ሚና ባህላዊ ህክምና መስጫ -Mina Tradetional medicen ሚና ኑሩ
873 subscribers
65 photos
1 video
115 links
It is all about medication through traditional way.
Download Telegram
በድሬዳዋ እና በዙሪያው ያላችሁ ወዳጆቸ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በድሬዳዋ መክፈቴን ሳበስር በጣም ደስ እያለኝ ነው ።

ይሄው በወንድሞቸ ምክር ከብዙ ንግግር በኃላ ቅርንጫፍ በድሬዳዋ ሳቢያን እሸት ሆቴል ፊት ለፊት መክፈቴን እነግራችሁዋለሁ ።
አትታመሙ !!! ከታመሙ ግን ኑ ተፈጥሮን በተፈጥሮ እናክማለን !!!!!!!

ሚና የባህል ህክምና
0920525200
0994777777
0929686868
ስፕብስክራይብ ያድርጉ ።ይማሩ ጤናዎን ይጠብቁ
Channel name was changed to «Mina Traditional medicine -ሚና ኑሩ»
በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለዒድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።አደረሰን
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል !!!!!
እሬት (aloe vera )ለቆዳ የሚሰጠው ጥቅሞች

1 : ለደረቅ ቆዳ፡-

ትንሽ መጠን ያለው እሬት ፤
በትንሿ ማንኪያ እርድ ፤ አንድ የሻይ ማንኪያ ማር ፤አንድ የሻይ ማንኪያ ወተት እና አምስት ጠብታዎች የጽጌሬዳ ውሃ
አዘገጃጀትና አጠቃቀም :-

ሁሉንም ንጥረ ነገሮች ባንድ ላይ ይቀላቅሉ ከዚያም ፊትዎትን፣እጀዎን፣አንገትዎን ይቀቡ እና ለሀያ ደቂቃ ይተውት ።

ከ 20 ደቂቃዎች በኋላ በንጹህ ውሃ ብቻ ይታጠቡ ።

2: ቆዳን ንጹህ ለማድረግ፡-

ግማሽ ኩባያ እሬት ወስደህ ከአንድ ኩባያ ስኳር ጋር መቀላቀል ከዚያም ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሌሚ ጭማቂ መጨመር ።በደንም ማቀላቀል
ይህ ድብልቅ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ በአዲስ ይተካል
ዩቲውብ ሰብስክራይብ ያድርጉ