አስቸኳይ የሳይበር ደህንነት መልዕክት 🚨
በመላው ዓለም ከ70% በላይ ድረ-ገጾችን (በተለይም WordPress, Drupal እና Joomla እና የውስጥ ሲስተሞችን) በሚያነቀሳቅሰው የPHP የሶፍትዌር እምብርት ላይ እጅግ አደገኛ ክፍተት (php2shell) ተገኝቷል። ይህ ክፍተት አጥቂዎች ያለ ምንም የይለፍ ቃል ሰርቨሮችን በቀጥታ እንዲቆጣጠሩ እና የመንግስት ውሂቦችን፣ የህክምና መዝገቦችን እንዲሁም የባንክ ዳታቤዞችን እና ሌሎች የግል ፣ የተቋም እና የመንግሥት መረጃዎችን እንዲዘርፉ ሙሉ በር የሚከፍት በመሆኑ፤ በሀገራችን የሚገኙ ድርጅቶች እና ተቋማት በአስቸኳይ የሚከተሉትን 3 ወሳኝ እርምጃዎች እንዲወስዱ እንመክራለን፦
1️⃣ የPHP ስሪትን በአስቸኳይ ማሻሻል (Patching)
ይህ አደጋ ሊፈታ የሚችለው በራሱ በPHP ሰርቨር ላይ በሚደረግ ማሻሻያ ብቻ በመሆኑ፤ የዎርድፕረስ አፕሊኬሽንን ወይም ፕለጊኖችን ማዘመን ብቻውን ዋስትና አይሆንም። ሰርቨሮችዎን በአስቸኳይ ወደሚከተሉት ደህንነታቸው የተጠበቁ ስሪቶች ያሳድጉ፦
✔️ PHP 8.5.12 ፣ 8.4.27 ፣ 8.3.36 ወይም 8.2.35 እና ከዚያ በላይ።
(ማሳሰቢያ፦ እንደ PHP 7.4 ወይም 8.0 ያሉ አገልግሎታቸው ያበቃ የቆዩ ስሪቶች ይፋዊ ማስተካከያ ስለማይደረግላቸው ሰርቨሩን ሙሉ በሙሉ ወደ አዲሱ ስሪት ማዛወር ግዴታ ነው)።
2️⃣ ድብቅ መግቢያዎችን መፈተሽ (Audit for Backdoors)
የአለም አቀፍ ተቋማት (እንደ Cloudflare እና Amazon ያሉ) ክፍተቱ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የጥቃት ሙከራዎችን መዝግበዋል። ስለዚህ የደህንነት ማስተካከያውን ከመጫንዎ በፊት፤ አጥቂዎች ቀድመው ወደ ሰርቨርዎ የሰገሰጓቸው ድብቅ መግቢያዎች (Backdoors) መኖራቸውን በሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች በጥልቅ ያስፈትሹ።
3️⃣ ማሻሻል ወይም መዝጋት (Fix or Suspend)
እንደ አሜሪካው NSA እና የእንግሊዙ NCSC ያሉ ዓለም አቀፍ የደህንነት ተቋማት እንዳሳሰቡት፤ የደህንነት ማስተካከያውን (Patch) ወዲያውኑ መጫን የማይቻል ከሆነ፤ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑትን የውጭ መስመር ድረ-ገጾች እና ሲስተሞች ለጊዜው ሙሉ በሙሉ ከኢንተርኔት ላይ ማጥፋት (Offline ማድረግ) ተመራጭ እና አስተማማኝ የመከላከያ እርምጃ ነው።

❤2
ብዙ ጊዜ የሀገር መሪዎች ሲናገሩ የምንሰማው ስለ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ ወይም ዲፕሎማሲ ነው። ነገር ግን በጃፓን የሆነው ነገር ሙሉ በሙሉ የተለየ እና ለቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ ማሳያ ነው!
የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ ታካኢቺ (Sanae Takaichi) በPHP ላይ የተገኘውን አደገኛ የደህንነት ክፍተት በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ለሕዝብ ያስተላለፉት አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ በጣም አስገርሞኛል።
የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) አሁን ላይ የቴክኒክ ሰራተኞች ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የብሔራዊ ደህንነት አካል መሆኑን እና የከፍተኛ ሀገር መሪዎችን ትኩረት የሚሻ ደረጃ ላይ መድረሱን ያሳያል!
📌 Telegram:
https://t.me/miftahcode
#TechNews #CyberSecurity #PHP

👍2
AI
ከጀርባው ያለው እውነታ ግን የLarge Language Models (LLMs) ስልተ-ቀመር ነው። AI ቀጣዩን ተስማሚ ቃል የሚመርጠው በ Probabilistic Modeling እንጂ በማስተዋል አይደለም። "ይቅርታው" የሰውኛ ባህሪ ሳይሆን የData ስልጠናው ውጤት ብቻ ነው።
የቴክኖሎጂውን ውስንነትና አሰራር በትክክል መረዳት፣ ከAI ጋር የምናደርገውን መስተጋብር ይበልጥ ውጤታማ እና ምክንያታዊ ያደርገዋል።
#ArtificialIntelligence #DataScience #LLMs
"ዛሬ ምን ላግዝህ?" ሲልህ ወይም ለስህተቱ "ይቅርታ" ሲጠይቅህ፣ ስሜት ኖሮት እያሰበ እንዳይመስልህ። ይህ Anthropomorphism ወይም ማሽኑን እንደ ሰው የማየት ስነ-ልቦናዊ እይታ ይባላል።ከጀርባው ያለው እውነታ ግን የLarge Language Models (LLMs) ስልተ-ቀመር ነው። AI ቀጣዩን ተስማሚ ቃል የሚመርጠው በ Probabilistic Modeling እንጂ በማስተዋል አይደለም። "ይቅርታው" የሰውኛ ባህሪ ሳይሆን የData ስልጠናው ውጤት ብቻ ነው።
የቴክኖሎጂውን ውስንነትና አሰራር በትክክል መረዳት፣ ከAI ጋር የምናደርገውን መስተጋብር ይበልጥ ውጤታማ እና ምክንያታዊ ያደርገዋል።
#ArtificialIntelligence #DataScience #LLMs
Artificial intelligence is getting ready for business, but are businesses ready for AI?
ማስታወቂያዎች እኛን እያነበቡን ይሆን?
የድሮውን ማርኬቲንግ ዘመን ታስታውሳላችሁ? በአንድ የሬዲዮ ወይም የቲቪ ማስታወቂያ በሚሊዮን የሚቆጠርን ህዝብ “በጅምላ” ለማዳረስ ይሞከር ነበር። የእኛ የተለየ ፍላጎት፣ ምርጫም ሆነ ስሜት ቦታ አልነበረውም።
ነገር ግን የዲጂታል ዘመን ሁሉንም ነገር ቀየረው።
እኛ ፌስቡክ እና ቲክቶክ ላይ ስናሳልፍ የተውነው እያንዳንዱ “ላይክ”፣ ኮሜንት እና የቪዲዮ እይታ ተከማችቶ አርተፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) ወለደ።
አሁን ደግሞ በስልካችን ብቻ ሳይሆን ወደፊት በአካል በምንሄድባቸው ቦታዎችም ጭምር በምናባዊ ቴክኖሎጂዎች (XR) ታግዞ ፍላጎታችንን በቅጽበት እያነበበ የሚያስተናግድበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።
አሁንም ነገሮች ከዚህም በላይ ይበልጥ ይራቀቃሉ ተብሎ ይገመታል የኮግኒቲቭ ሳይንስ ውህደት! ኮግኒቲቭ ሳይንስ ይበልጥ አድጎ የ Neuromarketing ዘመንን ይወልድ ይሆን? ኢንሻአላህ አብረን የምናየው ይሆናል!

AI ደግሞ የእያንዳንዳችንን የባህሪና ልማድ በደንብ በማጥናት ማስታወቂያዎችን ልክ ለእኛ ብቻ ተለክተው የተሰፉ እስኪመስሉ ድረስ እጅግ ግላዊ (Hyper-Personalized) አደረጋቸው።
አሁን ደግሞ በስልካችን ብቻ ሳይሆን ወደፊት በአካል በምንሄድባቸው ቦታዎችም ጭምር በምናባዊ ቴክኖሎጂዎች (XR) ታግዞ ፍላጎታችንን በቅጽበት እያነበበ የሚያስተናግድበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።
አሁንም ነገሮች ከዚህም በላይ ይበልጥ ይራቀቃሉ ተብሎ ይገመታል የኮግኒቲቭ ሳይንስ ውህደት! ኮግኒቲቭ ሳይንስ ይበልጥ አድጎ የ Neuromarketing ዘመንን ይወልድ ይሆን? ኢንሻአላህ አብረን የምናየው ይሆናል!
ወጣት ሆይ!
ዛሬ ራስህን በእውቀት፣ በጥሩ ስነ-ምግባርና በጠንካራ ክህሎት ከገነባህ፣ ነገ የምትቆምበት ማማ የላቀ ይሆናል።
ጊዜህን በማይረቡ ነገሮች ከማባከን ይልቅ፣ ህልምህን ወደ እውነት ለመቀየር ዛሬን በአግባቡ ተጠቀምበት!
እጅህ ላይ ያለው ጉልበት፣ ጊዜና አቅም ተመልሶ የማይመጣ ውድ ሀብት ነው።
ዛሬ ራስህን በእውቀት፣ በጥሩ ስነ-ምግባርና በጠንካራ ክህሎት ከገነባህ፣ ነገ የምትቆምበት ማማ የላቀ ይሆናል።
ጊዜህን በማይረቡ ነገሮች ከማባከን ይልቅ፣ ህልምህን ወደ እውነት ለመቀየር ዛሬን በአግባቡ ተጠቀምበት!
👏12👍4
በምስሉ ላይ የምታዩት ገና የ13 ዓመት ታዳጊ የነበረው ቢል ጌትስ (በስተቀኝ) ከእሱ በ3 ዓመት ከሚበልጠው የ16 ዓመት የልጅነት ጓደኛው ፖል አለን (በስተግራ) ጋር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያሉ የመጀመሪያ የኮምፒውተር ፕሮግራማቸውን በBASIC ቋንቋ ሲጽፉ ነው። ይህ የልጅነት ትውውቃቸውና የጋራ የፈጠራ ፍቅራቸው ነው የዓለምን ታሪክ የቀየረው።
ታሪኩ እንዲህ ነው ፤ በ1975 ዓ.ም. ቢል ጌትስና ፖል አለን በአንድ ታዋቂ መጽሔት የፊት ገጽ ላይ "Altair 8800" የተባለውን የመጀመሪያውን የግል ኮምፒውተር ምስል ተመለከቱ። ወዲያውኑም "ጊዜው ሳያመልጠን አሁኑኑ መሥራት አለብን" በሚል ቁርጠኝነት ለዚያ ኮምፒውተር የሚሆን Altair BASIC የተባለ ሶፍትዌር ሌሊትና ቀን ወጥረው ጻፉ። ይህ ሶፍትዌር የማይክሮሶፍት የመጀመሪያው የንግድ ምርት (Commercial product) ሆነ!
በወጣትነታቸው በከፈሉት መስዋዕትነትና ባሳዩት ታታሪነት ዛሬ በእያንዳንዱ ጠረጴዛ እና ቤት ውስጥ ኮምፒውተር እንዲኖር አድርገዋል።
የወጣትነት ዕድሜ ዝም ብሎ የሚታለፍ ሳይሆን እንደነ ቢል ጌትስና ፖል አለን ዓለምን የሚቀይሩ ታላላቅ ህልሞች የሚጠነሰሱበትና ወደ ተግባር የሚቀየሩበት የወርቅ ዘመን ነው።
ስለዚህ ወጣት ሆይ!
ቁጭት ሳይመጣ በፊት!
📌 ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል እና መረጃዎቻችንን ለመከታተል፡

ይህንን ታላቅ ኩባንያ በይፋ ሲመሰርቱ የቢል ጌትስ ዕድሜ ገና 19 ዓመት ሲሆን የፖል አለን ደግሞ 22 ዓመት ነበር።
በወጣትነታቸው በከፈሉት መስዋዕትነትና ባሳዩት ታታሪነት ዛሬ በእያንዳንዱ ጠረጴዛ እና ቤት ውስጥ ኮምፒውተር እንዲኖር አድርገዋል።
የወጣትነት ዕድሜ ዝም ብሎ የሚታለፍ ሳይሆን እንደነ ቢል ጌትስና ፖል አለን ዓለምን የሚቀይሩ ታላላቅ ህልሞች የሚጠነሰሱበትና ወደ ተግባር የሚቀየሩበት የወርቅ ዘመን ነው።
ስለዚህ ወጣት ሆይ!
ጊዜህ በእጅህ እያለ አሁኑኑ ተጠቀምበት! ወጥር፣ ታታሪ ሁን፣ ተማር፣ ተመራመር!
ቁጭት ሳይመጣ በፊት!
📌 ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል እና መረጃዎቻችንን ለመከታተል፡
https://t.me/miftahcode
❤1👍1
Mohammed_Seid_Facebook_Growth_Strategy_Deck 6.pptx
15.2 MB
እንደ ሶሻል ሚድያ ማናጀሬ እና ዲዛይነሬ በመሆን እንዲያግዘኝ ያዘዝኩት GenAI ፤ የፌስቡክ የ28 ቀናት የእንቅስቃሴ መረጃዎቼን በደቂቃዎች ውስጥ በጥልቀት በመተንተን አስገራሚ የመፍትሄ ሃሳቦችን እና የ90 ቀን ስትራቴጂካዊ እቅድ አውጥቶልኛል።
ውጤቱ ምን ይመስላል?
ከፍተኛ ተደራሽነት (Reach): 782K+ ዕይታዎች
ንቁ ማህበረሰብ: ከ5,300 በላይ መስተጋብሮች (Interactions)
ዕድገት: ከ600 በላይ አዳዲስ ተከታዮች እና ሌሎች ለውሳኔ የሚያገለግሉ ድንቅ እይታዎች
ይህንን ስልታዊ አካሄድ በመከተል አካውንቴን በ10 እጥፍ (10x) ማሳደግ አይቻልም ብሎ ማሰብ ይከብዳል። በብልጠት እና በአጋርነት ከተጠቀምንበት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለቢዝነስ እና ለዲጂታል ብራንድ እድገት ያለው አስተዋጽኦ የላቀ ነው።
እንዴት እንዲሰራልኝ ማወቅ የምትፈልጉ ኮሜንት ላይ አሳውቁ👇
📌 ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉ:

ማንኛውንም ሚስጥራዊ ሰነዶች እና መረጃዎች ለአጠቃቀም ስንሰጥ በአግባቡ መያዝ እና መጠበቅ ይገባናል!
እንዴት እንዲሰራልኝ ማወቅ የምትፈልጉ ኮሜንት ላይ አሳውቁ👇
📌 ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉ:
https://t.me/miftahcode
👍3❤2
OpenAI አዳዲስ የኤአይ ሞዴሎቹ ለዘመናት የሳይንስ ሊቃውንትን ሲያደናግሩ የኖሩ 3 ታላላቅ የሳይንስ እንቆቅልሾችን መፍታታቸውን በይፋ አስታወቀ! ይህ ግኝት በሂሳብ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በኳንተም ፊዚክስ ዘርፍ አዲስ ታሪክ የጻፈ ነው።
ኤአይ የፈታቸው 3ቱ ታላላቅ ሳይንሳዊ ምስጢሮች ምንድን ናቸው?
1️⃣ በሂሳብ (Mathematics)፦ ለረጅም ጊዜ ሳይፈታ የቆየውን እና የሞገድ ባህሪን የሚመለከተውን ‘Local smoothing conjecture’ የተባለውን የሂሳብ ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ማረጋገጥ ችሏል። ይህ መፍትሄ ሌሎች ተያያዥ የሂሳብ ምስጢሮችንም በአንድነት ይፈታል።
2️⃣ በኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science)፦ በኮምፒውተር ሳይንስ ዓለም እውነት ነው ተብሎ ይታመን የነበረውን ‘Exponential Time Hypothesis (ETH)’ የተባለውን መላምት የOpenAI ሲስተም ሐሰት (ውሸት) መሆኑን አረጋግጧል። ይህም እጅግ ፈጣን የሆኑ የኮምፒውተር አልጎሪዝሞችን ለመስራት አዲስ በር ይከፍታል።
3️⃣ በኳንተም ፊዚክስ (Quantum Physics)፦ በዘመናዊ ፊዚክስ ውስጥ እጅግ አስቸጋሪ ለሆነው የኳንተም መስክ ቲዎሪ (Pure Yang–Mills theory) ጠንካራ የሒሳብ ማረጋገጫ ሰጥቷል። ይህ ጥያቄ ለአመታት ሳይፈታ የቆየና የሚሊኒየም ሽልማት (Millennium Prize) የሚያስገኝ ታላቅ የፊዚክስ ምስጢር ነው።
OpenAI ለእነዚህ ታላላቅ ግኝቶች ምንም ዓይነት የአካዳሚክ እውቅና (Credit) እንደማይፈልግ አስታውቋል። ይልቁንም ግኝቶቹን የዓለም አንጋፋ ሳይንቲስቶች እና የኖቤል ተሸላሚዎች በጋራ እንዲመረምሩትና ወደ ተግባር እንዲቀይሩት ፈቅዷል።
📸 Jeff Chiu/AP
📌 Telegram: https://t.me/miftahcode
#AI #OpenAI

❤5
በየትኛው ደረጃ እና ዘርፍ ላይ ያለ #Employee ስለ AI ሊመልሳቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጥያቄዎች
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት!
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ⤵️፡
📌 Telegram: https://t.me/miftahcode
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት!
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ⤵️፡
📌 Telegram: https://t.me/miftahcode
❤3
በቴክኖሎጂ ዘመን የሚያውቀውን እውቀት ሰው እንዳያውቅ የሚታትር በጣም ይደንቀኛል! በተለይ የጋራ አውቀቶችን
ወዳጄ! በዚህ ፈጣን የቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ዘመን ድብቅ የሚባል ነገር የለም ፤ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ያለ እና በሰከንዶች ውስጥ ሊደረስበት የሚችል እውነት ነው።
በጋራ በመሥራት እና እርስ በርስ በመማማር ትልልቅ ማህበረሰቦችን መገንባት ይቻላል።

እውቀትን ማካፈሉ በላጭ ነው! እውቀት ሲካፈል እንጂ ሲደበቅ አይጨምርም ፤ አብሮ ማደግ የዘመኑ ጥበብ ነው።

👍11❤5🔥2