ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣
💻 ፕሮግራሚንግ፣
🧠 ማሽን ለርኒንግ፣
⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣
📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል።
እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ተከታዩን ሊንክ https://aii.et/summercamp በመጠቀም ይመዝገቡ።
ኤ.አይ ለሁሉም!
AI4ALL!

የኮምፒውተር ሳይንስን ከሃርቫርድ በነፃ ይማሩ! 🚀💻
የፕሮግራሚንግ እና የቴክኖሎጂ አለምን ለመቀላቀል ከታዋቂው የ CS50 ኮርስ በላይ የተሻለ መነሻ የለም። ምንም አይነት የኮዲንግ ልምድ ለሌላችሁም ጭምር የሚሆን ምርጥ ስልጠና!
🎯 የሚያካትታቸው: C, Python, SQL, HTML/CSS እና JavaScript
💡 ዋና ጥቅሙ: ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን ማዳበሩ
አሁኑኑ ይጀምሩ 👇
🔗 https://youtube.com/playlist?list=PLhQjrBD2T380hlTqAU8HfvVepCcjCqTg6&si=8sRAHF-NZe666WVq

👍3
YouTube ለአወቀው እና ለተጠቀመበት ሰፊና ነጻ የትምህርት ተቋም ነው።
እንደዚህ ነው የሚሰማኝ! 🥰
እናንተም ከተስማማችሁ ኮሜንት ላይ "I agree 👍" በማለት የሚሰማችሁን ግለፁልኝ!

❤5
📱 አፕሊኬሽን ሳናወርድ ሙሉ አገልግሎት ማግኘት እንደምንችል ታውቃላችሁ?
ብዙ ጊዜ የስልካችን ማህደረ ትውስታ (Storage) ሲሞላ ወይም አፖች ከ Play Store አልወርድ ሲሉን እንቸገራለን። ነገር ግን አብዛኛዎቹ ዘመናዊ አፖች Web Version (በብሮውዘር የሚሰሩ) ስላላቸው የግድ ስልክ ላይ መጫን አይጠበቅብንም።
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረዳታችንን Geminiን እንደ ምሳሌ እንውሰድ፡
የ Gemini አፕ በስልካችሁ ላይ ባይሰራም እንኳ፣ ምንም አይነት ሳይዝ ሳይቀንስ ሙሉ ፈንክሽኑን (Features) በዌብሳይት ስሪቱ መጠቀም ትችላላችሁ።
እንዴት መጠቀም ይቻላል?
Google Chrome ወይም የምትጠቀሙትን ብሮውዘር ክፈቱ።
ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ 👉 https://gemini.google.com/app
በጂሜይል (Gmail) አድራሻችን በመግባት ስራችሁን አቅልሉ!
📌 (Tip): ክሮም ላይ ከገባችሁ በኋላ ከላይ በቀኝ በኩል ያሉትን ሶስት ነጥቦች ነክታችሁ "Add to Home Screen" ካላቸሁት፣ ልክ እንደ አፕሊኬሽን ስክሪናችሁ ላይ ይቀመጥላችኋል።
ለተጨማሪ ቪዲዮውን ይመልከቱ👇
https://youtube.com/shorts/cDVfRDYGyZo?si=Z134_iumD9IL7hLo

Gemini
Google Gemini
Meet Gemini, Google’s AI assistant. Get help with writing, planning, brainstorming, and more. Experience the power of generative AI.
❤6👏1
ዋትስአፕ የስልክ ቁጥርን የሚተካ አዲስ የ"ተጠቃሚ ስም" (Username) አሰራር ይፋ ማድረጉን አስታወቀ
በዓለም ዙሪያ ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ዋትስአፕ (WhatsApp)፣ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ሲጠቀምበት የነበረውን የስልክ ቁጥር ግዴታነት የሚያስቀር አዲስ ማሻሻያ ማስተዋወቅ ጀምሯል። ይህ አሰራር ተጠቃሚዎች የግል ስልክ ቁጥራቸውን ለሌሎች ማጋራት ሳያስፈልጋቸው፣ በራሳቸው ልዩ የተጠቃሚ ስም (Username) ብቻ እንዲገናኙ የሚያስችል ነው። በተለይም በትልልቅ የቡድን ውይይቶች (Group Chats) ውስጥ ስልክ ቁጥርን ከማያውቁት ሰው ለመደበቅ ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ትልቅ መፍትሄ ሆኗል።
ይህንን አዲስ አሰራር ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ ዋትስአፕ የህዝብ ማውጫ ወይም የራስ-አጠናቃቂ (Autocomplete) ፍለጋዎችን አይጠቀምም። ይህም ማለት አንድ ሰው እርስዎን ለማግኘት የግድ ትክክለኛውን የተጠቃሚ ስምዎን ማወቅ ይኖርበታል። በተጨማሪም፣ ስምዎ በቀላሉ ተገምቶ አላስፈላጊ የብልጭታ መልዕክቶች (Spam) እንዳይላኩብዎት "የተጠቃሚ ስም ቁልፍ" (Username Key) የተሰኘ ተጨማሪ የይለፍ ኮድ (PIN) ማዘጋጀት ይቻላል፤ ይህ ኮድ ሳይገባ ማንም ሰው መጀመሪያ መልዕክት ሊልክልዎ አይችልም።
አዲሱ ማሻሻያ በዓለም ዙሪያ ቀስ በቀስ እየተለቀቀ የሚገኝ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች የፈለጉትንና የማይደገም ስም ቀድመው እንዲያስይዙ ዕድል ተሰጥቷል። በፌስቡክና ኢንስታግራም ላይ ገጽ ያላቸው ድርጅቶች፣ የንግድ ተቋማት እና ታዋቂ ሰዎች የስም መጭበርበር እንዳይገጥማቸው ለማድረግ ተመሳሳይ ስማቸውን ቀድመው እንዲያስይዙ ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል። ተጠቃሚዎችም የፈለጉት ስም ከተያዘባቸው አብሮ የተሰራው የስም አማራጭ አመንጪ (Generator) በመጠቀም ሌላ ስም መምረጥ ይችላሉ።
አገልግሎቱን ለማስተዳደር Settings > Account > Username ስር በመግባት የራስዎን ስም ማስያዝ መጀመር ይችላሉ።
ለተጨማሪ👇
https://www.facebook.com/share/v/1EYEw9rESJ/

❤5👍1
የ #EthioCoders (Global Chapter Ethiopia) የዲጂታል ክህሎት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ምዝገባ ለጊዜው ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ታውቋል።
ከUdacity የተማሪዎች ድጋፍ ሰጪ ክፍል በተሰጠኝ ይፋዊ የኢሜይል ምላሽ መሠረት፣ በአሁኑ ወቅት አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት የቆመ ሲሆን ፕሮግራሙ በድጋሚ ስለሚጀመርበት ቀን እስካሁን የተሰጠ ምንም ዓይነት ይፋዊ መግለጫ የለም።
ምዝገባው ቢዘጋም ፣ የኮዲንግና የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ወጣቶች Udacity የራሱን የNanodegree ፕሮግራሞች መከታተል ወይም በበይነመረብ ላይ የሚገኙ ነፃ የትምህርት ግብዓቶችን (Free resources) መጠቀም እንደሚችሉ አማራጭ ጠቁሟል።
ስለ ፕሮግራሙ መዘጋት እና በድጋሜ ስለመጀመሩ ከ 🇪🇹 መንግስት በኩል የተሰጠ መግለጫ የለም።
ፕሮግራሙ በድጋሜ የሚጀመር ከሆነ መረጃ ተከታትዬ ሼር አደርጋችኋለሁ እስከዚያ ሌሎች አማራጮችን ተጠቀሙ። በርካቶች እየጠየቃቸሁኝ ስለሆነ ነው ይህን መረጃ ያጋራሁት !
Stay Connected 🥰

👍5❤4
የቴክኖሎጂ አቅማችሁን በነጻ ከፍ አድርጉ! 🚀
የቴክኖሎጂው ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ነው። እንደ AI፣ ዳታ ሳይንስ እና ሳይበር ሴኩሪቲ ያሉ ዘርፎች የወደፊቱን የሥራ ዓለም እየቀየሩ ናቸው። እናንተስ ለዚህ ዝግጁ ናችሁ?
የቴክኖሎጂው ፈር ቀዳጅ IBM የተለያዩ የዲጂታል ክህሎቶችን በነጻ ለመማር ትክክለኛ ምርጫ ነው። በ IBM SkillsBuild በኩል በነጻ የሙያ ክህሎታችሁን የምታሳድጉበትን ዕድል ማግኘት ትችላላችሁ።
ምን ልንማር እንችላለን?
➡️አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence): ከዘመኑ ጋር አብሮ ለመራመድ።
➡️ሳይበር ሴኩሪቲ (Cybersecurity): የዲጂታል ደህንነትዎን ለማረጋገጥ።
➡️ዳታ መሰረታዊ እውቀት (Data Fundamentals): መረጃን በመጠቀም የተሻለ ውሳኔ ለመስጠት።
ይህ እውቀት ለሙያዊ ዕድገታችሁ ትልቅ መነሻ ሊሆን ይችላል። አሁኑኑ ጀምሩት እና የሰርቲፊኬት ባለቤት ይሁኑ! 🎓
ሊንክ፡ https://www.ibm.com/account/reg/us-en/signup
#TechSkills #IBM #SkillsBuild #FreeLearning

🥰1👏1
WEF_Future_of_Jobs_Report_2025.pdf
17.7 MB
የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም የ2025 የሥራ ዕድሎች ጥናት እንደሚያሳየው፣ የቴክኖሎጂ አቅም፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና አውቶሜሽን ከዳታ መግቢያ እስከ የሂሳብና የጽሕፈት ቤት ሥራዎች ድረስ ያሉ ባህላዊ የሥራ ዘርፎችን በፍጥነት እየቀየሩ ይገኛሉ። ይህ ለውጥ በተወሰኑ የሥራ ዘርፎች ላይ መቀነስን ቢያመጣም፣ ለሰው ልጅ የሥራ አቅም ማጎልበቻ (augmentation) እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች ሰፊ እድልን እየከፈተ ነው። በመሆኑም፣ አሁን ያለው የሥራ ዓለም ከቴክኖሎጂ ጋር አብሮ የሚሰራ፣ አዳዲስ ዲጂታል ክህሎቶችን የሚያዳብር እና ለቀጣይ የሥራ እድሎች ዝግጁ የሆነ የሰው ኃይልን ይጠይቃል።
ለማንኛውም ሙሉ ጥናቱን እንድታነቡት ግብዣዬ ነው! 😘
ለማንኛውም ሙሉ ጥናቱን እንድታነቡት ግብዣዬ ነው! 😘
❤2👍2
የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የ"5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች" ኢንሼቲቭን ወደ 7 ሚሊዮን ከፍ እንዲል ተደረገ
የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች እና ኢትዮጵያ በጋራ በመሆን ሲያካሂዱት የነበረውን "5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች" ኢንቨቲቭ ወደ 7 ሚሊዮን ከፍ ማድረጋቸውን የ ኢሚሬት የዜና ወኪል ማምሻውን ይፋ አድርጓል። ከዚህ በፊት ይፋ የተደረገው የ 5M ቁጥር መሙላቱን ተከትሎ በ Udacity በኩል ሰሞኑን አዲስ ምዝገባ እንደማይቀበል መዘገቤ የሚታወስ ሲሆን አሁን የተደረገውን የ 2M ጭማሬ መሰረት አድርጎ ምዝገባ ሲቀበል መረጃ የማደርሳችሁ ይሆናል። ኢንሻአላህ

👍19❤2
ማሽኖች መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን ውሳኔው የሰው መሆን አለበት!" - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ 🚨🤖
በጄኔቫ በተካሄደው የመጀመርያው የተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አስተዳደር ዓለም አቀፍ ውይይት ላይ፣ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ በቴክኖሎጂው ዙሪያ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።
ዋና ጸሐፊው በንግግራቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡
🔹 "ገዳይ ሮቦቶች"፦ ለሰላማዊ አገልግሎት የተፈጠሩ ኃይለኛ የAI ቺፖች ወደ ጦር ሜዳ እየገቡ መሆናቸው አደገኛ አዝማሚያ መሆኑን ገልጸዋል። በራስ ገዝ የሚንቀሳቀሱ "ገዳይ ሮቦቶች" በአሁኑ ወቅት የተለመዱ መሆናቸውን በመጥቀስ፣ የዓለም መንግሥታት የቴክኖሎጂውን አጠቃቀም በሕግ ሊገድቡ እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል።
🔹 የሕጻናት ደህንነት ቅድሚያ ይስጠው፦ "ምንም ሕጻን ለተቆጣጠርነው የAI ቴክኖሎጂ የሙከራ አይጥ መሆን የለበትም" ያሉት ዋና ጸሐፊው፣ ኩባንያዎች የAI ምርቶቻቸውን ለሕጻናት ከማቅረባቸው በፊት ደህንነታቸው የተረጋገጠ መሆኑን ማረጋገጥ እንዳለባቸው አሳስበዋል። በተለይም ሕጻናትን የሚያካትቱ የወሲብ ይዘቶች ላይ "ዜሮ መቻቻል" (Zero Tolerance) ሊኖር እንደሚገባ አስምረውበታል።
🔹 የሰው ልጅ ውሳኔ፦ AI በፍትህ፣ በጤና እና በፖሊስ ዘርፎች መረጃ ሊሰጥ ቢችልም፣ የመጨረሻው ውሳኔ ሰጪና ተጠያቂ የሰው ልጅ መሆን እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።
🔹 የዲጂታል ክፍፍልን ማጥበብ፦ AI የሀብታሞች ብቻ መሆን የለበትም። በማደግ ላይ ያሉ አገራት የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዓለም አቀፍ የትብብር መረብ እንዲቋቋም ጥሪ አቅርበዋል።
🔹 አካባቢ ጥበቃ፦ በ2030 ሁሉም የAI መረጃ ማዕከላት (Data Centres) በታዳሽ የኃይል ምንጭ እንዲሰሩ ጉቴሬስ ጥሪ አቅርበዋል።
ቴክኖሎጂው ለሰው ልጅ ትልቅ ዕድል ቢሆንም፣ በአግባቡ ካልተያዘ ግን አደጋው የከፋ ሊሆን እንደሚችል ተመልክቷል።
ለበለጠ መረጃ እና ዝርዝር ጉዳዮች፣ ይህንን የUN News ሊንክ ይመልከቱ፡ https://news.un.org/en/story/2026/07/1167873

UN News
From AI to ‘killer robots’: UN chief issues urgent governance call
UN chief António Guterres appealed on Monday for far-reaching, worldwide controls on Artificial Intelligence, as increasingly powerful AI chips that are designed for civilian use shift to the battlefield, where “killer robots” are already the norm.
❤2
ኢኮደርስን በተመለከተ ፡
ዛሬም አዲስ Application እየተቀበለ አይደለም ። እንደሚታወቀው ቁጥሩ ከ 5 ሚሊዮን ወደ 7 ሚሊዮን ያደገ ቢሆንም ኮርሱን የሚያቀርበው Udacity እስከ አሁን አዲስ ምዝገባ እየተቀበለ አይደለም። ቁጥሩ መጨመሩን መንግስትም በ Ministry of Innovation and Technology - Ethiopia በኩል ይፋ አድርጓል።
አንዳንድ ነገሮች ተስተካከለው ወደ ስራ እስከሚመለስ በትዕግስት ተጠባበቁ። አዲስ Application መቀበል እንደጀመረ ኢንሻአላህ መረጃ ሼር ስለማደርጋችሁ እስከዚያው ከዚህ በፊት ሼር ሳደርጋቸው የነበሩ እና ሌሎች ነፃ የኦላይን ኮርሶችን ተከታተሉ።

👍13❤6
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዳዲስ የፈጠራ ሃሳብ ያላችሁ ስራ ፈጣሪዎች እድል ይዞ መጥቷል!
ሃሳባችሁን ወደ ተጨባጭ ምርት (MVP) ለመቀየር የምትፈልጉ፣ በኢኖቢዝ-ኬ (Innobiz-K) 🇪🇹 ኢንኩቤሽን ማዕከል አማካኝነት የቴክኖሎጂ ድጋፍ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሀሳብ ያላችሁ እና ይህን እድል መጠቀም የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተመዝገቡ። 👇 Registration Link

❤3
OpenAI እና Anthropic ጠንካራ ተፎካካሪ ገጠማቸው! በቻይና Z.AI የተለቀቀው GLM-5.2 ሞዴል የ AI ውድድሩን እየቀየረ ነው።
• ከምዕራባውያን ሞዴሎች በ5-7 እጥፍ ያነሰ ዋጋ መኖሩ
• የአሜሪካ ካምፓኒ ቺፕ ሳይጠቀም በራሷ በቻይና (Huawei Ascend ብቻ) የተሰራ እና
ለሁሉም ክፍት መሆኑ ውድድሩን የተቀላቀለ ሲሆን የአሜሪካ ኩባንያዎችን አስደንግጧል።
በተለይም በኮድ አፃፃፍ (coding) እና ውስብስብ የሆኑ ስራዎችን በራስ-ገዝ በመስራት (agentic capabilities) ችሎታው ከፍተኛ አድናቆትን እያገኘ ነው።
ሞክሩት 😍👇https://chat.z.ai/

❤3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱ የChatGPT የድምፅ (GPT-Live) ተለቋል! 🎙️✨
ከአሁን በኋላ ከChatGPT ጋር የሚኖረን ውይይት እንደ ማሽን ሳይሆን፣ እንደ ሰው ተፈጥሯዊ ይመስላል ተብሏል።
✅ ምን አዲስ ነገር አለው?
• Full-Duplex: እየተናገርን ማቋረጥ ወይም መደራረብ እንችላለን።
• የበለጠ ተፈጥሯዊ: የሰው ልጅን የማመንታትና የማዳመጥ ባህሪን ይጋራል፤ በአፍታ መቆራረጦች አይዘናጋም።
• በቅጽበት የመተርጎም እና ውስብስብ መረጃዎችን የማቅረብ አቅም አለው።
ከዛሬ ጀምሮ በiOS፣ በአንድሮይድ እና በድረ-ገጽ ላይ ሞክሩት! 🚀
#ChatGPT #GPTLive #AI #TechInnovation #OpenAI #EthiopiaTech