Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
💡💫 የቅዳሜው የካቲት 6 ወላጅት በልዩነት 17ኛው ትምህርታዊ መድረክ በዚህ መንገድ ነበር የተከናወነው፡፡ 🌟
🎤 የማይንድ ሞርኒነግ ቤተሰቦች ሁላችሁ እናመሰግናለን
🎯🎯 ለቀጣዩ ለየካቲት 20 ከአሁኑ ቦታ መያዝ ይቻላል!!
Audio
⭐️ የትምህርት ካስማዎች (ክፍል 3.1)

✏️ ፈተና ምንድን ነው?
✏️ አንድ ትክክለኛ ፈተና ምን ምን ማካተት ይኖርበታል?
✏️ በቂ የፈተና ዝግጅት ምንድን ነው?
✏️ ለፈተና ለመዘጋጀት እንዴት ነው መጠናት ያለበት?

ክፍል 3/1 እንዲያደምጡ በአክብሮት ጋብዘንዎታል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
⭐️ የትምህርት ካስማዎች 3.2

📍ፈተና ላይ ስቀመጥ እደነግጣለሁ፣📍 የማውቀው ይጠፋኛል፣ 📍የፈተና ጭንቀት ከምን ይመጣል?📍 ፈተና ሲደርስ የሚያማቸው ተማሪዎች ምክንያቱ ምንድን ነው?
📍ለፈተና መዘጋጃው ቀላሉ መንገድ ምንድን ነው?
📍የኩረጃ መስፋፋት ምን ያመለክታል? የት ደርሷል?

ክፍል 3/2

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
📔 ትምህርትና አጋፋሪው

😍 “ሂሳብ ትምህርት ጨዋታ ነው”
😍 “ሂሳብ ትምህርት ቲአትር ወይም የኳስ ውድድር ሳይሆን እጅ የሚፈልግ ትምህርት ነው” የሚለን

🖊በአለማችን 165 ሃገራት መካከል የተደረገ የምርጥ መምህራን ውድድር- ከምርጥ አስሮቹ መምህራን መካከል ተሸላሚው 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊው የሂሳብ መምህር

💡💡 30 አመት የማስተማር ልምድ ያለው መ/ር ክፍሌ ይልማ ልምዱን የሚያካፍለበት ፕሮግራም

❤️ ስለ ሂሳብ ትምህርት ሃሳብ የሚያስቀይር ታላቅ ልምድ!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
2
ንጋትና ህይወት ፕሮግራማችን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እውቅና ተሰጥቶታል

ስለምታደምጡን እናመሰግናን

🙏🏾🙏🏾🙏🏾
👌👌👌
⭐️⭐️⭐️
👍👍👍
❤️❤️❤️
🙏🏾 📌 ከወላጆች አንደበት በጥቂቱ ይጋሩን!!

👌 ወላጅት በልዩነት!!👌
Audio
⚡️⚡️ የለውጥ ማንነቶች
ክፍል አንድ

💫 የለውጥ ሰዎች ባህሪያት ምነድን ናቸው?
💫 የለውጥ ሰው መሆን ከሁኔታ ጋር ሳይሆን የሚገናኘው ከግል ባህሪ ጋር ነው!!
💫 ማንም ሰው ሁሉም ነገር እኩል ነው የተሰጠው!!

ለማድመጥ ጊዜ ውሰዱ
መልካም ጊዜ!!
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
1
Audio
⚡️⚡️ የለውጥ ማንነቶች
ክፍል ሁለት

💫 ለለውጥ ቅርብ ያልሆኑ እና የሚቃወሙ ሰዎች ባህሪያት፣ አስተሳሰብና ተግባር
💫 መሰረታዊ ለውጥ ማለት ምን ማለት ነው
💫 የለውጥ ሂደት ምንድን ነው

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com