Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.48K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
510 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🛎 ዝቅተኛ ስለራስ የሚሰማ ስሜትን የሚያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው!!

👁 ሆኖም ግን በህይወታችን ውስጥ በተለያዩ መገለጫዎች፣ ድርጊቶች እና በሚታየው ባህሪያችን ይንፀባረቃሉ፡፡

⚡️ ስለራስ የሚሰማ ስሜት ብዙ ደረጃዎች ያሉት ሲሆን በጣም ዝቅተኛ የሆነው ስለራስ የሚሰማ ስሜት ከድብርት ህመም ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው፡፡

✏️ እስከ 11 ዕድሜ ባሉ ልጆች ላይ
🔖 ተሳትፎ በመቀነስ፣ ትምህርትን በመጥላት፣ በተደባዳቢነት፣ አልችልም ብሎ ማሰብ ጥቂት መገለጫዎቻቸው ሲሆኑ

✏️ ከ 12 ዕድሜ በላይ ላሉ ልጆች ደግሞ
🔖 ተሳትፎን መቀነስ፣ ዝቅተኛ የትምህርት ውጤት፣ የግል ንፅህናን ባለመጠበቅ፣ ብዙ ጊዜ ለብቻ በመሆን፣ ፍላጎትን ባለማወቅ፣ ሃሳብና ስሜትን ባለማጋራት፣ ደስተኛ ባለመሆን እና በመሳሰሉት መገለጫዎች ይታያሉ

✏️ አዋቂዎች ላይ
🔖 ያነሰ ተሳትፎ፣ አዲስ ነገርን አለመፈለግ፣ በራስ መተማመን ማጣት፣ የምቾት አከባቢን ብቻ መፈለግ፣ እምቢ ማለት አለመቻል፣ የስሜት መቀያየር እና ደስታ ማጣት፣ አሉታዊ ትርጉሞች ጥቂት መገለጫው ናቸው፡፡

🔴 ዝቅተኛ ስለራስ የሚሰማ ስሜት መነሻዎች
🔖 ከአስተዳደግ ችግር፣ ራስን ካለመቀበል፣ ራስን ካለማወቅ፣ ተጋላጭነትን ከማጣት፣ ማረጋገጫ ከማጣት እና ሌሎችም ምክንያቶች ይፈጠራል፡፡

🔑 ሆኖም ግን ይህን ስሜት ለማረምና ለማስተካከል ጥቂት መረዳትን የሚጠይቅ፣ ጥቂት ስራን የሚፈልግ አንድ የስሜት ገፅ ነው፡፡

🤔🤔 ራስዎን፣ ልጆችዎን ይፈትሹ

https://t.me/mindmorning
👍11👌2
Audio
የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ

አራተኛ ሰኞ--- የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

ከ 7 ዓመት ዕድሜው ጀምሮ በሱስ የተጠመደ ለ22 ዓመታት በሱስ በሽታ ውስጥ የቆየ አሁን ላይ ግን ሱስን አሸንፎ የወጣ በህይወቱ ትልቅ ለውጥን ያመጣ ለሌሎችም መውጫ መንገድ ያዘጋጀ ባለ ራዕይ ወጣት ልምድ ፡፡

💡 (እድለኛው ዮናታን- የጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች)

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች
#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍82
🛎 ብዙ ጊዜ ልጆች ላይ የሚኖሩን “አለመቻል” ወይም “ችግር” የምንላቸው ጉዳዮች ለምሳሌ ⚡️የብቃት ማነስ፣ ⚡️በራስ መተማመን ማጣት፣ ⚡️ፍርሃት፣ ⚡️ዝቅተኛ ውጤት፣ ⚡️አሉታዊ ተግባርና ስሜቶቻቸው እና ሌሎችም በአንድም በሌላም መንገድ ከወላጆች የአስተዳደግ ዘይቤ፣ የመምራት ክህሎት እና ከንቃት ማነስ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው፡፡

🤔የስህተት ግንዛቤው ግን ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020 📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍132
Audio
🏷 መጋቢት ወር 9ነኛ መርህ ኃላፊነት የመውሰድ መርህ

💫 የመጀመሪያ ሰኞ ግዴታና ምርጫን ማወቅ

🔖 ኃላፊነት የመውሰድ ጥቅም ምንድን ነው
🔖 ምርጫን ማወቅ እንዴት እንችላለን
🔖 ምርጫ ምን ይፈልጋል
🔖 ምርጫን የምንለምደው እንዴት ነው!!

🌞 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍54
🛎 ብዙ ጊዜ ልጆች ላይ የሚኖሩን “አለመቻል” ወይም “ችግር” የምንላቸው ጉዳዮች  ለምሳሌ ⚡️የብቃት ማነስ፣ ⚡️በራስ መተማመን ማጣት፣ ⚡️ፍርሃት፣ ⚡️ዝቅተኛ ውጤት፣ ⚡️አሉታዊ ተግባርና ስሜቶቻቸው እና ሌሎችም በአንድም በሌላም መንገድ ከወላጆች የአስተዳደግ ዘይቤ፣ የመምራት ክህሎት እና  ከንቃት ማነስ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው፡፡  

🤔የስህተት ግንዛቤው ግን ልጆች እንዲቀየሩ እንፈልጋለን ወላጆች ግን ራሳችንን ማየት እንቸገራለን!!

👀 ራሱን ለማየት ፈቃደኛ የሆነ ወላጅ ህይወቱም ቀላል ነው፤ ልጆቹንም የሚመራው በትዕዛዝና አድርግ አታድርግ በሚል ምክር አዘል ንግግሮች አይሆንም ፡፡

🌾 ወላጅ ሲችል ልጅ ይችላል!
🌾 ወላጅ ጆሮ ሲኖረው ልጅ ልብ ይኖረዋል!
🌾ወላጅ ተግባር ሲችል ልጅ መሪ ይሆናል!
🌾 ወላጅ መርህ ሲኖረው ልጅ ምክንያታዊ ይሆናል!

👁 ራሱን ያየ ወላጅ ሁሌም አትራፊ ነው፣ ልጆቹን በሚፈልገው መንገድ መምራት ይችላል!!

🎯 ለ 4 ቅዳሜዎች የተዘጋጀውን የወላጆች ልዩ ተከታታይ ስልጠና ይካፈሉ፤ ብዙ እይታዎችን ያገኙበታል

📞 ለበለጠ መረጃ 0912 333020  📞 0935 545452 መደወል ይቻላል

https://t.me/mindmorning
👍133👏1👌1
#ጤናማ_ትዳር_ለልጆችዎ

🌾 በአፍሪ ዘር ኤቨንትስ የተዘጋጀ የወላጆች መማማሪያ መድረክ

📍በዓለም ሲኒማ
🗒 መጋቢት 16
ከ 8:00-11:00

https://t.me/Afrizerevents
👏31👍1
ሁለተኛ ሰኞ--- ውሳኔ
<unknown>
📍 መጋቢት ወር-- ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

📍 ሁለተኛ ሰኞ--- ውሳኔ

🖍 ውሳኔ- ህያው የምንሆንበት ነው!!
🖍 ውሳኔ ታሪክ ነው!!
🖍 ውሳኔ ማንነት ነው!!
🖍 ውሳኔ መገለጫ ነው!!
🖍 ውሳኔ ችግር ማቅለያ ነው!!
🖍 ውሳኔ አሻራ ነው!!

🤔 ውሳኔ የማይወስን ሰው የለም- 🤔 ልዩነቱ የውሳኔው አቅም እና ደካማነት ነው

👉🏻 እርስዎ በውሳኔ መስጠት ላይ ምን አይነት ነዎት

❇️ ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍104👌2
Audio
📌መጋቢት ወር-- ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

📌ሶስተኛ ሰኞ--- ተግባርን መቻል

ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው - ከተግባር አንድ የሚገድበን መረጃ ማብዛት ነው
ምርጫ -ውሳኔ ተግባር
ተግባር 👉ያስተምራል👉 በራስ መተማመን ይጨምራል👉 ከፍ ያለ ስሜት ይሰጣል
💥ተግባር መቻል ለህይወታችን የሚሰጠውን ትርጉም ይረዱበታል

መልካም ግዜ

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍132
የእንግዳ ልምድ ሃላፊነት የመውሰድ መርህ
<unknown>
የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

ሃላፊነት የመውሰድ መርህ

እኔ ሃላፊነት የምወስደው
    👉 ስለ ሃሳቤ
    👉 ስለ ድርጊቴ
    👉 ስለ ምርጫዎቼ ነው

ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍112
Audio
ሚያዝያ ወር-- የመፅናት መርህ (10ኛ መርህ)

🌟የመጀመሪያ ሰኞ--- በመፅናት መርህ ጀምሮ መጨረስ

🔑እኔነት ጠላት ይወዳል!! ለመፅናት እንዴት እንቅፋት ይሆናል!

ፅኑ የሚባሉ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች

እርስዎ ስንቱን የባህሪ መገለጫ አለዎት

ለመጀመር፣ ለመጨረስ፣ ለመፅናት ዕይታ ወሳኝ ነው

ብዙ ዕይታዎችን ስለሚያገኙበት ጊዜ ውሰዱበት!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍172
Audio
🛎 የኋላ ህይወት ትክክል እንዲሆን ከኛ ምን ይጠበቃል?

🛎 የወደፊት ህይወት ቀላል እና ስኬታማ የሚሆነው ምን ስናደርግ ነው?

🤔 ምላሹን በቅድሚያ ከራስዎ ጋር ይነጋገሩበት!

ፕሮግራሙን በማድመጥ ጊዜ ሲወስዱ ደግሞ አዲስ ዕይታን እና ምላሹን ያገኛሉ!

👌መልካም ጊዜ

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች
#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍122