🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ !! 🌻🌻
ስለ ቤተሰብዎ የአዲስ አመት እቅድዎ ምን ይላል?
✅ ጤናማ ቤተሰብ የእድል ሳይሆን የስራ ውጤት ነው!
🚩 በ 2012 በቤተሰብዎ ጉዳይ ከእናንተ ጋር ነን!
8ኛው ወላጅነት በልዩነት መስከረም 10 ቅዳሜ ከቀኑ 9:00-12:00 በቫምዳስ አዳራሽ ይካሄዳል።
👉 ከአጋርዎ ጋር በመገኘት አብሮነታችሁንና ንቃታችሁን መጨመሪያ ጊዜ አድርጉት!!
ማይንድ ሞርኒንግ
ወላጅነት በልዩነት!!

አዲሱ ዓመት የአንደበት መፍቻ ወይስ የእጅ መፍቻ? በእድሜዓለም ግዛ።
ሐዋዝ የጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ።
ሐዋዝ የጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ።
🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ!!🌻🌻🌻🌻
💡💡💡 ዝግጁነትና ህይወት 💡💡💡
👉 ዝግጁነትና ሰው
👉 ዝግጁነትና ቤተሰብ
👉 ዝግጁነትና ትዳር
👉 ዝግጁነትና ወላጅነት
🚩 ህይወታቸውን ሁሌ በዝግጁነትና በዕቅድ የሚመሩ ሰዎች ስኬታቸው የሚታይ፣ የሚቆጠር፣ የሚነበብ፣ የሚያስተምር ይሆናል፡፡
🚩ከዝግጁነት በተቃራኒው ደግሞ ህይወታቸውን በአጋጣሚ፣ በሁኔታና፣ በሌሎች የሚመሩ ሰዎች ህይወታቸው “እንደክማለን፣ እንጥራለን፣ እንለፋለን ጠብ የሚል ነገር የለ” በሚል ማንቦጫረቅ ዐረፍተነገር የተሞላ ይሆንና መልሳቸው ሁሉ “እኔ እንጃ አላውቀውም፣ አጋጣሚ ነው…” የሚል ይሆናል ማለት ነው፡፡
✴ ሆኖም ግን ቢለምድብንም ባይለምድብንም
✴ አድርገነው ብናቅም ባናቅም
✔የህይወታችንን ደስታ፣ ስኬትና መነቃቃት 80% ድርሻ የሚይዝ
✔ የህይወታችንን ችግሩንም መፍትሔውንም በራሱ ውስጥ የያዘ
✔ ጆሮአችን በጣም የለመድው እጃችንና እግራችን ግን የሚቸገረው እቅድ የሚባለው ነገር ነው፡፡
እስኪ ከዓመቱ ካሉት ቀናቶች ዛሬን እንውሰድና እንዚህን ሁለት ቀላል መንደርደሪያ ጥያቄዎች ራሳችንን እንጠይቅ
🚩1. ከባለፈው ዓመት ከራሴ፣ ከቤተሰቤ ቢስተካከል፣ ባይኖር ብዬ ያሰብኩትና የጠላሁት ነገር ምንድን ነበር? ብለን እናስብና እንዘርዝራቸው::
🚩2. ከራሴና ከቤተሰቤ አንፃር ማድረግ ኖሮብኝ ያላደረኩት ነገር ምንድን ነው? ብለን ራሳችንን እንጠይቅ
ከዛም ይሄ 12 ወራትን ሙሉ የያዘውን ዓመት
👉 መሆን የምንፈልገውን ራሳችንን፣
👉 እዲሆን የምንፈልገውን ቤተሰባችንን እናቅድበት ከዛም ያ
✔ የሚቆጠር፣ የሚነበብ፣ የሚነገር፣ የሚያስተምር ቤተሰብ እያየነው እየሰራነው እያደገ ይመጣል ማለት ነው፡፡
ማይንድ ሞርኒንግ !
ወላጅነት በልዩነት!
መስከረም 10
ቫምዳስ አዳራሽ
ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይገኙና አብረን እናብስለው!!

👍1
Tsemire Mezemir:
🌻🌻ሰላም እንኳን አደረሰዎ!🌻🌻
ለ2012 ስለ ቤተሰብዎ ፤ ስለ ራስዎ ስለ ልጆችዎ አዲስ እቅድ እንደያዙ በማመን ማይንድ ሞርኒንግ በየወሩ በሚያቀርበው የወላጆች ትምህርታዊ መድረክ ላይ ቅዳሜ መስከረም 10 ልዩ ርዕስ ስላዘጋጀ ከቀኑ 9:00 ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል!
✔ ቦታ ቫምዳስ አዳራሽ
✔ ለጥንድም ለብቻም 200 ብር
👉👉ባማ ጫማ ለ 10 ልጆቻቸውን ያለ አባት ለሚያሳድጉ እናቶች ስፖንሰር ባደረገው በቀረው ጥቂት ቦታ ላይ ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 👉👉ጓደኛም ካለዎት ሊያሳውቋቸው ይችላሉ!

👉👉👂 አቧራ እያስነሱ አቧራ ማራገፍ👂👈👈
✴ራሳቸውን የሚጠሉ ልጆች አንዱ የመገኛ ምንጭ የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ናቸው፡፡✴
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራስ ወዳድነት ያልፀዱ ስለሆኑ የልጆቻቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱት ከለቅሶ በኋላ ነው ፡፡ 🚩 (ስግብግብ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከራሳቸው ጋር አንድ ስላልሆኑ ትጋት አይኖራቸውም ፡፡ቃልም አይከበሩም ፡፡🚩(ተጠራጣሪ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ከይቅርታ ይልቅ ልጆቻቸውን ይወቅሳሉ፡፡ 🚩(ወሸታም ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች የጥገኝነት ማንነት ስላላቸው ጥፋትን ያጋራሉ እንጂ ሃላፊነት አይወስዱም፡፡ 🚩 (ከስህተታቸው የማይማሩና ፈሪ ልጆችን ያፈራሉ)
🙅 የስሜት ብስለት የሌላቸው ወላጆች ገንዘብም፤ ጊዜም፤ ጉልበትም አባካኞች ናቸው ፡፡ 🚩 (ቀዥቃዣና ቅብጥብጥ ልጆችንያፈራሉ)

🚩🚩ሰው የዘራውን ያጭዳል!
በሚለው መርህ ውስጥ እድልና አጋጣሚ የሚባል ነገር አይኖሩም ማለት ነው።
እንደው ምን እንደዘራን ባናውቅም ወይ አረም ወይ ወፍ ዘራሽ ነገር ይበቅላል እንጂ ምንም ላይበቅል አይችልም።
✴ በማወቅ የምንዘራቸው ነገሮች ግን ምርጫችንና ትኩረታችን በውስጡ ስላሉ ለበቀለው ነገር ሃላፊነት መውሰድ እንችላለን ማለት ነው። ✴
👂ወላጅነትም ውስጥ ይህ መርህ ይሰራል!👂
በዚህ ዘመን የሃሳብና የአስተሳሰብ ልዩነት ያለው ወላጅ ካልሆኑ ቆመው ማሠብ ይጠበቅብዎታል!
ወላጅነት በልዩነት !!
9ነኛውን ልዩ ትምህርታዊ መድረክ ጥቅምት 1 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ከኛ ጋር በ ቫምዳስ አዳራሽ ተገኝተው ራስዎን፣ ትዳርዎንና ልጆችዎን ይፈትሹ!

👉👉 ዝምተኛ፣ ፀባየኛ ወይም አያስቸግሩም የሚባሉ ልጆች ሥነ-ልቦናዊ ባህሪያት 👈👈
✴ በብዙ ቤተሰብ ውስጥ የማያስቸግርና ፀባየኛ ልጅ ማለት፦
✔ ዝምተኛ የሆነ፣
✔ አርፎ የሚቀመጥ፣
✔ የሰጡትን የሚበላ፣
✔ የገዙለትን የሚለብስ፣
✔ ያረጉትን የሚሆን የሚሉ ትርጓሜዎችን ይይዛል።
👉 ሆኖም ግን ይህ ባህሪ እራሱን የቻለ መስተካከል ያለበት፤ ልጆችም እያደጉ ሲሄዱ የራሱ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ በልጆቹ ላይ የሚያመጣ ባህሪ ነው።
❄ በዚህም ምክንያት ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸው ልጆች በዋነኝነት፡
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
🔶 ጓደኛ በቀላሉ ማፍራት ስለሚቸገሩ አንድ ወይም ሁለት ጓደኛ ብቻ ይኖራቸዋል።
🔶 ፍላጎታቸውን አያውቁም፣ ምን እንደሚፈልጉ ቢያውቁም ለመግለፅም የሚቸገሩ ናቸው።
🔶 በራስ መተማመን ስለማይኖራቸው አዲስ ነገር አይፈልጉም አይሞክሩምም
🔶 በድርጊታቸው ውስጥ ሁሌ ሰው የሚያስቀይሙ ስለሚመስላቸው መወሰንም ሆነ መምረጥ አይችሉም፣ ይሉኝተኛ ናቸው
🔶 ያልፈለጉትን ነገርም እምቢ ማለት ይከብዳቸዋል
🔶 ብዙ ጊዜ መልሳቸው አጭር አዎ/ አይደለም/ እሺ ብቻ ነው
🔶 ራሳቸውን አይወዱም ሌሎችም እንደሚወዷቸውም አያስቡም በዚህም ምክንያት ለድብርት፣ ለአቻ ግፊት እና ለሱስ የተጋለጡ ይሆናሉ።
ስለሆነም "ፀባየኛ ልጅ" የሚለው ባህሪ ወላጆች እንደገና ሊያዩትና ሊፈትሹት የሚገባ፤ በጊዜም ማስተካካልና ከባለሙያ ጋር በመነጋገር መታየት ያለበት ባህሪ ነው።
በ ማይንድ ሞርኒንግ የቀረበ