ለማኔጅመንት ትሬኒ እና ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ማኔጅመንት ትሬኒ ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾች
========
ባንኩ በቅርቡ አውጥቶ በነበረው የማኔጅመንት ትሬኒ እና የኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ማኔጅመንት ትሬኒ ክፍት የሥራ ቦታዎች በማመልከታችሁ ምስጋናችንን እየገለፅን በተያያዘው የስም ዝርዝር ላይ ስማችሁ የወጣ አመልካቾች ረቡዕ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ በመገኘት የጽሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን ፡፡
የስም ዝርዝራችሁን ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያዎች በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ፡
• ለማኔጅመንት ትሬኒ
https://www.combanketh.et/cbeapi/uploads/List_of_candidates_for_Management_Trainee_051e68b682.pdf
• ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ማኔጅመንት
https://www.combanketh.et/cbeapi/uploads/List_of_candidates_for_IS_Management_Trainee_3c6e85db08.pdf
ማሳሰቢያ፡
ለፈተና ስትመጡ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡