አስቸኳይ ስብሰባ በሶማሊያ
የሶማሊያ የፌደራል መንግስት ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ፣የፓርላማ አፈ ጉባኤ ሼክ አዳነ ማዶቤ እና ጠቅላይ ሚንስትር ሃምሳ አብዲ ባሬ አስቸኳይ ስብሰባ እያካሄዱ መሆኑን ዘገባዎች አመልክተዋል። ይህ ስብሰባ በሶማሊያ እና በደቡብ ምዕራብ አስተዳደር መካከል ባለው ውጥረት ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል።
ዛሬ ከሰአት በኋላ የደቡብ ምዕራብ ፕሬዝዳንት አብዲካሲስ ላፍታጋሬን እና የሶማሊያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሼክ አዳነ ማዶቤ በስልክ ተወያይተው የነበረ ቢሆንም ያለስምምነት መጠናቀቁ ተዘግቧል።
መረጃው እንደሚያመለክተው ሼክ አዳነ ማዶቤ ላፍታጋሪን ወደ ሞቃዲሾ እንዲመጡ ቢጠይቁም ላፍታጋሬን ጥያቄውን ውድቅ ማድረጉን ነው የተገለፀው።
በውይይታቸውም ሁለቱ ባለስልጣናት እላፊ ቃላት መለዋወጣቸው የተነገረ ሲሆን የሁለቱ ወገኖች ግጭት ምን ያህል የሰፋ እንደሆነ ያሳያል ተብሏል::

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ቡድን የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 16 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ማባረሩና ከነበራቸው ድርጅታዊ ሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ።
ድርጅቱ መስከረም 6/2017 ዓ.ም አካሄድኩት ያለውን ስብሰባ አስመልክቶ ባወጣው ባለ ሦስት ገፅ መግለጫ :-
1. አቶ ጌታቸው ረዳ
2. አቶ በየነ ምክሩ
3. ፕ/ር ክንደያ ገ/ሂወት
4. ዶ/ር ሓጎስ ጎዲፈይ
5. ወ/ሮ ኣልማዝ ገ/ፃዲቕ
6. አቶ ረዳኢ ሓለፎም
7. ወ/ሮ ሰብለ ካሕሳይ
8. አቶ ኢሳያስ ታደሰ
9. አቶ ሰለሞን መዓሾ
10. አቶ ሺሻይ መረሳ
11. ዶ/ር ገ/ሂወት ገ/ሄር
12. አቶ ርስቁ አለማው
13. አቶ ሃፍቱ ኪሮስ
14. አቶ ብርሃነ ገ/የሱስ
15. አቶ ሩፋኤል ሽፋረ
16. አቶ ነጋ ኣሰፋ
ከአባልነትና ከድርጅት ሃላፊነት " አባርሪያችኃለሁ " ብሏል።

ግብጽ፣ ኤርትራን ከሕወሓት ጋር ለማስታረቅ በምትችልበት ኹኔታ ዙሪያ ከኤርትራ ጋር እየመከረች መኾኗን የኢምሬቶች ጋዜጣ ናሽናል ዘግቧል። ኤርትራ እና ግብጽ የወታደራዊ ትብብርና የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ አማራጮችን እየፈተሹ እንደኾነም ዘገባው ጠቅሷል። ሁለቱ አገራት ለመፈራረም ያስቡት ስምምነት፣ በቀይ ባሕር አካባቢ የመርከቦችን ደኅንነት ለማረጋገጥ ርምጃዎችን መውሰድን ያካትታል ተብሏል። የግብጽ ደኅንነት ሚንስትር ጀኔራል ከማል አባስና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ሰሞኑን አሥመራ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር መወያየታቸው ይታወሳል።