#AAU #UAT
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲአትር ጥበባት ትምህርት በኤክስቴንሽን መርሐግብር የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከቱ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (UAT) ነገ ቅዳሜ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል፡፡
563 አመልካቾች ለፈተናው እንደሚቀመጡ ዩኒቨርሲቲው ይፋ ያደረገው መርሐግብር ያሳያል።
ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 ሰዓት በተመደባችሁበት የመፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባችኋል ተብሏል።
(በተቋሙ ይፋ የተደረገ የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ እና የፈተና ማዕከል የሚያሳይ የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል፡፡)
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]

የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) በየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል?
በዚህ ወር እንደሚሰጥ የሚጠበቀው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል። ምዝገባው እስከ ጥር 15/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ ተገልጿል።
12 ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ መሆናቸውን ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ተመዝጋቢዎች ከታች ከተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በአቅራቢያቸው ያለውን ወይም የሚፈልጉትን ለመፈተኛ ጣቢያነት እንዲመርጡ አገልግሎቱ አሳስቧል።
ምዝገባው ሲጠናቀቅ በእያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ቢያንስ 25 ተፈታኞች ካላመለከቱበት እንደፈተና ጣቢያ የማይወሰድ መሆኑ ተጠቁሟል።
ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች፦
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
📌Share&forward📌
📌Join📌
👇👇👇
💯 @merejamnch 💯

የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል።

#KotebeUniversityOfEducation
በ2018 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ መምህርነት ስልጠና ፕሮግራም/Alternative Teacher Training Program በቀን እና በማታ መርሐግብር ለመሰልጠን በኦንላይን ተመዘገባችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች ከጥር 13-22/2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደረጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ አንድ ክላሴር፣
➫ 3×4 መጠን ያለው አራት ፎቶግራፍና የፎቶው ሶፍት ኮፒ፣
➫ ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ሰልጣኞች አንሶላ እና ብርድ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
የስም ዝርዝር ለማየት 👇
https://portal.kue.edu.et/teacher-ver
ትምህርት የካቲት 02/2018 ዓ.ም ይጀመራል የተባለ ሲሆን፤ ተጠባባቂ የሆናችሁ አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ያለውን የሰልጣኝ ቁጥር በማየት ባለው ክፍት ቦታ ስለሚጠራ የተቋሙን ድረ ገፅ እንድትከታተሉ ተብሏል።

#ERMP
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በተጠቀሱት ቀናት እንደሚሰጥ ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) የአመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል።

#OSCE
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Anesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጽሁፍ የብቃት ምዘና ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ የተግባር ፈተናው አርብ ጥር 15/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
➫ በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
➫ ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) Print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑ ተገልጿል፡፡
➫ ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ (ከላይ የተያያዘውን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡)
➫ ተመዛኞች ለፈተናው ቅድመ ገለጻ ነገ ጥር 14/2018 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ላይ በመረጡት የፈተና ጣቢያ መገኘት ይጠበቅባችኋል።

የሙያ ፈቃድዎን ይውሰዱ!
በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ወሰዳችሁ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑ በጤና ሚኒስቴር ተገልጿል።

#ExitExam
በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል።
ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል።
ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል።
(ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።)

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ለመሰልጠን ያመለከቱና የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ያለፉ አመልካቾች ተጨማሪ ማረጋገጫ ማስገባት እንደሚጠበቅባቸው አሳውቋል፡፡
በዚህም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኤዱኬሽን ሳይንስ ትምህርት ቤት ያወጣው አመልካቾች ዝርዝር ላይ "to be verified" የተባላችሁ በሙሉ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርተፊኬታችሁን እስከ ጥር 17/2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ እንድታስገቡ ተብሏል፡፡
እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ሰነዳቸውን የማያስገቡ አመልካቾች በሌሎች ዕጩዎች እንደሚተኩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ አመልካቾች ዝርዝር 👇🏻
https://drive.google.com/file/d/1N6_CNkRjWZeX4LQXIDQGOxRx-4P8wbc-/view
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአምስት የትምህርት ዘርፎች ማለትም ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ እንግሊዝኛ እና ሒሳብ መስኮች በእያንዳንዳቸው 40 አመልካቾችን እንደሚቀበል አስረድቷል፡፡
ለአንድ ዓመት የሚሰጠው ’አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም’ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

ተራዝሟል!
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ባስጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ጥቂት ክፍት ቦታዎች ተጨማሪ ተማሪዎችን (አሁን 9ኛ ክፍል ገብተው እየተማሩ ካሉ ተማሪዎች መካከል በማወዳደር) ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
የምዝገባ ጊዜው እንዲጨመር አንዳንድ ክልሎች በጠየቁት መሰረት እስከ ጥር 20/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
የነጻ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች፦
➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን
➫ ነጻ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎቶች
➫ ልዩ ስርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፦
➫ በ2017 ዓ.ም 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች፣
➫ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ያለው/ያላት፣
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85% ወይም ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያለው/ያላትና አሁን 9ኛ ክፍል እየተማረ ያለ/ያለች።
መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ እና አስፈላጊ የተባሉ መረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል።
የማስተማር ሥራ የተጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ጋምቤል፣ ጅግጅጋ፣ ቡኢ (ወልቂጤ)፣ ቦንጋ እና ወሊሶ ናቸው።
ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

#ጥቆማ
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የኤዱኬሽን እና ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ በስምንት ልዩ የማስተርስ ፕሮግራሞች አመልካቾችን ይቀበላል፡፡
የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ጥር 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት መስኮች፦
➫ Adult Education and Lifelong Learning
➫ Curriculum and Instruction
➫ Curriculum and Quality Assurance
➫ Special Needs and Inclusive Education
➫ Educational Psychology
➫ Educational Planning and Management
➫ Social Psychology
➫ Developmental Disability
የምዝገባ ቦታ፦
በድሬዳዋ የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ
ለበለጠ መረጃ፦
0913502864 / 0938922477

#JinkaUniversity
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ከትናንት ጥር 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
ዩኒቨርሲቲው አሁን ላይ መቆጣጠር በተቻለው የማርበርገር ቫይረስ ምክንያት ለሪሚዲያል ተማሪዎች ዘግይቶ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።

#BahirDarUniversity
ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለአማራጭ የመምህራን ስልጠና አመልካቾች ጥሪ አድርጓል።
በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የአንድ ዓመት ስልጠና በመውሰድ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የእንግሊዝኛ መምህር ለመሆን ያመለከታችሁና ከስር በተገለፁት የትምህርት ዘርፎች ብቻ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን (Temporary Certificate of Graduation) እስከ ጥር 22/2018 ዓ.ም ድረስ በቴሌግራም አድራሻ @assefa3443 እንድትልኩ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የትምህርት ዘርፎች፦
➫ English Language and Literature
➫ Journalism and Communication
➫ Ethiopian Languages and Literature
➫ Communication and Media Studies
➫ General Linguistics

#Update
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።
የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል።
በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል።

#Update #ERMP
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና የካቲት 09 እና 10/2018 ዓ.ም በተመረጡ የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡
ለ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የተመረጡ ዕጩ አመልካቾችን ዝርዝር በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የተመዘገቡ አመልካቾችን የማጣራት ሥራ ሲያከናውን የቆየው ሚኒስቴሩ፤ የመጨረሻ የተመረጡ አመልካቾችና የመፈተኛ ማዕከላትን በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ ጠቁሟል፡፡
እስካሁን ከ3,000 በላይ አመልካቾች ምዝገባ ያደረጉ ሲሆን፤ 2,534 አመልካቾች የተረጋጠጡ እንደሆኑ ተገልጿል።

ማስታወቂያ
በባሕር ዳር የኒቨርሲቲ ልዩ አማራጭ መምህራን ትምህርት ስልጠና አመልካቾች በሙሉ፤
በልዩ አማራጭ መምህራን ትምህርት ስልጠና ለመሳተፍ ካመለከታችሁት ምሩቃን መካከል በአማርኛ፤ እንግሊዝኛ እና ፊዚክስ ትምህርቶች ዘርፍ የተመረጣችሁ ስልጣኞች ስማችሁን ከዚህ ጋር በተዘረዘሩት ሰንጠረዦች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባ ጊዜ የካቲት 2 እና 3፣ 2018 ዓ፣ም በፔዳ ካምፓስ መምህራን ትምህርት ትምህርት ቤት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Announcement
To all applicants of Bahir Dar University Special Alternative Teacher Education Training:
We would like to inform you that, among the graduates who applied to participate in the Special Alternative Teacher Education Training in Amharic, English, and Physics, the names of the selected candidates are presented in the attached tables.
The registration period will be February 10–11, 2026, at the Teacher Education School, PEDA Campus.