የ71 ዓመቱ ልዑል ቻርልስ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጠ።
የእንግሊዙ ዘውድ ወራሽ የሆኑት ልዑል ቻርልስ በኮሮናቫይረስ መያዛቸውንና መጠነኛ ምልክት እንደታየባቸው ከቤተ መንግሥቱ የወጣው መረጃ ያስረዳል።
ባለቤታቸውም ምርመራ የተደረገላቸው ቢሆንም ከቫይረሱ ነፃ ሆነው ተገኝተዋል።
ልዑሉ ቫይረሱ ከማን እንደያዛቸው እንደማይታወቅና ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በርካታ ኃላፊነቶችን ሲወጡ እንደነበር ተገልጿል።
BBC
@merkatotube @merkatotube_bot

ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሰዓታት በፊት ለኬንያ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈው ነበር። በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጡ 3 ሰዎች ዛሬ መገኘታቸውንም ተናግረዋል። በጠቅላላው በአገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ 28 ሰዎች መድረሳቸውን አሳውቀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ፕሬዝደንቱ “አንድ ከቫይረሱ የዳነ ሰው አስመዝግበናል፤ ይህም ቫይረሱን ድል እንደምንነሳው በትክክል ያሳየ ነው” ብለዋል። ፕሬዝደንቱ በመግለጫቸው የሰዓት እላፊም አውጀዋል።
በዚህ መሠረት ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ ንጋት 11 ስዓት ድረስ መንቀሳቀስ ክልክል መሆኑን ገልጸዋል። የቫይረሱ ስርጭት በሰዎች ላይ ያሳደረውን ጫና ለመቀነስ፤ መንግሥት የተለያየ መጠን ያለው ታክስ ቅነሳ ማድረጉንም አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

የኮቪድ-19 በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠት፦
ለኦሮሚያ ክልል - 6955
ለትግራይ ክልል - 6244
ለአማራ ክልል - 6981
ለሱማሌ ክልል - 6599
ለድሬዳዋ ከተማ - 6407
ለደቡብ ክልል - 6929
ፍቅር ያሸንፋል!!!

በሩዋንዳ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች 41 ደረሱ!
በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 41 ደርሷል። የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ 1 ተጨማሪ የኮቪድ-19 ተጠቂ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዱባይ ወደሩዋንዳ የገባ ነው።
ፍቅር ያሸንፋል!!!
@merkatotube @merkatotube_bot
በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 41 ደርሷል። የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ 1 ተጨማሪ የኮቪድ-19 ተጠቂ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዱባይ ወደሩዋንዳ የገባ ነው።
ፍቅር ያሸንፋል!!!
@merkatotube @merkatotube_bot
እንደምን አደራችሁ?
ዕለተ ሐሙስ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም፤ መልካም ነገር የምንሰማበት ዕለት እንዲሆን ቢቢሲ አማርኛ ይመኛል።
በያላችሁበትና በምትንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ ከሰዎች ጋር የሚኖራችሁን እርቀት መጠበቅና እጃችሁን በተደጋጋሚ በመታጠብ የእራሳችህንና የሌሎችን ጤንንት መጠበቅን እንዳትዘነጉ እናስታውሳለን።
ቢቢሲ አማርኛ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ የተለያዩ ዜናና መረጃዎችን በቀጥታ በድረ ገጽና በፌስቡክ ገጹ በኩል ያቀርብላችኋላ።
እንድትከታተሉን እየጋበዝን፤ እናንትም በቢቢሲ አማርኛ ላይ ሽፋን ቢያገኝ የምትሏቸውን ዜናና ታሪኮችን ብትጠቁሙን ተቀብለን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን።
በድጋሚ መልካመ ቀን ይሁንላችሁ!

🛑 በዛሬው እለት በሞት ተለይተውናል
📌 በኢጣሊያ (683)፣
📌 በስፔን (656)፣
📌 በፈረንሳይ (231)፣
📌 በኢራን (143)፣
📌 በአሜሪካ (247)
📌 በኔዘርላንድ (80) ሰዎች በኮረና በሽታ ሞተዋል።
@merkatotube @merkatotube_bot
📌 በኢጣሊያ (683)፣
📌 በስፔን (656)፣
📌 በፈረንሳይ (231)፣
📌 በኢራን (143)፣
📌 በአሜሪካ (247)
📌 በኔዘርላንድ (80) ሰዎች በኮረና በሽታ ሞተዋል።
@merkatotube @merkatotube_bot
በአሜሪካ በአንድ ቀን 10 ሺህ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ተገኙ
**************************************************
በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች በአንድ ቀን ውስጥ በ10 ሺህ ጨምሮ በአጠቃላይ በአገሪቱ ወርርሽኙ የተገኘባቸውን ሰዎች አሃዝ 54,453 አድርሶታል።
@merkatotube @merkatotube_bot
**************************************************
በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች በአንድ ቀን ውስጥ በ10 ሺህ ጨምሮ በአጠቃላይ በአገሪቱ ወርርሽኙ የተገኘባቸውን ሰዎች አሃዝ 54,453 አድርሶታል።
@merkatotube @merkatotube_bot
“ጤፍ፣ ሳሙና፣ ውሃና የመሳሰሉት ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የምታደርጉ ነጋዴዎች ድርጊታችሁ ተቀባይነት የሌለው ብቻ ሳይሆን ከሰብአዊነት ውጪ ነው” ምክትል ከንቲባው ብለዋል።
አስተዳደራቸው ይህንን ጉዳይ እየተመለከታተለው መሆኑን የጠቅሰው “እኔ እራሴ የድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ ከፍ ያለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ በቅርብ እከታተላለሁ” ብለዋል።
@merkatotube @merkatotube_bot
አስተዳደራቸው ይህንን ጉዳይ እየተመለከታተለው መሆኑን የጠቅሰው “እኔ እራሴ የድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ ከፍ ያለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ በቅርብ እከታተላለሁ” ብለዋል።
@merkatotube @merkatotube_bot
ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ አዲስ አበባ ውስጥ የታዘቡት ነገር አሳስቧቸዋል
**********************************************************
ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አዲስ አበባ ውስጥ ተዘዋውረው በሽታውን ለመከላከል በሕዝቡ መደረግ ያለባቸው ነገሮች ሙሉ ለሙሉ እየተደረጉ እንዳልሆ ገልጸዋል።
"የሚጠጋን ቫይረስ የለም ሲሉ የነበሩ አገራት ያሉበትን እያየን አንዘናጋ" ያሉት ፕሬዝደናንቷ የተመለከቱት ነገር ሳያሳስባቸው አልቀረም፤ ስለዚህም በባለሙያዎች የተሰጡ "መመሪያዎችን በመተግበር በኩል ገና ብዙ ይቀረናል" በማለት ጽፈዋል።