የባህሪ ለውጥ ያመጡ፣ ራሳቸውን መምራት የቻሉ፣👌 ከራሳቸው ጋር የተገናኙ ልጆች ደግሞ👌 ኮከብ ሆነው ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈዋል

📍ጎበዝ ልጅ ማለት ትክክለኛውን ድርጊት በትክክለኛው ሰዓት የሚፈፅም ነው!📍

🤗 ልጆችዎን ያምጧቸው ይህን ምርጥ 👉የህይወት ክህሎት፣ 👉ራስን የመምራት፣ 👉ራስን የማወቅ ስልጠና ይካፈሉ 🤗

🎯 ልጆች ደስ ይላቸዋል ወላጆች ይወዱታል ሁሌ አዲስ ነገር ይማሩበታል 🎯
🛎 ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ መድረክ🏆

💫 በአዲስ ዝግጅትና አቀራረብ ዳግም ወደ መድረክ ተመልሷል💫
🎉ቅዳሜ ጥር 28/2014 ከቀኑ 8፡00-10፡00 ቦሌ ዓለም ሲኒማ ተጋብዘዋል

ላይፍ ቡክ ስቱዲዮ መልቲ-ፕሮዳክሽን ማንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ልጆችዎ እስከ አሁን ይሄ ሁሉ ካመለጣቸው 🛎 ከዚህ በኋላ ያለው አያምልጣቸው🙏
👍1