የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የመጀመሪያ ቀን ፈተና ሲሰጥ ውሏል።
በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተናዎች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ተሰጥቷል።
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ የካቲት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል (እሑድ እና ሰኞ ፈተናው አይሰጥም።)
ምስል፦ መቅደላ አምባ፣ ደምቢ ዶሎ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በመጪው ምርጫ ተሳተፍው ወደትምህርታቸው ይመለሳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች በመጪው አገር አቀፍ ምርጫ የሚሳተፉበትን አግባብ በማስመልከት ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስኩላር ልኳል (ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት አረጋግጠጧል፡፡)
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሔደው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ተማሪዎች መምረጥ እንዲችሉ፣ የሚሰጠው ትምህርት ከምርጫው በፊት እንዲጠናቀቅና ተማሪዎች ወደ ቤታቸው እንዲሔዱ ታስቦ እንደነበር ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡
ይሁን እንጂ ይህ አካሔድ በትምህርት አሰጣጥና ጥራት እንዲሁም በተማሪዎች የፈተና ዝግጅትና ስኬታማነት ላይ በሚኖረው አሉታዊ ተፅዕኖ ምክንያት አስቸጋሪ ሆኖ መገኘቱን ገልጿል፡፡
"ተማሪዎች ሔደው መርጠው ለመመለስ የሚያስፈልጋቸው ቀናት ብቻ ታስቦ እንዲፈቀድላቸውና መርጠው እንደተመለሱ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ" የትምህርት ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮች ከመግባባት ላይ መድረሳቸውን ሰርኩላሩ ጠቁሟል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች በተፈቀደላቸው ቀናት ውስጥ ሔደው መርጠው መመለስ እንዲችሉ ፍቃድ እንዲሰጣቸው ሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱን አሳስቧል፡፡

#Update
አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።
አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት የሚሰጠው ፈተና ከጁምዓ ሶላት ስግደት ጋር በተያያዘ እንዲሁም ቅዳሜ በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በኩል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስተካከያ ማድረጉ ታውቋል።
በዚህም አርብ በሁለተኛ ክፍለ-ጊዜ (ከ5:00-7:30) ፈተናዎች ላይ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ፈተናው የማይሰጥ ይሆናል።
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተስተካከለውን መርሐግብር (ከላይ ተያይዟል) ለተፈታኝ ተማሪዎቻቸው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

በትግራይ ክልል በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ተጀምሯል።
የተፈታኞች ምዝገባ ከየካቲት 18-30/2018 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚከናወን የክልሉ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ገልጿል።
በዚህ ዓመት በክልሉ ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ኤጀንሲው ጠቁሟል።
ተማሪዎች መታወቂያቸውን፣ ስልክ ቁጥራቸውን እና የትምህርት ሰነዶቻቸውን ይዘው ምዝገባ ማድረግ አለባቸው ተብሏል።
በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ ኤጀንሲው አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
የተፈታኞች ምዝገባ ከየካቲት 18-30/2018 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚከናወን የክልሉ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ገልጿል።
በዚህ ዓመት በክልሉ ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ኤጀንሲው ጠቁሟል።
ተማሪዎች መታወቂያቸውን፣ ስልክ ቁጥራቸውን እና የትምህርት ሰነዶቻቸውን ይዘው ምዝገባ ማድረግ አለባቸው ተብሏል።
በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ ኤጀንሲው አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#Update
የ Speciality ወይም/እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ቀናት እስከ የካቲት 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ውጤት መለቀቁ ይታወቃል፡፡
በማስተካከያው ወቅት ተጨማሪ የሬዚደንሲ ( Speciality ) ፕሮግራሞች ያሏቸው ሁለት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
➫ የካቲት 12 ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በ Clinical Radiology (ብዛት 4)
➫ የካቲት 12 ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በ Otolaryngology-HNS (ENT) (ብዛት 4)
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ Wollo በ Clinical Radiology (ብዛት 4)

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፈተና ጣቢያ ምርጫ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሜ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች ከግንቦት 20-26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የFayda ቁጥራችሁን እና Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፣ የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ እንሆናችሁ ተመላክቷል፡፡
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018/2019 የመምህራን እና ትምህርት አመራሮች ዝውውር በቀጣይ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል፡፡
የዝውውር ሥራው በጥራት እና ፍትኀዊነትን በጠበቀ መንገድ ሲሰራ መሠራቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
የዝውውር ሥራው በጥራት እና ፍትኀዊነትን በጠበቀ መንገድ ሲሰራ መሠራቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#RemedialExamSchedule
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (አቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል።
በተጠቀሱት ቀናት በሁለት ፈረቃ በጠዋት እና በከሰዓት መርሐግብር የሚሰጠው የሪሚዲያል ፕሮግራም (የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች) የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።

የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) እስካሁን አላገኙም?
ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ!
➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ
➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ
➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ
➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ
(ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡)
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ!
➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ
➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ
➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ
➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ
(ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡)
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#AREB
በአማራ ክልል የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናዎች ከሰኔ 08-12/2018 ዓ.ም ይሰጣሉ። - የክልሉ ትምህርት ቢሮ
የ6ኛ ክፍል ፈተና
➫ ሰኔ 8 እና 09/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የ8ኛ ክፍል ፈተና
➫ ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

#MoH
ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ረዕቡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን በመረዳት፥ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ምዝገባው የማይራዘም መሆኑ ተገልጿል፡፡

#ExitExamSelfVerification
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ተብሏል።
የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው።
በመሆኑም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ FAN ቁጥርዎን በመጠቀምና የግል መረጃ በማማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et/ ከተጫኑ በኋላ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ "ሀገር በቀል እውቀት ሥርዓት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት’’ በተሰኘ የመወያያ ርዕስ የፓናል ውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።
መድረኩ በዘርፉ ከፍተኛ ምሁራን አቅራቢነት እና በፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ አወያይነት ይከናወናል።
መድረኩ ነገ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ካምፓስ አዳራሽ ይካሔዳል።
በአካል መገኘት ለማትችሉ በፖስተሩ ላይ ያለውን QR Code በመጠቀም መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።
🔗 Zoom link:
https://us06web.zoom.us/j/88912129718?pwd=dsMHaxcSlsu3cEXXxfnbAT6zWnaIFh.1
👉 Meeting ID: 889 1212 9718
👉 Passcode: 802890

👌ብዙ ሰወች የተቀየሩበትን እና እየተቀየሩበት ያሉት Hilton ድርጅትን
በመቀላቀል እራስን መለወጥ ይቻላል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በ አምስት አይነት የገቢ ዓይነቶች ማግኘት ይችላሉ፡-
1. የምርት ገቢ
2. የማሻሻያ ጉርሻ
3. የሪፈራል ጉርሻ
4. የቡድን ኮሚሽን
5. የቪአይፒ ወርሃዊ ደሞዝ እና የነጥብ ሽልማቶች
ይህንን ሊንክ ከተጫኑ በኃላላ
https://www.apphlts.com/#/login/469118
https://www.apphlts.com/#/login/469118
1.በመጀመሪያ ስልክ ቁጥር
ከ9....... ጀምሮ ማስገባት
2. የማይረሳ የግል passward ማስገባት... ይህን ቁጥር ከ እርስወ ውጭ ማንም ማውቅ የለበትም...
.....
ከዛ #login# የሚለውን መጫን
.....ከዚህ በኃላ ሁሉንም ነገር አስረዳ....
በጣም ቀላል እና አዲስ ነው... ፈጥነው ሥራ ይጀምሩ
ለበለጠ... ግልፅ ካልሆነለውት...በውስጥ መስመር ያውሩኝ...
👌@yesshsammmits
👌@gashtiman1990