Forwarded from Messi Bre
"I knew that if I failed I wouldn't regret that, but I knew the one thing I might regret is not trying." - Jeff Bezos
❤2
Audio
😁5👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
It is not perfect. But , this is my first time using ai to create contents. It was amazing guys 😊💫
It is version 1.0
@mindful_bytes
It is version 1.0
@mindful_bytes
🔥8
Forwarded from Code Archticate
በ$10 ዶላር ብቻ ዓለምን የታደገው የ22 ዓመቱ ወጣት 🤔
እውነተኛ ታሪክ
እ.ኤ.አ በ2017 ዓለማችን ላይ ታይቶ የማይታወቅ እጅግ አስፈሪ የሳይበር ጥቃት ተከሰተ።
WannaCry የተባለ አደገኛ የኮምፒውተር ቫይረስ በሰከንዶች ውስጥ የዓለምን ትላልቅ ተቋማት ማሽመድመድ ጀመረ። የእንግሊዝ ሆስፒታሎች፣ የባቡር መስመሮች፣ ታዋቂ ባንኮች እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ኮምፒውተሮች በሙሉ በአንድ ጊዜ ተቆለፉ!
ቫይረሱ እያንዳንዱን መረጃ ለመልቀቅ በቢትኮይን (Bitcoin) ከፍተኛ የገንዘብ ክፍያ ይጠይቅ ነበር። የሰዎች ህይወት አደጋ ላይ ወደቀ፣ ዓለምም በታላቅ ድንጋጤ ተዋጠች።
የዓለም ታላላቅ የደህንነት ተቋማት (እንደ FBI) እና ዝነኛ የሳይበር ባለሙያዎች መፍትሄ አጥተው በግራ መጋባት ውስጥ እያሉ... አንድ ማንም የማያውቀው የ22 ዓመት ወጣት ግን ታሪክ ለመስራት ከቤቱ አልጋ ላይ ሆኖ ይሰራ ነበር
ከትናንሽ ክፍል የተነሳው ጀግና
ይህ ወጣት ማርከስ ኸችንስ (Marcus Hutchins) ይባላል። በወቅቱ ምንም አይነት የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ አልነበረውም፤ ነገር ግን በራሱ ጥረት የሳይበር ደህንነትን (Cybersecurity) ያጠና እና ማልዌሮችን የመመርመር ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ልጅ ነበር።
ማርከስ ሌሊቱን ሙሉ ሳይተኛ የቫይረሱን ሚስጥራዊ ኮድ (Code) ሲመረምር አደረ። በመጨረሻም በኮዱ ውስጥ አንድ በጣም አስገራሚ ስህተት ወይም ሚስጥራዊ በር አገኘ!
ቫይረሱ ወደ አዲስ ኮምፒውተር ከመግባቱ በፊት አንድ ያልተመዘገበ የዌብሳይት ሊንክ (Domain) ፈልጎ ለማግኘት ይሞክራል። ያ ዌብሳይት የማይሰራ ከሆነ ጥቃቱን ይቀጥላል፣ ዌብሳይቱ የሚሰራ ከሆነ ግን ጥቃቱን ያቆማል። ይሄ በሳይበር አለም Kill Switch (ጥቃቱን ማቆሚያ ቁልፍ) ይባላል።
ታሪካዊው ውሳኔ
ማርከስ ምንም አላመነታም። ወዲያውኑ የራሱን ኪስ አውጥቶ $10.69 ዶላር ብቻ በመክፈል ያንን ያልተመዘገበ የዌብሳይት ስም በራሱ ስም ገዛውና ዌብሳይቱ በኢንተርኔት ላይ እንዲሰራ አደረገው።
ተአምሩ ተከሰተ.. ማርከስ ዌብሳይቱን እንደገዛው፣ በዓለም ዙሪያ ተሰራጭቶ የነበረው ቫይረስ ጥቃቱን በየቦታው በአንድ ጊዜ ማቆም ጀመረ። ማርከስ በ$10 ዶላር እና በበሰለ ስልቱ ዓለምን ከቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እና ከእጅግ ብዙ የሰው ህይወት መጥፋት ታደገ. በነጋታው ማርከስ የዓለም ሚዲያዎች ሁሉ ያቀነቀኑት የዓለም አዳኝ ጀግና ሆነ።
ከጀግንነት ወደ እስር ቤት?
ነገር ግን ታሪኩ እዚህ ላይ አያበቃም። ማርከስ ይሄን ታላቅ ታሪክ ከሰራ ከጥቂት ወራት በኋላ፣ ወደ አሜሪካ ለሳይበር ኮንፈረንስ ሄዶ እያለ በ FBI ተያዘ! ምክንያቱ ደግሞ በጉረምስና እድሜው (ከዓመታት በፊት) ሳያውቅ የሰራው ሌላ ጎጂ ቫይረስ ተገኝቶበት ነበር።
ዓለም በሙሉ ደነገጠች። ነገር ግን ማርከስ ጥፋቱን አምኖ፣ በወጣትነቱ የሰራው ስህተት እንደሆነ ገለጸ። ፍርድ ቤቱም ማርከስ ዓለምን የታደገበትን ትልቅ በጎ ስራ እና ያሳየውን ልዩ የሳይበር እውቀት ከግምት ውስጥ በማስገባት የእስር ቅጣት ሳይጥልበት በነፃ አሰናበተው.
ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን?

Forwarded from Startups & Ventures
An OpenAI model solved a math problem posed by Paul Erdős in 1946. The task was to find how to place n points on a plane so that the maximum number of pairs share the same fixed distance. For decades, the best known solution was a square grid arrangement.
The AI found a way to arrange points that produces significantly more pairs at a unit distance than any grid. It discovered an infinite family of such arrangements, using algebraic number theory methods never applied to this geometry problem before.
This was not a specialized math program but a general-purpose model. It was not trained or guided specifically to solve this problem, bridging two distant math fields in a way humans had not seen.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1
Forwarded from ALX Ethiopia
Vula Dev Day is coming to Addis.
Build. Ship. Connect.
A full-day hackathon for developers in Addis Ababa. Talks, hands-on building, and refreshments to close the day.
Hosted by ALX Ethiopia in partnership with Vula, bringing together developers, builders, and the wider tech community for a day of creation.
📅 Saturday, May 30, 2026 (ግንቦት 22)
🕘 9:00 AM – 6:00 PM (ከ3:00 - 12:00 ሰዓት)
📍 Capstone ALX Tech Hub, Lideta
🔗 Register now: https://bit.ly/alx-vula-signup
#ALXEthiopia #VulaDevDay #ALXAfrica #LifeAtALX #DoHardThings

❤4
Forwarded from Bytephilosopher
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Introducing CF Focus — AI Blocker for Competitive Programming
CF Focus is a Chrome extension designed for competitive programmers who want to improve real problem-solving skills without instantly relying on AI tools.
The extension automatically blocks AI platforms such as ChatGPT, Claude, Gemini, and others whenever you open platforms like Codeforces and LeetCode
Key features include:
• Automatic AI blocking during practice
• Progressive Hint Unlock system based on effort and time spent
• Focus Sessions with optional Hardcore mode
• Daily streaks, statistics, and focus tracking
• Scheduled blocking and custom platform support
• PIN-protected settings for self-discipline
The idea behind the project is to encourage deeper thinking, longer focus, and stronger competitive programming skills.
GitHub Repository: [ link ] - If you love it please give it a STAR ⭐
Chrome Extension: [ link ] - feel free to leave a review and rate it
#bytephilosopherProjects #project1
@byte_philosopher

🔥4
Forwarded from Cyber Guardians (Nahom Biruk)
Our third video podcast is LIVE on YouTube and we're tackling "The Secret behind big wins".
Featuring: Natnael Geteneh
The Vibe: 🔥 + 💵
Watch here: YouTube Link
Share to save your discipline and startup mindset.
@cyber_Guardian5
Featuring: Natnael Geteneh
The Vibe: 🔥 + 💵
Watch here: YouTube Link
Share to save your discipline and startup mindset.
@cyber_Guardian5
YouTube
የመጀመርያ ስራዬን ስጀምር LAPTOP አልነበረኝም | Episode 03 | Natnael Geteneh
In this episode, we sit down with Natnael Geteneh — a developer with 10 years of experience building websites, mobile apps, desktop software, AI agents, libraries, and multiple startups.
Beyond development, Natnael is also a competitive programmer, Founder…
Beyond development, Natnael is also a competitive programmer, Founder…
❤3
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ዶላሩን በዶላር! ከYouTube ወይም Upwork የተከፈሎትን የዶላር ክፍያ በአፖሎ የዶላር አካውንት ሳይመነዘር ያስቀምጡ፤ በዶላር መክፈል ሲፈልጉ ሀገር ቤት ሆነው ባህር ማዶ ክፍያ ይፈፅሙ።
ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
አቢሲንያ ባንክ
የሁሉም ምርጫ !
ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
አቢሲንያ ባንክ
የሁሉም ምርጫ !
🔥3
Forwarded from Yohannes Haile (Yohannes Haile)
If you're a Telegram Creator, please help this message reach everyone 🤪
The plan is to get rejected for all the reasons App Store Guidelines say are non-compliant features or UX flaws as much as possible in the external beta review. That helps me avoid friction on the actual App Store submission.
And it means it may take me a week or so to deliver the external beta (first version and build) for those of you who sent me email addresses. Meanwhile, you can fill in this form to be one of the Ledgerly Early Adopters:
https://forms.gle/Q6TjQHfjm1xqf6Ux5
The plan is to get rejected for all the reasons App Store Guidelines say are non-compliant features or UX flaws as much as possible in the external beta review. That helps me avoid friction on the actual App Store submission.
And it means it may take me a week or so to deliver the external beta (first version and build) for those of you who sent me email addresses. Meanwhile, you can fill in this form to be one of the Ledgerly Early Adopters:
https://forms.gle/Q6TjQHfjm1xqf6Ux5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Google Docs
ledgerly iOS beta testers
If you are interested in testing Ledgerly on iOS, fill in the form to get an invite for the external beta testing group (Ledgerly Early Adopters)
❤3
Forwarded from Aviation University Info Center
✈️ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (EAU)
የ2026/27 የቅበላ መረጃ መመሪያ
ለ12ኛ ክፍል ፣ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በመውሰድ ላይ ላሉ እና ለሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የሙያ ማሰልጠኛ እና የዲፕሎማ ፕሮግራሞች
Professional & Diploma Programs
እነዚህ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን በቀጥታ ለአቪዬሽን የሥራ ዘርፍ የሚያዘጋጁ በጣም ተፈላጊ ስልጠናዎች ናቸው።
ሀ. Cabin Crew Trainee/የበረራ አስተናጋጅነት
የመግቢያ መስፈርቶች
- የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና (EUEEC) ሰርተፊኬት
ቢያንስ 200+ አጠቃላይ ውጤት
- ዕድሜ፦ 19 – 30
- ቁመት፦
ሴት ➜ 1.58m እና ከዚያ በላይ
ወንድ ➜ 1.70m እና ከዚያ በላይ
- BMI ከቁመት ጋር የተመጣጠነ
- 212 ሳ.ሜ reach test ማለፍ
- የሰውነት ክፍሎች ላይ Tattoo ወይም Scar አይፈቀድም
- የLevel III የእንግሊዘኛ ብቃት
ለ. Aircraft Maintenance Technician (AMT/ACM)/የአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻን
የመግቢያ መስፈርቶች
- የ12ኛ ክፍል Natural Science ተማሪ
- በMath, Physics, English እያንዳንዱ ትምህርት 50%+
- ዕድሜ፦ 18 – 28
- ቁመት፦ 1.60m+
- የMath, Physics, Aptitude Entrance Exam ማለፍ
2. School of Marketing (SOM)/የንግድ እና የገበያ ጥናት ትምህርት ቤት
ለሬሜዲያል ተማሪዎች ቀጥታ የመግቢያ እድል
እነዚህ ፕሮግራሞች በአየር ማረፊያ እና በGround Operations የሚሰሩ ዘርፎችን ይሸፍናሉ።
የሚሰጡ የሙያ ዘርፎች:
- Airline Ticketing & Reservation
የቲኬት መቁረጥና ቦታ ማስያዝ
- Airport Passenger Handling
በአየር ማረፊያ የመንገደኞች አገልግሎት
- Cargo & Ramp Operations
የጭነት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬሽን
የቅበላ መስፈርቶች
- በሬሜዲያል ፕሮግራም
National Remedial Program በስኬት ማጠናቀቅ
Pass Mark ማምጣት
- በ12ኛ ክፍል ቀጥታ
ቢያንስ 250+ አጠቃላይ ውጤት
Natural Science ወይም Social Science
- ተጨማሪ
ዕድሜ፦ 18+
Level IV English Communication Skill
3. የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች/Academic Undergraduate Degrees
- Aeronautical Engineering (BSc)
Natural Science ተማሪዎች
የመንግስት University Cut-off ማሟላት
STEM Entrance Exam ማለፍ
- Aviation Management (BSc)
የአቪዬሽን ቢዝነስ እና ኦፕሬሽን አመራር
Natural Science ተማሪዎች
University Entrance Requirement ማሟላት
- Tourism & Hospitality Management (BA)
Natural Science ወይም Social Science
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መስፈርት ማሟላት
አጠቃላይ የደህንነት መስፈርት
Security Clearance Requirement
ማንኛውም ተማሪ ወደ ስልጠና ከመግባቱ በፊት፦
✔️ ከፌደራል ፖሊስ የተረጋገጠ
✔️ ከወንጀል ነፃ መሆኑን የሚያሳይ
✔️ Police Forensic Clearance Certificate
ማቅረብ ግዴታ አለበት።
Ethiopia Aviation University (EAU)
“Your Gateway to the Aviation Industry”
🎯 ለ12ኛ ክፍል እና ለሬሜዲያል ተማሪዎች
🎯 ቀጥታ የሙያ እና የዲግሪ እድሎች
🎯 ከፍተኛ የሥራ ዋስትና ያላቸው ፕሮግራሞች
@Et_Aviation_Uni

Forwarded from MihreTina💻
#Opportunity
ሙሉ በሙሉ ወጪው የተሸፈነ በሩሲያ ለመማር ሙሉ የትምህርት ዕድል
✨የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ከፍተኛ የሳይንስና የምህንድስና ተቋማት ለመማር ፍላጎት ላላቸው ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ተመራቂዎች የሙሉ የትምህርት ዕድል አቅርቧል።
የምታገኙት
🔹ሙሉ የትምህርት ዕድል
🔹በኒውክሊየር ሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ የላቀ ትምህርት
🔹ዓለም አቀፍ የትምህርትና የሙያ ተሞክሮ
🔹ለኢትዮጵያ የኒውክሊየር ዘርፍ እድገት አስተዋፅኦ የማድረግ ዕድል
የትምህርት ዘርፎች
📌Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc)
📌Nuclear Physics and Technology (BSc)
📌Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc)
📌Heat Power Engineering (BSc)
📌Management in Technological Systems (MA)
ማን ማመልከት ይችላል?
🔸ለመጀመሪያ ዲግሪ (Bsc)
-ከ20 ዓመት ያልበለጠ
-በ12ኛ ክፍል ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገበ
🔸ለሁለተኛ ዲግሪ (Msc)
-ከ30 ዓመት ያልበለጠ
-በሳይንስ ወይም በምህንድስና ዘርፍ በጥሩ ውጤት የተመረቀ
🔸ሴት አመልካቾች በተለይ ይበረታታሉ።
የሚያስፈልጉ ሰነዶች:
-የትምህርት ማስረጃዎችና ትራንስክሪፕት
-CV
-Motivation Letter
-ሌሎች ደጋፊ ሰነዶች
🔗ለማመልከት: enecinfo@enec.gov.et
📝ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 25 / 2018 ዓ.ም
@AAU_PLATFORM

Forwarded from Pearl 𓂀𓍢ִ໋ ͙֒ (Ramen 𓅓)
New lesson learnt - don't ask someone a favor you wouldn't do if you were in their place.
❤2