Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
6.48K subscribers
1.34K photos
16 videos
9 files
509 links
-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው!
-የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው!
-ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው!
-ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው!
-ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው!
ቤተሰብ ይሁኑ!
@mindmorning
Download Telegram
🛎ከ 60 ዙር በላይ የተሰጠው ስልጠና ራስን ከማወቅ አንፃር በርካታ ሰዎች ላይ ትልቅ የህይወታቸውን ድርሻ ይዟል፡፡

💎 የ2015 ሁለተኛው ዙር ህዳር 3 ይጀመራል!

🎯🎯ስልጠናው ለአዋቂዎች (For Adults) ነው!

💫 ራስን ማወቅ የመረጋጋት፣ የጤንነት እና የማመስገን በር ነው!

👉🏻የሰው ልጅ ከፍጥረቶች የተለየበት መንገድ ራሱን ስለሚያውቅ ነው ይባላል፡-

❇️ ብዙ ሰዎች "ራሱን የማያውቅ ሰው አለ እንዴ?" የሚል ሃሳብ ያነሳሉ👉🏻 እስኪ እንዚህን ሃሳቦች እንመርምር

ራስን ማወቅ ብዙ ሰዎች የሚሉት ምንድን ነው? ⚡️አከባቢያችንን መለየት፣ ⚡️ለክስተቶች ምለሽ መስጠት፣ ⚡️ተማሪነት፣ ⚡️ስራ መስራት፣ ⚡️ምክንያታዊ መሆን ⚡️ስሜታዊነት፣ እና ሌሎችም …

🎯 ራስን ማወቅ

🔎 የውስጥ ማንነቶቻችን ማወቅ ነው!
🔎 ከሁኔታዎች በላይ መሆን ነው!
🔎 ራስን መሸከም መቻል ነው!
🔎 የማሰቢያ ህጎቻችንን ማወቅ ነው!
🔎 የስሜቶቻችንን መልዕክት ማንበብ ማቻል ነው! 🔎 ከውስጥ ሰላማችን ጋር መገናኘት መቻል ነው! 🔎 የህይወት መርሃችንን ለይተን መያዝ ነው!
🔎 ትርጉሞቻችን ማወቅ ነው!
🔎 የመኖር ምክንያታችንን ማወቅ ነው!
🔎 ጤነኛ እና ንቁ መሆን መቻል ነው…

🔺 በዚህ ስልጠና በጥልቀት ወደ ውስጥ ገብተው ራስዎን ይፈትሹበታል

🔎 ሃሳቦች፣
🔎 የውስጥ ስሜቶች፣
🔎 የህይወት ጥያቄዎች፣
🔎ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ

💎 ከራስዎ ጋር ዘለግ ያለ ግዜ ይወስዳሉ!።

🔑ቁጣ፣ 🔑ብስጭት፣ 🔑ህመም፣ 🔑ድካም፣ 🔑አለመርካት፣ 🔑አሉታ አስተሳሰብ 📍📍ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ። 📍📍

🤔 ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና!

🛎 ያለን ቦታ ጥቂት ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ 0935 545452

t.me/mindmorning

☀️ ራሳቸውን ለመመልከት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ብዙ ነገሮቻቸውን ተረድተው በርካታ የአስተሳሰብ ህግ ለውጥ ያመጡ
የ 2015 የመጀመሪያው ዙር ራስን ማወቅ ሰልጣኞች ከ ራሳቸው እና ከማይንድ ሞርኒንግ ጋር ያላቸው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ 💫🌾💫

👉🏻ራስን ማወቅ ሂደት ነው፤ 📕መነሻውን አይተውታል፣ ሂደቱን ይኖሩታል!🔺

☀️ የነበረው ቆይታ በደስታ፣ በጉጉት እና በብዙ አሃዎች የተሞላ ድንቅ ጊዜ ነበር!

👏👏 ለቅምሻ የሰልጣኞች የቆይታ ስሜት በአጭሩ ሲገለፅ

🖍 ቀጣዩ ዙር ቅዳሜ ህዳር 3 ይጀመራል (ቦታ ሞልቷል)

t.me/mindmorning
👍1
Audio
❤️ ጥቅምት ወር-- ራስን የማፍቀር መርህ

🎯 4ተኛው ሰኞ የእንግዳ ልምድ የምንሰማበት
📌"መጀመሪያ የከበደኝ ለራሴ ይቅርታ ማድረግ ነበር
ለራሴ ይቅርታ በማድረግ ሂደት ውስጥ በዋናነት የቀየርኩት ትሩጉሜን ነበር''

📌አሁን ለእኔ ራስን ማፍቀር “የውስጥ ሰላምና ደስታ ነው፤ ይህም ሁሌ ይሰማኛል”

📌ራሴን ሳፈቅር ጥንካሬዎቼን ዋጋ ሰጠኋቸው፤ ተጠቀምኩባቸው

📌ራስን ማፍቀር ለእኔ ጤናዬን መልሶልኛል

📌ሌላ እይታ የሚጨምርልዎ ሌላ የተኖረ ልምድ - ያዳምጡት

📌ራስን ማወቅ ዋጋን ይጨምራል!!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
👍1