Messay Wondimeneh
332 subscribers
102 photos
14 videos
30 links
Download Telegram
#ጋዜጠኛ #ግዛቸው_አሻግሬ #የጋዜጠኞች_ወግ የተሰኘ መጽሐፉን ዛሬ አመሻሽ ላይ በራስ ሆቴል #አስመረቀ

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ አንጋፋዎቹን ጋዜጠኞች #እሸቱ_ገለቱ እና #ጥበቡ_በለጠ ን ጨምሮ ሌሎች የሙያ አጋሮቹ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በምሽቱ መድረክ ስለመጽሐፉ እና ስለአገራችን የጋዜጠኝነት ሙያ የዛሬ ሁኔታ ሃሳቦች ተነስተዋል፤ ከመጽሐፉ የተመረጡ አንቀጾችም በተጋባዥ ጋዜጠኞች ተነብበዋል። የሙዚቃ ትርዒትም ቀርቧል።

የአንጋፋ እና ወጣት ጋዜጠኞች ገጠመኞችን መነሻ አድርጎ የተፃፈው "የጋዜጠኞች ወግ" መጽሐፍ 151 ገጾች ሲኖሩት፣ በ100 ብር ይሸጣል።

Photo: Sofonias Wasihun (ሶፊ) and Gizachew Ashagre