የጤና ሚኒስቴር እየተካሄደ ባለው የማህጸን በር ጫፍ ካንስር ክትባት ዘመቻ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ እድሜያቸው ከአስራ አራት አመት በላይ የሚሆኑ ልጃገረዶችን ሊከትብ ማቀዱን አስታወቀ
__
የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የእናቶች፣ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለም፣ የሰበታ ከተማ ከንቲባ አልፊያ አብዲራህማን ከሌሎች የስራ ሀላፊዎች ጋር በጋራ በመሆን በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ እና በአካባቢው የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እድሜያቸው አስራ አራት አመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ልጃገረዶች እየተሰጠ ያለውን የሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ወይም የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላያ ክትባት አሰጣጥ መርግብርን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ጉብኝቱ ወቅትም ሚኒስትር ዴኤታው እንደተናገሩት በሀገራችን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትን ባለመረዳት እና ህክምናውን እና መከላከያ መንገዶቹን ባለመገንዘብ ለህልፈት እና ለተራዘመ የህመም ስቃይ እንደሚዳረጉ ገልጸዉ የጤና ሚኒስቴርም ላለፉት አራት አመታት የማህፀን በር ጫፍ ካንሰርን መከላከል የሚያስችል ክትባትና ሰፊ የግንዛቤ መፍጠር ስራ እየሰራ እንደሚገኝ አስረድተዋል፡፡ በዘንድሮው ዘመቻም ግጭት ካለባቸው ሶስት ክልሎች በስተቀር በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች እድሜያችው 14 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ልጃገረዶች እንደሚሰጥ የተናገሩት ዶ/ር ደረጀ በዚህም የአንድ ሳምንት ዘመቻ ከዘጠኝ መቶ ሺ በላይ የሚሆኑ ልጃገረዶችን ለመከተብ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡ በየደረጃው የሚገኙ አካላትም ለዚህ እቅድ ስኬት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
የጤና ሚኒስቴር የእናቶች፣ የህጻናት፣ እና የወጣቶች ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለም በበኩላቸው በየአመቱ ከ7ሺ በላይ እናቶች በማህጸን በር ጫፍ ካንሰር እደሚታመሙ፣ ከ5ሺ በላይ የሚሆኑትም ለህልፈት እንደሚዳረጉ አንስተው ይህንን ከመሰረቱ ለመካከል ዳይሬክቶሬቱ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት የመደበኛ የክትባት አካል ሆኖ እንዲሰጥ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ እናቶች የቅድመ ካሰር ምርመራ እንዲያደርጉ፣ ህመሙ የተገኘባቸውም በወቅቱ ህክምና እንዲያደርጉ፣ እድሜያቸው አስራ አራት አመት እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ልጆች ክትባቱን እንዲወስዱና በሽታውን የመከላከል አቃማቸውን እንዲያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በመቅረጽ፣ ግብአቶችን በማሟላት እና የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠናዎችን እና የጤና ባህሪ ለውጥ ስራዎችን እያናወነ እንደሆን ተናግረዋል፡፡
የሰበታ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አልፊያ በበኩላቸው ከተማ መስተዳድሩ ለዜጎች ጤና ቅድሚያ በመስጠት ለሚቀረጹ የጤና ፕሮግራሞች ሴክተሮችን ሁሉ በማስተባበር ተግባራዊ ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በዚህም የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በየትምህርት ቤቶቹ እንዲሰጥ የተለያዩ ባለድርሻዎችን በማስተባበር ከንቲባ ጽህፈት ቤቱ እየሰራ እንዳለ ያስረዱት ወ/ሮ አልፊያ በቀጣይም ዘመቻው የተሳካ እንዲሆንና በመደበኛ የክትባት ሂደትም አካቶ ለመስጠት የታቀደዉ እቅድ ተግባራዊ እንዲሆን አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል፡፡
ዘመቻው ከተጀመረ እስካሁን ከዕቅዱ 35 በመቶ የተከናወነ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም ዘመቻው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ #MOHE, #ET

#Addis Mekuria Building Construction New job vacancy
#Number of Position :Ten (10)
#Required No : 150+
How To Apply
👇👇
https://michujobs.com/addis-mekuria-building-construction-new-job-vacancy/
ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://michujobs.com
Join Our Telegram:-
👇👇 https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
#Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
📌 የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
📌 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
📌 የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
📌 ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
በ Telegram https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
አገልግሎት ፈላጊዎች ብቻ በስልክ ይደውሉልን።

Dhaabbata Guddinarra jiru kana join gochuun Meeshaalee Electronics barbaaddan argachuu dandeessu wal cinaa dhaabbadhaa #Omisha keessan waliif beeksisaa
𝐌𝐢𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐄𝐥𝐞𝐜𝐭𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐬
𝐌𝐢𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐄𝐥𝐞𝐜𝐭𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐬
https://t.me/michuuelectronics
𝐌𝐢𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐄𝐥𝐞𝐜𝐭𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐬
𝐌𝐢𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐄𝐥𝐞𝐜𝐭𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐬
https://t.me/michuuelectronics
Dear Applicants,
Thank you for your interest to join Awash Bank. This is to inform you that interview session for those applicants of Associate IT Service Management – Service Desk, Hardware & Network Officers Candidates’ Positions who scored in a written exam 25 and above out of 50 has been scheduled on Monday 17 January, 2022. Note also that those who scored below 25 are not invited for interview session.
N.B. Candidates are strictly advised to bring the original documents when they come for the interview session.
Find More Details list name Here
👇👇👇👇👇
https://michujobs.com/interview-session-for-those-applicants-of-associate-it-service-management-service-desk-hardware-network-officers/
ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://michujobs.com
Join Our Telegram:-
👇👇 https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
#Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
Thank you for your interest to join Awash Bank. This is to inform you that interview session for those applicants of Associate IT Service Management – Service Desk, Hardware & Network Officers Candidates’ Positions who scored in a written exam 25 and above out of 50 has been scheduled on Monday 17 January, 2022. Note also that those who scored below 25 are not invited for interview session.
N.B. Candidates are strictly advised to bring the original documents when they come for the interview session.
Find More Details list name Here
👇👇👇👇👇
https://michujobs.com/interview-session-for-those-applicants-of-associate-it-service-management-service-desk-hardware-network-officers/
ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://michujobs.com
Join Our Telegram:-
👇👇 https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
#Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
#Vacancy Oromia Regional Health Bureau
#position public health officer
#position Bsc Nurse
#position Bsc Midwifery
#position Pharmacist
#Find More Details about vacancy Here
👇👇👇👇👇
https://michujobs.com/oromia-regional-health-bureau-new-job-vacancy/

Holland Dairy plc
#Position -Senior Brand Manager
Addis Ababa
Master's Degree in Marketing, Sales or Business related fields with Marketing, sales, trade and category experience in FMCG market & at least 3 years experience in working in an international organization
Competence:-
- Strong Analytical skills
- Excellent inter-personal and leadership skills
- Proficient in Excel & PowerPoint tools
- Excellent team player
- Problem Solving Skills
- Excellent presentation and communication skills
- Able to work under stress
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #6_years
Deadline: January 25, 2022
How To Apply: Only candidates meeting the required qualifications are invited to send their application letter and Updated CV through: hr@holland-dairy.com
NB: Use "Senior Brand Manager" in the subject line of your email. No need to send other supporting documents at this stage. Candidates who do not follow the application instruction, will not be considered.

Project hope the people to people health foundation NGO job Vacancy
Position:Data collector
Qyalufication : Minimum of diploma in health, statistics, social science, and health related field
Speaking, writing, and reading skill of Afan Oromo and Amharic is required
Required Number : Ten (10)
Duty station : Gimbichu Woreda
Report to: Project
Terms of employment : short term/ days
How to apply ?
👇👇👇👇
https://michujobs.com/project-hope-the-people-to-people-health-foundation-new-ngo-job-vacancy/

#Addis Ababa City Admnistration Education Bureau
Total Exam Result
#Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://michujobs.com/addis-ababa-city-admnistration-education-bureau-total-exam-result/

#ዳሸን ባንክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
#position: Human Resource Officer for Dessie District
https://michujobs.com/dashen-bank-new-job-vacancy-human-resource-officer-for-dessie-district/
#Qualification & Edcation level
Bachelor Degree in Human Resource Management, Business Administration, Management or related discipline from a reputable university.
#የስራ ቦታ: Dessie District
#የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ጥር 16 /2014 ዓ.ም
#ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
michujobs.com
#ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍትነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
ፌስቡክhttps://www.facebook.com/101883354616974/posts/476872390451400/?substory_index=1&app=fbl
ድረ ገፅ፡ michujobs.com

#Plan International Ethiopia (NGO Jobs)
#Position - Mental Health and Psycho-social Support (MHPS) Counselor
#Duty station Oromia Region Borena
#Qualification - Health/psychological/social diploma and other relevant fields
of study with relevant
#Quanitity Required: 5
How to apply ?
👇👇👇👇
https://michujobs.com/plan-international-ethiopia-ngo-new-job-vacancy/
ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://michujobs.com
Join Our Telegram:-
👇👇 https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
#Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
#Position - Mental Health and Psycho-social Support (MHPS) Counselor
#Duty station Oromia Region Borena
#Qualification - Health/psychological/social diploma and other relevant fields
of study with relevant
#Quanitity Required: 5
How to apply ?
👇👇👇👇
https://michujobs.com/plan-international-ethiopia-ngo-new-job-vacancy/
ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://michujobs.com
Join Our Telegram:-
👇👇 https://t.me/OdeeffannooBeeksisaaHojii
#Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
#New Awash job vacancy
#Position : in Female Inspector
Has a strong desire and vigilance to carry out surveillance and inspection work;
1.Northwest Regional Office - Bahir Dar City
2. Dessie Regional Office - Dessie City
3. South Regional Office - Hawassa City
4. South West Regional Office - Jimma City
5. West Regional Office - Nekemte City
6. Adama Regional Office - Adama City
7. East Regional Office - Dire Dawa City
8. Wolayita Sodo Regional Office - Wolayita Sodo
How to apply ?
👇👇👇👇
https://michujobs 👇👇👇👇
https://michujobs.com/new-vacancy-announcement-awash-bank-position-in-female-inspector/

#አዋሽ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
Awash Bank
Positions
#Branch Manager Class II Branch
#Branch Manager Classes III Branch
#Branch Manager Class IV Branch
#Audit Supervisor
#Professions: Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance, Economics and related fields.
Term of Employment: Permanent for all Positions
#Post Date:January 16, 2022
#Deadline: January 23, 2022
How to Apply??
👇👇👇👇👇
https://michujobs.com/today-awash-bank-new-job-vacancy/