Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.44K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
Audio
🔆“የእንደገና ጊዜ ”🔆

👉ምን አይነት ወላጅ ነዎት? 💡የሚማራቸውን፣ 💡የሚያውቃቸውን፣ 💡ያነበባቸውን፣ ሁሉ ወደ ህይወት በተግባር ማምጣት የቻለ አስገራሚ ወላጅ🔑 ልምዶችን ያድምጡና ራስዎን ይፈትሹ📍 ምን አይነት ወላጅ ነዎት?

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

0935 5454 52
https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የወላጅ ዱካ እና የልጅ ምናብ.mp4
61.6 MB
📍“የወላጅ ዱካ እና የልጅ ምናብ”📍

🔑ልጅዎን አንዴት ነው የሚረዱት? 🔑በምን ዓይነት መንገድ እንዲሄድ ይፈልጋሉ? 🔑ልጆችዎ በኤሌክትሮኒክስና በጌም ውስጥ ምን ችግር ይገጥማቸዋል? 🔑ብዙ ሃሳቦች በወላጅ እና በልጅ ጉዳይ ላይ ተዳሰዋል ጊዜ እንዲወስዱበት እንጋብዞታለን!!👏👏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
Audio
🔸🔸“የኮረናን ለኮረና”🔸🔸

📍🛎 በኮረና ወቅት እርስዎና ቤተሰብዎ ምን ተጠቀሙበት

🔴 ለልጆችዋ ጊዜ ባለመስጠትዋ ብዙ ዋጋ የከፈለች እናት በኮረና ጊዜ ግን የነቃች፤ 🟢 ቤተሰብዋን መለወጥ የቻለች 🔆 ጎበዝ እናት ተሞክሮዋን ጊዜ ወስደው ቢያደምጡት ብዙ ያተርፉበታል !!👏👏

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ ይከታተሉን በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👉 እንደገና ከጥንቃቄ ጋር 🧼🧴

🛎 2ኛው ወላጅነት በልዩነት

📍አዳማ - አዳማ መኮንን ሆቴል

🗓ቅዳሜ ጥቅምት 21/2013 ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ 👉እንዲሳተፉ ለሌሎችንም እንዲጋብዙ በአክብሮት ተጋብዘዋል

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
📯🏮 ውድ ቤተሰቦቻችን አዳማ መኮንን ሆቴል የነበረው ፕሮግራም ወደ በቀለ ሞላ ሆቴል መቀየሩን በአክብሮት እንገልፃለን 🛎


https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
የአንድ ገፅ ግንኙነት.mp4
53.4 MB
💡“የአንድ ገፅ ግንኙነት”

‼️ ልጅዎ ወይም እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል በኤሌክትሮኒክስ፣ በፊልም ወይም በጌም ተጠምደዋል?

መጠመድዎንስ ያውቁታል? እነዚህ ነገሮች ወደ ሱስና ወደ አዕምሮ ህመም እንደሚወስዱ አስበውት ያውቃሉ?

⁉️በህይወትዎ ላይስ ምን ዓይነት ተፅዕኖዎችን ይፈጥራሉ ?

📣 ጊዜ ወስደው ይህን የሬድዮ ፕሮግራም ቢሰሙት ብዙ ያተርፋሉ !!

🔸በአክብሮት ጋብዘንዎታል🔸

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
👉👉ልጆች በእሴት ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች...
በተግዳሮት መማር.mp4
49.3 MB
🏮በተግዳሮት መማር

👉የብዙ ወላጆች ስጋት

📯የትምህርት መከፈት እና የልጆች ጥንቃቄ

📕ልጆችን ትምህርት ቤት ለመላክ ያለው የወላጆች ስጋትና ፍርሃት

🔗 ከብዙ ክፍተት በኋላ የልጆች ወደ ትምህርት ልምምዳቸው የመመለስ ጥያቄ 🔖
👇👇👇
በዚህ ጉዳይ ላይ ስጋትና ጥያቄዎች ካለዎት ይህንን ፕሮግራም ቢያደምጡት ብዙ ጥቄዎን ይመልስልዎታል ሃሳብዎ ይረጋጋል!!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🏮🏮ልጆች ረዘም ላለ ጊዜ በቤት ውስጥ በመቆየታቸው ምክንያት
የተፈጠሩባቸውን 👉 የስነ ልቦና ጫናዎችና አስተሳሰቦች

👉በስነ-ልቦና ባለሙያ 🔺ለመፈተሽ፣ 🔺ለማንቃት፣ 🔺ለማቅናት፣ እንዲሁም 🔺ዝግጁ እንዲሆኑ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና!! 🛎

🎯ከንቃት ጋር ጥቂት ልጆች ብቻ የሚያዙበት ለ 4 ሳምንት ብቻ የሚቆይ!!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
ዳርቻ ወይንስ መሰንበቻ.mp4
47.4 MB
🔗“ዳርቻ ወይንስ መሰንበቻ” 🔗

🌀 በማሳደጊ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ልጆች የማን ናቸው?

🌀ለምን እና እንዴት እዚያ ሊገቡ ቻሉ?

✳️ ይህን ፕሮግራም ሲያደምጡ ብዙ ሃላፊነት ስለሚሰማዎ በአክብሮት ጋብዘንዎታል?

ንጋትና ሕይወት በማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com
🏮ወላጅነት በልዩነት ወርሃዊ ፕሮግራም ወላጆች ሚሳተፉበት ስለልጆች፣ ስለራሳቸው እና ስለቤተሰባቸው የሚማሩበት ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ ላይ የሚካሄድ ትምህርታዊ መድረክ በማይንድ ሞርን ባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ፕሮግራም፡፡
🛎በንቃት የቴልቭዥን ፕሮግራም ተቀርፆ በባላገሩ ቴሌቭዥን እሁድ ማታ 2፡00 የተላለፈውን መድረክ እንዲያደምጡ በአክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡