ሚና ባህላዊ ህክምና መስጫ -Mina Tradetional medicen ሚና ኑሩ
871 subscribers
65 photos
1 video
115 links
It is all about medication through traditional way.
Download Telegram
Channel name was changed to «Mina Traditional medicine -ሚና ኑሩ»
በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለዒድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።አደረሰን
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል !!!!!
እሬት (aloe vera )ለቆዳ የሚሰጠው ጥቅሞች

1 : ለደረቅ ቆዳ፡-

ትንሽ መጠን ያለው እሬት ፤
በትንሿ ማንኪያ እርድ ፤ አንድ የሻይ ማንኪያ ማር ፤አንድ የሻይ ማንኪያ ወተት እና አምስት ጠብታዎች የጽጌሬዳ ውሃ
አዘገጃጀትና አጠቃቀም :-

ሁሉንም ንጥረ ነገሮች ባንድ ላይ ይቀላቅሉ ከዚያም ፊትዎትን፣እጀዎን፣አንገትዎን ይቀቡ እና ለሀያ ደቂቃ ይተውት ።

ከ 20 ደቂቃዎች በኋላ በንጹህ ውሃ ብቻ ይታጠቡ ።

2: ቆዳን ንጹህ ለማድረግ፡-

ግማሽ ኩባያ እሬት ወስደህ ከአንድ ኩባያ ስኳር ጋር መቀላቀል ከዚያም ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሌሚ ጭማቂ መጨመር ።በደንም ማቀላቀል
ይህ ድብልቅ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ በአዲስ ይተካል
ዩቲውብ ሰብስክራይብ ያድርጉ
የስንፈተ ወሲብ ችግር እና መፍትሄ!


#ለብዙ ትዳሮች መፍረስ ምክንያት
#ለፍቅር ግንኙነቶች እንቅፋት የሆነ ችግር ዛሬ መፍትሄ ተገኘለት።

ለወንዶች :

👍ስፐርም ቁጥር አነስተኛ ለሆነ
👍መውለድ እንቢ ላለው
👍ቶሎ ለሚጨርሱ
👍በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
👍ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
👍የብልት ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
ዘለቄታዊ መፍትሄ እኛ ጋር አለ

ለሴቶች :-

• የብልት ፈሳሽ መብዛት
•የወር አበባ እንዲስተካከል የሚያርግ
• ድንግልናን የሚመልስ
•መውለድ እንቢ ላለው
• ወልዶ ለሚሞትበት
•አንድ ልጅ ብቻ ወልዶ እንቢ ላለው
• ውርጃ ለሚመታው

ከኛ ጋር መፍትሄ አለ

ሚና ባህላዊ ህክምና
አድራሻ :-ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት
0920525200
0994777777
0913701119
ሚና ባህላዊ ህክምና
አድራሻ :-አዲስአበባ ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ  ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት 
0920525200
0994777777

https://youtube.com/@minatraditioalmedicine-lp5ds?si=CoznQLwXiNWDfZkR

https://www.tiktok.com/@nurujemal76?_t=8nRk5GNkGpi&_r=1

https://t.me/minatraditional
Channel name was changed to «ሚና ባህላዊ ህክምና መስጫ -Mina Tradetional medicen ሚና ኑሩ»
በሚና የባህል ህክምና እየተዘጋጀ የሚቀርብ ''ጤናዎ በጀዎ '' በሚል ተከታታይ ትምህርት በቅርብ ቀን ይጠብቁን
ሰብስክራይ ፣ላይክ ፣ሸር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ ።

ቤተዎ ሁነው ጤናወን ይጠብቁ !!!

https://youtube.com/@minatraditioalmedicine-lp5ds?si=RaHjL-fytIdkbcIE
በአንድ ቅመማ ብቻ ከ 20 የሚበልጡ ህመም ና በሽታዎችን በቤተዎ ያክሙ !!!
#cureherbal #traditionalmedicine #alternativemedicine #localwisdom #cultural

ከታች ያለውን ሊንክ
በመክፈት ወደ ዩቱይብ ይቀላቀሉ!!!

https://youtu.be/r4-17rG9Y04?si=Ggk1vToPxM9iJ2c2

ሰብስክራይብ ፣ሸር ፣ላይ በማድረግ ለሌሎች እናድርስ
ሚና የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል

የዘቢብ ዘጠኝ ጥቅሞች !

15 ፍሬ ዘቢቢ
250 ml ውኃ ጋር አፍልቶ በማኛውም ጊዜ በየቀኑ መጠጣት በተለይም ለአጫሾች እና በአክታ ለሚሰቃዩ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንም ጥቅም ይሰጣል ።
1-የደም ግፊት ይቀንሳል
2-ኮሊስትሮልን ይቀንሳል
3-የልብ በሽታን ይከላከላል
4-ሳልን ያስታግሳል
5-ሰውነትን ከመርዝ ያፀዳል
6-በወር አበባ ወቅት የደም ግፊትን ይቀንሳል
7-የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
8-የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል
9-ለድምፅ ጥራት ጥቃሚ ነው

ሚና ባህላዊ ህክምና
አድራሻ :-አዲስ አበባ ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት
0920525200
0994777777
👍4