መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
5.76K subscribers
729 photos
156 videos
26 files
57 links
እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ...
በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡
Download Telegram
በሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት ወስጥ ያሉትን ዜውስንን እና አርጤሚስን...
- እሱን በፀሐይ ፣ በእሳት፣ በሙቀት ፣ በብርሃን፣ ነጭ ፣በወንድነት፣ በጠንካራ ወዘተ ይወክሉታል።
- እሷን በጨረቃ ፣ በውሃ ፣ በቀዝቃዛ፣ በጨለማ ፣በጥቁር፣ በሴትነት ፣ በለስላሳ ወዘተ ይወክሏታል

በታሪክ ውስጥ በጣም በተደጋጋሚ እና ጎልቶ የሚታየው የምልክት እቃቀም እሷን በጨረቃ እሱን ደግሞ በፀሐይ ወይም ኮከብ መወከል ነው። ይህም ጨረቃዋ ከስር ፣ ፀሐዩን ከላይ በማድረግ፣ ልክእናት ልጇን እንደምትታቀፍ ጨረቃዋ ፀሐዩን እንደታቀፈችው አድርጎ በማስቀመጥ ነው።
በሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት አርጤሚስንን እና ዜውስን ፣ በጨረቃ እና በፀሐይ ምሳሌ ሲያቀርቧቸ
ጨረቃዋ ፀሐዩን እንደታቀፈችው መሳላቸው፣ አርጤሚስ ልጇን ዘውስን እንደትቀፈችው በምልክት ማስቀመጠቸው ነው
በጨረቃ የምትወከለው አርጤሚስ በፀሐይ ወይም በኮከብ ከሚወከለው ልጇ ዜውስ ጋር አቅፋ ይዛው...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንዳንድ ፊልሞች መግቢያ ላይ... አንድ ልጅ ከጨረቃ ላይ ቁጭ ብሎ አሳ ሲያጠምድ ይታያል... ይህ የሚወክለው የአርጤሚስን እና የልጇን የዜውስን መታሰቢያ ማድረጋቸውን እና ጥንታዊውን የሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት በተለያየ ሽፋን እንሳሁን ድረስ መዝለቁን ነው
አርጤሚስ፣ በፀሐይ ወይም በእሳት የሚወከልውን ልጇን ዜውስን ተሸክማ
ፀሀይ እና ጨረቃ ከተፈጠሩበት አላማ ዋነኛው ዘመናትን እና ጊዜን እንድቆጥርባቸው ነው ... አባቶቻችንም በድሮ ጊዜ በጥላቸው ሰዓት ይቆጥሩ ነበር አሁንም ድረስ በአንዳንድ ገዳማት በጥላ ሰዓት የሚቆጥሩ አሉ...
እኛም እስኪ ፀሐይን በመጠቀም ሰዓትን እንቁጠር
የሰማይ ትርጉሙ 👆👆👆
የፀሐይ ምድርን እንደምትዞር በዚህም ምክንያት ቀን እና ሌሊት እንደሚፈራረቅ የሚያስረዱ ጥቅሶች..። ፀሐይ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ትሄዳለች ከዛም ወደ ምስራቅ ለመመለስ ወደ መስዕ አቅጣጫ ሄዳ ዞራ የተነሳችበት ቦታ ላይ ትደርሳለች በዚህ ምክንያት ቀን እና ሌሊት ይፈራረቃሉ