መዝሙር
5.27K subscribers
1 photo
3 videos
82 files
10 links
" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።"
(1 ዜና 16: 9)

@biniy27
Download Telegram
እልል በሉ

እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
..........አዝ..........
በኃጢአት ባርናት ስንኖር ተገዝተት
ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ስንሆን
ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን
/2/
..........አዝ..........
ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረ
ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኒዓለም /2/
............አዝ...........
ሕይወቱ የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ
ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ
ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ
ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ
/2/
...........አዝ............
ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ
ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ /2/

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Recording (2)
እልል በሉ
Channel photo updated
አንቺን የያዘ ሰው
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
በምልጃሽ በ ረከት ቤቱ ሞልቶለታል
ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ
ሁሉምይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ
አዝ--------------//
በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
ለሁሉ መጋቢ ጸ ጋሽ የማይጎድል
ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ
የሚያስጥል/2/
አዝ--------------//
አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ/2/
አዝ--------------//
ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ
ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/
አዝ--------------//
የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ
የህይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Recording (3)
አንቺን የያዘ ሰው
መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
መከራው ክርስትናዬን

ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ

መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው
በሞት መንደር በሃዘን ውስጥ በመከራ
አየሁት እግዚአብሄርን ከእኔ ጋራ
አዝ------------------------//
ክርስቲያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው
በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሄር እንድናምን ነው
ለጥቂት ጊዜ ቢበረታብን ስደት ሃዘኑ
አምላካችን ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ
አዝ----------------------------//
በስደት ሳለን ከአፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ
ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሳለን ድምፁን ሳንሰማ
በእግዚአብሄር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን
መሰንቆአችንን ከ አርያ ዛፍ ላይ እናወርዳለን
አዝ------------------------------//
ደካሞች ስንሆን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን
ድሆች ስንባል ባለፀጎችም እናደርጋለን
በምድር ካሉ ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርስቱ ለየን
ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሃን አሳየን
አዝ-----------------------------//
ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል
በቁስላችን ላይ የፈውሱን ዘይት ያፈስልናል
በጊዜውም ቢሆን ያለጊዜውም በእርሱ እንፅና
እንካን ስደቱን ሞቱን ሊረታው ይችላልና


መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Forwarded from መዝሙር
መከራው ክርስትናዬን.3gpp
1.6 MB
መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Forwarded from መዝሙር
ስላሴን አመስግኑ

ስላሴን አመስግኑ (2)
የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ
ምስጋና ይገባል ከጧት አስከማታ

ኩሩቤል ሱራፌል የሚያመሰገኑ
መላአክት በሰማይ የሚዘመሩልህ
እኛም የ አዳም ልጆች እንዘምራለን
በሰማይ በምድር እንጠራሃለን

ብራብ በስላሴ እጠግባለሁኝ
ብጠማም በ አምላኬ እረካለሁኝ
ስላሴ አምባዬ ክብሬም ናቸውና
ሁሌም የመሩኛል በህይወት ጎዳና

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Forwarded from መዝሙር
ስላሴን አመስግኑ.3gpp
777.1 KB
መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
እልል በሉ

እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
..........አዝ..........
በኃጢአት ባርናት ስንኖር ተገዝተት
ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ስንሆን
ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን
/2/
..........አዝ..........
ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረ
ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኒዓለም /2/
............አዝ...........
ሕይወቱ የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ
ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ
ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ
ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ
/2/
...........አዝ............
ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ
ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ /2/

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Audio
መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Forwarded from መዝሙር
ስምሽን ቢጠሩ

ስምሽን ቢጠሩ የማትጠገቢ
የመንገድ ስንቄ ነሽ የነፍሴ መጋቢ
ምስጋናሽ የብዛልኝ ወደ ቤቴ ጊቢ

ፃድቃን የወረሱሽ የእግዚአብሔር ከተማ
የምንዱባን ሰፈር የሞላብሽ ግርማ
ቡራኬሽ ይድረሰኝ እናቴ የፍቅርሽ
ነፍሴን ለምስጋና ላንቺ ላፍስልሽ

የአለም አርነት ጽህፈት ያለብሽ
የሕይወት ፊደሌ ጸድቅን የተማርኩብሽ
ቢያነቡሽ አታልቂ ሚስጢርሽ የሰፋ
ስምሽ ማራኪነው ከልብ የማይጠፋ

በሰው ሀገር ስኖር ሰው ጠፍቶ ከጎኔ
ባልንጀራ ሆነሽ የለሊት ብርሀኔ
ተስፋዬን አብዝተሽ ጥሜን አስታገስሽው
በብዙ በረከት ጎጆዬን ሞላሽው

ፍጹም ርህሩህ ነሽ ስምሽ ጣዕም ያለው
ሐዘኔ ሲበዛ ባንቺ እጽናናለው
የአለም እርካታ የሰላም ውጥን ነሽ
ጊዜ ለጣለው ሰው አይጨክንም ልብሽ

መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27
Forwarded from መዝሙር
ስምሽን ቢጠሩ የማትጠገቢ.ogg
455.5 KB
መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27
✟ተክለሐይማኖት ባህታዊ✟


ተክለ ሐይማኖት ባህታዊ
ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ
በአደባባዩ ተተክለሃል
ተክልዬ መልካሙን ፍሬ አፍርተሃል


ቃልኪዳን አለህ የገነነ
ምህረት የሚያሰጥ የታመነ
በስምህ ውሃ አጠጥተን
ዋጋችን በዝቷል አባታችን

አዝ_______________

እኛም ሆነናል ልጆችህ
ማርኮ አስቀርቶን ምግባርህ
በምልጃህ ጸሎት ትሩፋት
ቤታችን መላ በረከት

አዝ__________________

ምህረት ይዘንባል ከሰማይ
በአንድ እግርህ ቆመህ ስትጸልይ
ብዙ ተጋድለህ አትርፈሀል
ያገለገልከው አክብሮሃል

አዘ________________

ተሰባበሩ ጣዖታቱ
አምነው ሰገዱ መኳንንቱ
የበረታው ቃል ከአፍህ ወጥቶ
የአምላክ አድርጓል ሁሉን ገዝቶ

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
​​✞ እሰይ እልል በሉ ✞

እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ ✞ (፪)

የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ - አበባ -የነገሰበት -አበባ
የሞት አበጋዝ - አበባ -የወደቀበት- አበባ
አዝ = = = = = =
አይሁድ በቅናት -አበባ -መስቀሉን ቀብረው - አበባ
ቢከድኑት እንኳን - አበባ -በቆሻሻቸው - አበባ
ጌታን መቃወም - ስለማይችሉ - አበባ
ይኸው ተገኘ - አበባ -ወጣ መስቀሉ አበባ
አዝ = = = = = =
ደጉ ኪራኮስ - አበባ -ሽማግሌው -አበባ
እሌኒን መራ - አበባ - በደመራው - አበባ
ጌታ በሱ ላይ - አበባ - በመሰቀሉ - አበባ
ጢሱ ሰገደ - አበባ - ወደ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
የእምነት ምልክት - አበባ - መስቀል ነውና - አበባ
ተራራው ሜዳ - አበባ - ሆነ እንደገና - አበባ
እንደ ተነሳው - አበባ -ጌታ እንደቃሉ - አበባ
ከጉድጓድ ወጣ - አበባ - እፀ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
እኛም በመስቀል - አበባ -እንመካለን - አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ - አበባ -መች እናፍራለን - አበባ
ሞኝነት እንኳን - አበባ -ቢሆን ለዓለም - አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው - አበባ - ለዘላለም - አበባ
አዝ = = = = = =
ግድግዳው ፈርሷል -- አበባ - የልዩነቱ - አበባ
ምድርና ሰማይ - አበባ - ሆኑ እንደ ጥንቱ - አበባ
ነፍስና ስጋ - አበባ - በሱ ታርቀዋል - አበባ
ሕዝብና አሕዛብ -አበባ - ወንድም ሆነዋል - አበባ

መዝሙር
ዘማሪ ዲያቆን አበበ ታዬ

<< እልልታን የሚያውቅ ሕዝብ ምስጉን ነው >>
መዝ ፹፱፥፲፭
መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27
እልል በሉ

እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
..........አዝ..........
በኃጢአት ባርናት ስንኖር ተገዝተት
ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ስንሆን
ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን
/2/
..........አዝ..........
ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረ
ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኒዓለም /2/
............አዝ...........
ሕይወቱ የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ
ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ
ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ
ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ
/2/
...........አዝ............
ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ
ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ /2/

መዝሙር

👇👇👇👇👇👇👇
👉 @MezmurB 👈
👉 @MezmurB 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27
Audio
መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27
" የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአራተኛው ወር ጾም የአምስተኛውም የሰባተኛውም የአሥረኛውም ወር ጾም ለይሁዳ ቤት ደስታና ተድላ የሐሤትም በዓላት ይሆናል፤ ስለዚህም እውነትንና ሰላምን ውደዱ።"
(ዘካ 8: 19)

አራተኛ ወር ታህሳስ ሲሆን እዚ ወር ላይ አሁን የጀመርነው የገና ጾም ነው።

አምስተኛው ወር ጥር ሲሆን ጋድ ጥምቀት እሮብ ና አርብ ከዋለ ማክሰኞ ወይም ሐሙስ ይጾሜል

ሳባተኛው ወር መጋቢት ሲሆን የአብይ ጾም ምንጊዜም ሙሉ መጋቢት ወሩን ጾም ስለሚሆን 7ተኛ ወር ተብሎ ተገልጿል

አስረኛው ወር ሰኔ ነው በዚ ወር የሐዋርያት ጾምን እንጾማለን


መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27
✞ ሰዎች ፈረዱብኝ

ሰዎች ፈረዱብኝ
አንተ ግን አዳንከኝ (2)
አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ
ጌታዬ ሆይ ተመስገንልኝ
ሌላ ምን ቃል አለኝ

ሊያልፉኝ አልወደዱም ነውሬን ሊሰውሩ
ሰዎች ፈጠኑብኝ በደሌን ሊያወሩ
አንተ ግን ሰብስበህ በፍቅር ሸፈንከኝ
በመተላለፌ አዝነህ ሳትለየኝ
ይህ ፍቅርህ ሰበረኝ አጣበቀኝ ካንተ
ደጅህ ያመጣኛል ሁሌ እየጎተተ (2)

አዝ___________________

መርከሴን አውጀው ሲያነሱብኝ ድንጋይ
ሰወረኝ ተዓምርህ ልጅ ሳልሰቃይ
ወደህ ስለማርከኝ ብዙዎች ተከዙ
ይህ አይደለም ብለው የኃጢአት ደሞዙ
ካነተ በላይ ጌታ ማን ሊያውቀኝ ይችላል
የፍቅርህን ሚዛን ማንስ ያዛባዋል (2)

አዝ___________________

ማዳንህ ይደንቃል ለወደኩት ልጅህ
ምህረትህ ይደፋል ሁሌ በሚዛንህ
እንደሰው አይታይ ፍርድህም ይለያል
ለባርያህ አርነት በምህረት ፈርደሃል
ፍቅር እየዘረዘርክ መንገዴን የጠረክ
ስለልጅህ ጽድቅን በምህረት የፈረድክ (2)

አዝ___________________

እኔ አልፈርድብህም በሰላም ሂድ አልከኝ
ዳግም እንዳልበድል በፍቅር እያየኸኝ
ወደፍቅርህ ህጎች ነፍሴን አፈዛለሁ
እንዲህ ከወደድከኝ ወዴት እሄዳለሁ
አልለይም ካንተ ከፍቅር መድረኬ
አመልካለሁ አንተን ፊትህ ተንበርክኬ (2)


ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ

መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27
Audio
መዝሙር
👇👇👇👇

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏 @MezmurB 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27 👉 @biniy27