Mental Health Addis
1.67K subscribers
38 photos
29 links
This channel serves as a means to promote a monthly mental health talk event at ADORE Addis Hotel.
Download Telegram
አራተኛው ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ሰኔ 24/2015 ቀን አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል፤ የዚህ ወር ርዕስም፡ “በተደጋጋሚ የሚከሰቱ የአዕምሮ ህመሞች ምን ምን ናቸው? እንዴትስ ይታከማሉ?” የሚል ሲሆን ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡ https://forms.gle/cr3hsYuXb2hiTqx77
The fourth monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on July 1, 2023 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time. This time topic is “What are the common mental disorders and how do they get treated?” To register and attend please fill this Google form: https://forms.gle/cr3hsYuXb2hiTqx77
Our Monthly Mental Health presentation and Discussion session will continue tomorrow Saturday July 1, 2023 with our guest Mr. HENOK Hailu. Doors open at 9:30 LT in the afternoon. For direction you can use this link https://goo.gl/maps/SG2wDmdyAz52bPL2A
ሜንታል ሄልዝ አዲስ ቀጣዩን ወርሃዊውን ዝግጅቱን ይዞላችሁ መጣ፡: ቅዳሜ ሀምሌ 29/2015 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት በአዶር አዲስ ሆቴል “የስብዕና መዛባት ምንድን ነው? እንዴስ ይታከማል?” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ እንዲናገሩ ዶ/ር ቢንያም ወርቁን ጋብዟል፡፡ መግቢያ ክፍያ:- ነፃ!!! ለመታደም በዚህ መስፈንጠሪያ ይመዝገቡ=> https://forms.gle/FJA7iLaXYWXVR1DB8
Mental Health Addis is holding its monthly event on Saturday Aug 5/2023 (Hamle 29, 2015) at Adore Addis Hotel near Atlas at 4:00PM (10:00 local time) on the topic of "What is personality disorder and how does it get treated? FREE OF CHARGE. This month’s speaker is Dr Benyam Worku. Please fill out and submit this form using this link https://forms.gle/FJA7iLaXYWXVR1DB8
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ነሃሴ 27/2015 ቀን አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል፤ የዚህ ወር ርዕስም፡ “ስለሱስ እና ሱሰኝነት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች” የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን የስነልቦና አማካሪ የሆኑት ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ናቸው፡፡ ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡ https://forms.gle/EpY5jjAUmMpXTLjV7
The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on September 1, 2023 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time. This time topic is “Things We Need to Know about Addiction and Being Addicted.” Our guest speaker is the counseling psychologist Mrs. Nardos Mamo. To register and attend please fill this Google form: https://forms.gle/EpY5jjAUmMpXTLjV7
Follow us on Telegram: https://t.me/mhaddisababa
የዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 27/ 2015 የሜንታል ሄልዝ አዲስን ዝግጅት እናስታውሳችሁ። 👆 ሰዓት እናከብራለን። 10:00 ስዓት እንገናኝ!!! አድራሻ
Location: https://goo.gl/maps/SG2wDmdyAz52bPL2A
አለም አቀፍ የአእምሮ ጤና ቀን በየዓመቱ መስከረም ወር መጨረሻ ይከበራል፡፡ ሜንታል ሄልዝ አዲስም ይህን አስመልክቶ በዚህ ወር “የአእምሮ ጤና ሰብዓዊ መብት ነው!” በሚል ርዕስ በበይነ መረብ (online) የሚቀርብ የፓናል ውይይት አዘጋጅቷል፡፡
ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 26/ 2016
ሰዓት፦ 10፡00 (ከሰዓት)
በዕለቱ ይህን መስፈንጠሪያ ተጭነው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ https://meet.google.com/gsd-iztg-rop
የማስታወሻ መልእክት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ https://t.me/mhaddisababa
World mental health day gets celebrated at the end of the month Meskerem every year. In relation to this, Mental Health Addis has organized a virtual panel discussion on the title of “Mental Health is a Universal Human Right!”
Date = Saturday October 7, 2023
Time = 10:00 local time (afternoon)
Please use this link to join https://meet.google.com/gsd-iztg-rop
To get a reminder please follow our Telegram channel https://t.me/mhaddisababa
የፓነል ውይይቱ ከአንድ ሰዓት በኋላ 10:00 ይጀምራል።
ይሀን ሊንክ ተጭናችሁ እንድትግቡ እንጋብዛለን። 9:45 ሲሆን መግባት መጀመር ይቻላል።
https://meet.google.com/gsd-iztg-rop
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓም አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል::


የዚህ ወር ርዕስም፡- “የአእምሮ ቁስል (Trauma) በህይወታችን ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖ” የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን የትራውማ ሳይካያትሪስት የሆኑት ዶ/ር ቢንያም ወርቁ ናቸው፡፡


ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡
https://forms.gle/XwpMCVAumak4n7Aj7


የማስታወሻ መልእክት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ https://t.me/mhaddisababa


The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on Novemeber 4, 2023 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time.


This time topic is “Trauma and Its Effects on Our Lives.”


Our guest speaker is a Trauma Psychiatrist Dr. Benyam Worku.


To attend please register by filling this Google form:-
https://forms.gle/XwpMCVAumak4n7Aj7


To get a reminder please join our Telegram Channel: https://t.me/mhaddisababa


#mentalhealth #AdoreAddis
#mentalhealthawareness
#talkmentalhealth
#mentalhealthmatters
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ህዳር 22 ቀን 2016 ዓም አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል::

የዚህ ወር ርዕስም፡- “ራስን የማጥፋት” ስሜትን መረዳት የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን የሆኑት ገጣሚ ዶ/ር ፌበን ፋንጮ ናቸው፡፡

ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡
https://forms.gle/uSWkjQdTrLmgLXVn9

የማስታወሻ መልእክት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ https://t.me/mhaddisababa

The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on December 2, 2023 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time.

This time the topic is “Understanding Suicide.”

Our guest speaker is Dr. Feben Fancho.

To attend please register by filling this Google form:-
https://forms.gle/uSWkjQdTrLmgLXVn9

To get a reminder please join our Telegram Channel: https://t.me/mhaddisababa

#mentalhealth #AdoreAddis
#mentalhealthawareness
#talkmentalhealth
#mentalhealthmatters
የዛሬ ቅዳሜ ህዳር 22/ 2016 የሜንታል ሄልዝ አዲስን ዝግጅት ለመጀመር
9:30 ላይ አዳራሹ ይከፈታል።
10:00 ስዓት ላይ ፕሮግራሙ ይጀመራል።

አድራሻ አትላስ አካባቢ የሚገኘው፥ ደሳለኝ ሆቴል ጎን ያለው፥ አዶር አዲስ ሆቴል

አቅጣጫ ከጠፋዎ በ0933616212 ይደውሉ።

Location: https://goo.gl/maps/SG2wDmdyAz52bPL2A
ውድ የሜንታል ሄልዝ አዲስ ቤተሰቦች በታህሳስ ወር መጨረሻ ቅዳሜ የሚኖረው መርኀ ግብር የስነ አእምሮ ሀኪም በሆኑት በዶ/ር ዳዊት አሰፋ በተጻፈው በስነ አእምሮ አና በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥነው "የሁሉ" የተሰኘው መፅሐፍ ላይ ያተኮረ አንደሚሆን አስቀድመን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ቀኑ ሲቀርብ ፖስተር የምንለጥፍ ሲሆን የበዓል ዋዜማ ስለሆነ ቀኑ ውይይቱ በበይነ መረብ ይደረጋል
ውድ የሜንታል ሄልዝ አዲስ ቤተሰቦች የዚህ ቅዳሜ ፕሮግራማችንን ወደ ሚቀጥለው ቅዳሜ ጥር 4/ 2016 እንዳስተላለፍነው ከታላቅ ይቅርታ እና አክብሮት ጋር እናሳውቃለን፡፡
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ጥር 4 ቀን 2016 ዓም በብይነ መረብ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል:: በዕለቱ በአእምሮ ጤና ዙሪያ የሚያጠነጥነው “የሁሉ” የልብወለድ መፅሃፍ ላይ ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ከዶ/ር ዮናስ ላቀው እንዲሁም ከደራሲው ከዶ/ር ዳዊት አሰፋ ጋር የኦንላይን ውይይት ይደረጋል፡፡

በዕለቱ ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
https://meet.google.com/gsd-iztg-rop

The monthly Mental Health Addis’ event will take place on Saturday January 13, 2024 at 4:00 PM. On the day, there will be an online discussion on the book written in Amharic by Dr Dawit Assefa by the title “Yehulu”. We will have time with Dr Azeb Asamenew, Dr Yonas Lakew and Dr Dawit Assefa.

Please use this link to be part of the discussion, on the day.
https://meet.google.com/gsd-iztg-rop

#mentalhealthmatters
#mentalhealth
#health
#yehulu
Dears, we are about to start. Geba geba belu.
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ጥር 25 ቀን 2016 ዓም አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል::

የዚህ ወር ርዕስም፡- “እንደ ህብረተሰብ የስነልቦና ቁስልን መገንዘብ” የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን የአሃ ሳይኮሎጂካል አገልግሎት መስራች እና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሞገስ ገ/ማሪያም ናቸው፡፡

ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡
https://forms.gle/Y8iPkGRELLR2cFW86

የማስታወሻ መልእክት እና የቦታውን አቅጣጫ ምልክት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ https://t.me/mhaddisababa

The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on Feb 3, 2024 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time.

This time the topic is “Growing as a Trauma-Informed Society.”

Our guest speaker is Ato Moges G/Mariam (Founder and Director at Aha Psychological Services).

To attend please register by filling this Google form:-
https://forms.gle/Y8iPkGRELLR2cFW86
To get a reminder and get direction please join our Telegram Channel: https://t.me/mhaddisababa

#mentalhealth #AdoreAddis
#mentalhealthawareness
#talkmentalhealth
#mentalhealthmatters
ውድ የተከበራችሁ ሜንታል ሄልዝ አዲስ ቤተሰቦች፣ በድጋሚ ወርሃዊ መርሃ ግብር ይዘን ተመልሰናል። በዚህ ወር ሜንታል ሄልዝ አዲስ ከዶክተር ዮናስ ላቀዉ ጋራ በመሆን “ሴቶች እና የአእምሮ ጤና” በሚል ርዕስ የቨርቹዋል ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

ቀን = ቅዳሜ የካቲት 23, 2016
ሰዓት = 10:00 ኢትዮጵያ ሰዓት (ከሰአት)
የት = https://t.me/mhaddisababa

Dearly beloved Mental Health Addis family, once again we are back with our monthly program. This month Mental Health Addis has organized a virtual program with Dr Yonas Lakew on the title of “Women and Mental Health”.

Date = Saturday March 2, 2024
Time = 4:00 PM(afternoon)
Where = https://t.me/mhaddisababa