Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.61K subscribers
1.33K photos
15 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🌞 የሕይወት ጥራት የሚመሰረተው በምንወስናቸው የውሳኔ ዓይነትና "ችግር" ን በመፍታት አቅማችን ወይም ክህሎቶቻችን ላይ መሰረት ያደርጋል።

🔺 እነዚህ ሁለት ዋና ክህሎቶች ደግሞ የሚገነቡት እና መሰረታቸውን የሚይዙት በልጅነት እድሜ ላይ ነው።

🔺 በልጅነት ዕድሜ ውስጥ ደግም የወላጅ ንቃት፥ አሳታፊነት እና ወላጆች ጋር የዳበሩ ክህሎቶች መኖራቸው ለልጆች የውሳኔ አቅም እና ችግሮችን የመፍታት ክህሎት ትልቁን አሻራ ያሳርፋሉ።

🛎 የወላጅ ንቃት ለልጆች ብቃት!!

🌾 ጊዜ ሰጥተን የሰራነው ስራ ፍሬ ያፈራል!!

🧩 ቅዳሜ በልጆች ስልጠና ይቀላቀሉን
🧩 ለበለጠ መረጃ 0912 333030//0935 545452

t.me/midmorning
Audio
🌤በብቃት መነቃቃት
🌤 ጥር ወር-- በራስ የመነቃቃት መርህ

⚡️ አራተኛ ሰኞ-- በብቃት መነቃቃት

🪄 ሰዎች ብቃትን እንዴት ይለማመዳሉ
🪄 በብቃት የሚገለጹ ሰዎች የባህሪ መገለጫዎች
🪄 ንቃት የብቃት ማረጋገጫ ነው

💫 ብቃት ካለ ንቃት አለ
💫 ንቃት ካለ ብቃት አለ

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍3
Audio
🌞ጥር ወር የመነቃቃት መርህ
🌞5ተኛ ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት

📝 እንግዳችን ብዙ የህይወት መርሆችን አጋርታናለች

🔐 መፍትሄ የሌለው ችግር የለም
🔐ለምወደው ነገር ጊዜ አይጠፋም
🔐የምፈልገውን በህይወቴ ውስጥ አጥቼ አላቅም

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍21
የለውጥ መርህ -ዝግጁነት
<unknown>
🦋 የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ
🎤 ሁለተኛ ሰኞ--- ዝግጁነት

🦋 ለውጥ ምንድን ነው?
🎨ዝግጁነትስ?
🎨 ዝግጁነትን የሚችሉ ሰዎች የለውጥ ሰው ናቸው!
🎨 ዝግጁነት ደረጃም አለው!!
🎨 የዝግጁ ሰው አስደማሚ የባህሪ መገለጫዎች፤🔑  ራስዎን ይፈትሹ

📌 መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ
9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች

#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ

https://t.me/mindmorning
👍9
🤔 ልጆችዎ ብዙ ነገር እያመለጣቸው ነው!!

ሁሌ ቅዳሜ ልጆችዎ ይህን ፕሮግራም ሲካፈሉ
📍 ንቃታቸው ይጠበቃል💫 ትኩረታቸው ይጨምራል💫 ተነሳሽነታቸው ከፍ ይላል💫 የመማር ፍቅራቸው ይጨምራል💫

ልጆችዎን በልጅነታቸው የህይወት ክህሎቶችን 📯 ሲማሩ ወላጆች ያርፋሉ🤔 ልጆች ስኬታማ ይሆናሉ🤔

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

ከ8-11 ዕድሜ
ከ11-18 ዕድሜ

💫 ደስ ብሏቸው ሃሳባቸውን እየገለፁ ራሳቸውን እያዩ ባህሪያቸውን እየቆጠሩ በራስ መተማመናቸውን እየጨመሩ የህይወት ክህሎትን ይማራሉ

ብልህና ራሳቸውን መምራት የሚችሉ ልጆች።

ለበለጠ መረጃ
0912 333020 // 0935545452

t.me/mindmorning
👍32
ራሱን ያየ ወላጅ ልጁን ያያል!!

⚡️ የፍፁማዊነት አስተሳሰብ ቤተሰብ ውስጥ በተለይም ተነሳሽነት ያላቸው እና ሃላፊነት የሚወስዱ ልጆችን ለማፍራት ትልቅ እንቅፋት የሆነ የባህሪ መገለጫ ነው፡፡

⭕️ ይህ ባህሪ 🔺 የህይወትን ሚዛን የሳተ፣ 🔺ሂደትን ማየት የማይችል፣ 🔺ውጤት ለቃሚ ብቻ የሚያደርግ፣ 🔺“እናንተ ታበላሻለችሁ እኔ ነኝ የማውቀው” በሚል ሃሳብ የተሞላ፣ 🔺ሌሎችን የማያስነካ፤ የማያስኖር በአንድ ጥግ የወደቀ፤ 🤔 ብዙ ግዜም “እያደረኩ ያለሁት ልክ ነው” በሚል ልንኮራበት የምንፈልገው እሳቤ ግን ገዳቢ የሆነ አስተሳሰብ-- የፍፁማዊነት አስተሳሰብ!

👁 ይህ የፍፁማዊነት አስተሳሰብ በዋናነት ከተለያዩ የአስተዳደግ ዘይቤዎች፣ ተቀባይነት ለማግኘት ከሚደረግ ጥረት እና የህይወት ትልቅ ግብ ካለመኖር የሚፈጥር ባህሪ ነው፡፡

🧩 ልጆችን ለማሳደግ የማይጠቅም፣🧩 ሃላፊነት የማያስወስድ፣ 🧩በልጆች ላይ ግራ መጋባትን የሚፈጥር፣ 🧩በራስ መተማመናቸውን የሚያሳጣ፣ 🧩በራስ ህይወትም ሆነ በልጆች ማንነት አለመደሰትን የሚያመጣ፣ 🧩ባለብዙ ጣጣ የሆነ አስተሳሰብ ህግ ነው፡፡

🤔 አሁን ራስን ወደ መመልከት ይምጡ!! ራስዎን ይጠይቁ🤔

የሚገልፆት መገለጫ ስንት አለ? -- ጊዜ ይውሰዱበት እና ራስዎ ላይ ይስሩ እርስዎ ሲቀየሩ ቤተሰቡም፣ ልጅም ሲቀየር ያዩታል

ራሱን ያየ ልጁን ያየ!!


ማይንድ ሞርኒንግ
0912 333020 // 0935545452

t.me/mindmorning
👍12
Audio
🎯የካቲት ወር-- የለውጥ መርህ

💎ሁለተኛ ሰኞ--- አዲስ ነገርና መደላድሎቹ

💎የለውጥ አስተሳሰብ ህግ!

💎ለውጥ ውስጥ ያሉ ሰዎች ባህሪያት

💎 በአዲስ ነገር ውስጥ መሆን ያለው ጥቅም እና ባህሪዎቹ!

💎 ለለውጥ ከኋላ ያሉን መደላድሎች ምንድን ናቸው?

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰሮች
#አማራ_ባንክ
#አሻም_ፍራሽ
#ኮካ_ኮላ
https://t.me/mindmorning
👍8👏1