እግዚአብሔር የባቢሎንን ግንብ ሳይጨርሱ ቋንቋቸውን በለያየባቸው እና በምድር ሁሉ ገጽ በበታተናቸው ጊዜም ይህንን አምልኮታቸውን ይዘው ነው የተበታተኑት ነገር ግን በተለያየ ቋንቋ እና አገላለጽ ቢሆንም አርጤሚስ እና ልጇን ማምለኩን ኝ አላቋረጡም
በዜና ሐዋርያት ላይም ሮማውያን አርጤሚስን ዲያና ብለዋት ያመልኳት ነበር... ሮማዎች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎቹም ጥንታዊ ስልጣኔዎች መሲሁን ዜውስ፣ እናቱን አርጤሚስን እና አባቱን ኒምሮድን የተላያየ ስም እየጥሩ ያመልኳቸው ነበር።የጥንታዊ ግብጽ ፣ ህንድ፣ ቻይና፣ ኤሴሪያ፣ ፈሚሻውያን ሁሉ ቋንቋቸው እና ባህላቸው የተለያየ ቢሆንም የመጀመሪያዎቹ ቋንቋቸው ሳይበታተን ያመልኳቸው የነበሩትን የባቢሎን ጣኦታትን ግን ማምለካቸውን አላቋረጡም
ዜውስ የአምላክ ልጅ እና ዓለምን ሊያድን የመጣው መሲህ ነው፣ እናት አርጤሚስ ደግሞ የአምላክ እናት ናት ተብለው ስዕል ተስሎላቸው ምስል ተቀርጾላቸው የሚስጥራሚው የባብሎን ሃይማኖት በምድር ላይ ይስፋፋ የነበረው እውነተኛው የአምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ከመወለዱ በፊት ነበር...
ኢየሱስም አእሱ በፊት የነበሩትን እነዚህን ሃሳዊ መሲሆች ሌባ እና ወንበዴዎች ናቸው ይላቸዋል፣ ሌባው ደግሞ ሊሰርቅ እና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ለሰዎች ድህነት እና ሕይወት ሊሰጥ አይመጣም ብሎ ዩሐንስ ወንጌል ላይ ይናገራል
ኢየሱስም አእሱ በፊት የነበሩትን እነዚህን ሃሳዊ መሲሆች ሌባ እና ወንበዴዎች ናቸው ይላቸዋል፣ ሌባው ደግሞ ሊሰርቅ እና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ለሰዎች ድህነት እና ሕይወት ሊሰጥ አይመጣም ብሎ ዩሐንስ ወንጌል ላይ ይናገራል
ይህ ዜውስ እና አርጤሚስን ማምለክ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት የነበር፣ ከእርሱ ቡሃላም የኖረ ሃይማኖት ነበር... ሐዋርያትም፣ ሰማእታትም ይህ አምልኮ ይተሳሳተ ሃይማኖት መሆኑን፣ ጣኦት አምልኮ እንደሆነ ያስተምሩ እንደነበር በተለያዩ የቅዱሳት መጻህፍት ክፍሎች ላይ ይገኛል
ይህንን በባቢሎን ዘመን የጀመረው የጣኦት አምልኮ የተለያዩ ቅዱሳን በተለያየ ጊዜ እየተነሱ ለማጥፋት ከፍተኛ መስዋእትነትን ቢከፍሉም ሙሉ ለሙሉ ግን ሊጠፋ አልቻለም... ከአንዱ ቦታ ሲጠፋ ሌላ ቦታ ላይ ቅርጹን እና መልኩን ቀይሮ ሌላ ቦታ ላይ ይስፋፋል በዚህም ምክnት እስከ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ ለመቆየት ችሎአል።
ይህን ሃይማኖት በጣም ሚስጥራዊ ሲሆን ወደተለያየ ቦታዎች በሚስፋፋበት ወቅት ... ዋና ጣኦታቱን ( ዜውስንና አርጤሚስን ) ስማቸውን በመቀየር ፣ በምልክቶች እና በምሳሌዎች በመሸፈን ወይም በሚስጥር በመደበቅ፣ ለዛ ለሚያስፋፉበት ማህበረሰብ ባህል የሚስማማ ታሪክ በመፍጠር፣ አዲስ ሃይማኖት ወይም የአስተሳሰብ መንገድ አድርገው በማቅረብ፣ በማህበረሰቡ ዘንድም ቶሎ ተቀባይነትን ማግኘት ነው፣ በዚህ አይነት መንገድ አሁን እስካለነት ጊዜ ድረስ ለምድረስ ችሎአል።
በዚህም ሚስጥራዊነቱ ምክንያት ሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት ለመባል በቅቷል