#Update #ERMP
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና የካቲት 09 እና 10/2018 ዓ.ም በተመረጡ የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡
ለ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የተመረጡ ዕጩ አመልካቾችን ዝርዝር በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የተመዘገቡ አመልካቾችን የማጣራት ሥራ ሲያከናውን የቆየው ሚኒስቴሩ፤ የመጨረሻ የተመረጡ አመልካቾችና የመፈተኛ ማዕከላትን በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ ጠቁሟል፡፡
እስካሁን ከ3,000 በላይ አመልካቾች ምዝገባ ያደረጉ ሲሆን፤ 2,534 አመልካቾች የተረጋጠጡ እንደሆኑ ተገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]

ማስታወቂያ
በባሕር ዳር የኒቨርሲቲ ልዩ አማራጭ መምህራን ትምህርት ስልጠና አመልካቾች በሙሉ፤
በልዩ አማራጭ መምህራን ትምህርት ስልጠና ለመሳተፍ ካመለከታችሁት ምሩቃን መካከል በአማርኛ፤ እንግሊዝኛ እና ፊዚክስ ትምህርቶች ዘርፍ የተመረጣችሁ ስልጣኞች ስማችሁን ከዚህ ጋር በተዘረዘሩት ሰንጠረዦች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባ ጊዜ የካቲት 2 እና 3፣ 2018 ዓ፣ም በፔዳ ካምፓስ መምህራን ትምህርት ትምህርት ቤት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Announcement
To all applicants of Bahir Dar University Special Alternative Teacher Education Training:
We would like to inform you that, among the graduates who applied to participate in the Special Alternative Teacher Education Training in Amharic, English, and Physics, the names of the selected candidates are presented in the attached tables.
The registration period will be February 10–11, 2026, at the Teacher Education School, PEDA Campus.

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ያደረጉ አራት አዳዲስ የትምህርት መስኮችን በመክፈት በሁለተኛ ዲግሪ ማሰልጠን ሊጀምር ነው።
በትምህርት መስኮቹ ላይ የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት መካሔዱን የገለፁት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ፤ በትምህርት ፕሮግራሞቹ ላይ የስርዓተ ትምህርት ቀረጻ እና ግምገማ መካሔዱን ገልፀዋል፡፡
አዲስ የሚጀመሩ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች፦
➫ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)
➫ ኮምፒውተር ኔትዎርኪንግና ሴኩሪቲ
➫ ዲጂታል ማርኬቲንግና ዲጂታል አናሊሲስ
➫ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርሲቲው በዚህ ዓመት ሁለተኛ ሴሚስተር በፕሮግራሞች ተማሪዎችን ማሰልጠን እንደሚጀምር ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል። #ኢዜአ
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
በትምህርት መስኮቹ ላይ የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት መካሔዱን የገለፁት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ፤ በትምህርት ፕሮግራሞቹ ላይ የስርዓተ ትምህርት ቀረጻ እና ግምገማ መካሔዱን ገልፀዋል፡፡
አዲስ የሚጀመሩ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች፦
➫ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)
➫ ኮምፒውተር ኔትዎርኪንግና ሴኩሪቲ
➫ ዲጂታል ማርኬቲንግና ዲጂታል አናሊሲስ
➫ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርሲቲው በዚህ ዓመት ሁለተኛ ሴሚስተር በፕሮግራሞች ተማሪዎችን ማሰልጠን እንደሚጀምር ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል። #ኢዜአ
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#MekelleUniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም አመልካቾች ጥሪ አድርጓል፡፡
ከዚህ በፊት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ሳይንስ ትምህርት ቤት ባወጣው የአመልካቾች ዝርዝር ላይ "to be verified" የተባላችሁ እንዲሁም "Last Chance" የተባላችሁ አመልካቶች፤ የመጀመርያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒ እስከ ጥር 29/2018 ዓ.ም እንድታስገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
(የአመልካቾች ዝርዝር በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ገጾች ላይ ይገኛል፡፡)
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ ዓመት በሚሰጠው 'አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም' በአምስት የትምህርት ዘርፎች ማለትም ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ እንግሊዝኛ እና ሒሳብ መስኮች አመልካቾችን እንደሚቀበል መግለፁ ይታወቃል፡፡

#ጥቆማ
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር በአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም በ Postgraduate Diploma በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሐግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የስልጠና ዘርፎች፦
ሒሳብ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ የዜግነት ትምህርት፣ ኢኮኖሚክስ፣ እንግሊዝኛ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ እና ስፖርት
የማመልከቻ መስፈርቶች፦
➫ ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
➫ በመምህርነት ለማገልገል ፍላጎት ያለው/ያላት
➫ ከግል ተቋማት የተመረቃችሁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ትክክለኛነት ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
የካቲት 06/2018 ዓ.ም
የማመልከቻ ሁኔታ፦
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 41 በሥራ ሰዓት
➫ በኦንላይን ለማመልከት የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ (https://portal.hu.edu.et) በመግባትና አካውንት በመፍጠር አስፈላጊ መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባችኋል።
የመደበኛ ፕሮግራም አመልካቾች የመኝታ፣ ምግብ እና ጤና አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የተገለፀ ሲሆን፤ የእረፍት ቀናት አመልካቾች የትምህርት ወጪያቸውን በራሳቸው ይሸፍናሉ ተብሏል።

#NGAT
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ አመልካቾች ምዝገባ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ምዝገባው አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አመልካቾች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይጠበቃል፡፡
ለ2ኛው ዙር የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና፣ ከ15 የሚበልጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ መሆኑ ይታወቃል፡፡

#WerabeUniversity
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የ2ኛ ሴሚስተር ምዝገባ የካቲት 18 እና 19/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባ ማድረግ የማትችሉ የካቲት 20/2018 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

#MockExam
ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለሚሰጠው የ2018 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተማሪዎቻቸውን እያዘጋጁ ነው።
በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ምስል፦ ዋቸሞ፣ ዲላ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲዎች

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የመጀመሪያ ቀን ፈተና ሲሰጥ ውሏል።
በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተናዎች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ተሰጥቷል።
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ የካቲት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል (እሑድ እና ሰኞ ፈተናው አይሰጥም።)
ምስል፦ መቅደላ አምባ፣ ደምቢ ዶሎ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች