ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ ቦዲቲ ግቢ እና ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለተመደቡ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ በድጋሜ አራዝሟል።
ዩኒቨርሲቲው ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ ወደ ጥር 01/2018 ዓ.ም መራዘሙን መግለፁ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ "በተለያየ ምክንያት የመመዝገቢያ ቀኑን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ" ለዋናው ግቢ፣ ቦዲቲ ግቢ እና ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ወደ ጥር 07 እና 08/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል። ትምህርት ጥር 11/2018 ዓ.ም (የጥምቀት በዓል ቀን) ይጀመራል ሲልም ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ሦስት ካምፓሶች ለተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ዘግይቶ በድጋሜ ማራዘሙ በተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ላይ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ ወደ ጥር 01/2018 ዓ.ም መራዘሙን መግለፁ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ለዋናው ግቢ፣ ቦዲቲ ግቢ እና ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ወደ ጥር 07 እና 08/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል።
ተማሪዎች እና ልጆቻቸውን ለመሸኘት በበዓል ከቤታቸው የየወጡ ወላጆች፣ በጉዞ ላይ እና መንገድ ላይ ሆነው የጥሪ ማስታወቂያው በድጋሜ መመራዘሙ የሚያሳዝንና እንግልት ላይ የጣለቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡
አንድ ወላጅ ልጃቸውን ይዘው መንገድ ጀምረው ጅማ ከተማ ገብተው ካደሩ በኋላ የመግቢያ ጥረው መራዘሙን እንደሰሙ ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲው ድርጊት እጅግ ማዘናቸውን የገለፁት እኚህ ወላጅ፤ የሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ለጉዳዩ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥሪ አቅርበዋል።
በርካታ ተማሪዎች ከሰሜን፣ ከደቡብ፣ ከምስራቅ እና ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተነስተው መንገድ ጀምረው በርከቶቹ በነጋተው ጉዟቸውን ለመቀጠል በተለያዩ ከተሞች አድረው ባሉበት ጥሪ መራዘሙን እንደሰሙ ለቲክቫህ ተናግረዋል።
"ቤተሰብ በሌለው አቅሙ የትራንስፖርት ከፍሎ፣ በበዓል ከቤት ከወጣን በኋላና በየከተማው አድረን ጉዞ ልንጀምር ስንል ተራዘመ መባሉ አሳዛኝ ነው" ብለዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በጉዳዩ ዙሪያ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ትምህርት ሚኒስቴርን ለማናገር ያደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
👇

በጅማ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሙያ ለመሰልጠን በኦንላይን ያመለከታችሁ በሙሉ፣ ዝርዝራችሁን በ poratal.ju.edu.et ወይም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገፅ https://t.me/JimmaUniversityOfficial/ በመግባት መመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በስልጠናው ለመሳተፍ poratal.ju.edu.et ላይ በመግባት እስከ ጥር 07/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስምምነታችሁን እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
በስልጠናው ለመሳተፍ poratal.ju.edu.et ላይ በመግባት እስከ ጥር 07/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስምምነታችሁን እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#ጥቆማ
ትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን በማቋቋም በ2018 ዓ.ም በአምስት ትምህርት ቤቶች ትምህርት ማስጀመሩ ይታወቃል።
በልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ የመማር ማስተማር ሥራ ቢጀመርም በውስን ክፍት ቦታዎች ተጨማሪ ተማሪዎች ለመቀበል መወሰኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በመሆኑም በ2017 የ8ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቃችሁና አሁን 9ኛ ክፍል እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
የማመልከቻ ጊዜ፦
ከጥር 02-07/2018 ዓ.ም
የነፃ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች
➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን ያገኛሉ፣
➫ ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት፣
➫ የተሟላና ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ።
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፦
➫ በ2017 ዓ.ም 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች፣
➫ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ ) ያለው/ያላ፣
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85% ወይም ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያለው/ያላትና አሁን 9ኛ ክፍል እየተማረ ያለ/ያለች።
መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ እና አስፈላጊ የተባሉ መረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል።
የማስተማር ሥራ የተጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ጋምቤል፣ ጅግጅጋ፣ ቡኢ (ወልቂጤ)፣ ቦንጋ እና ወሊሶ ናቸው።

ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
🔔 በተጨማሪም የጽሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ተመዛኞች የተግባር ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ጥር 06 እና 07/2018 ዓ.ም ብቻ በኦንላይን http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድታደርጉ ተብሏል።
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ ምዝገባ ስትዳርጉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ አሳስቧል።
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት (ስሊፕ) Print አድርጎ መያዝ ይጠበቅበታል፡፡

#ተጨማሪ
የአንስቴዥያ ሙያ የብቃት ምዘና ተመዛኞች ውጤት ዛሬ ጥር 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ ይፋ መደረጉ ይፋ መሆኑ ይታወቃል።
ከታህሳስ 23-24/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ሌሎች የጤና ባለሙያዎች የፈተናው ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
ውጤቱ ይፋ እስከሚደረግ ተመዛኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።

#TVTI
#ExitExam
በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በዋናው ግቢ እና በሥሩ በሚገኙ የሳተላይት ተቋማት በ2018 ዓ.ም ተከታታይ ፕሮግራም አንደኛ ሴሚስቴር ተመራቂዎች እንዲሁም በ2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ማለፊያ ውጤት ያላመጣችሁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የምዝገባ ጊዜ ከጥር 09-22/2018 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
➫ በ2018 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ለምትጨርሱ ተከታታይ ፕሮግራም ተመራቂዎች ምዝገባው በምትማሩበት ግቢ በየትምህርት ክፍላችሁ ይሆናል፡፡
➫ በሳተላይት ተቋማት ለምትጨርሱ ተከታታይ ፕሮግራም ተመራቂዎች በሳተላይት አስተባባሪዎች አማካኝነት በየሳተላይቱ ይሆናል፡፡
➫ በ2015፣ 2016 እና በ2017 ዓ.ም የተሰጠውን የመዉጫ ፈተና ተፈትናችሁ ማለፊያ ዉጤት ያላመጣላችሁ ለሁሉም ዲፓርትመንት ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በዋናው ግቢ ICT Department ህንፃ ቁጥር 2፣ 1ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የመውጫ ፈተና የሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች፦
ድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ አርሲ ዩኒቨርሲቲ፣ ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት) ፣ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋናው ግቢ
በምዝገባ ወቅት ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን ማዕከል በመምረጥ ምዝገባ ማድረግ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡
🔔 ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦
0912043138 / 0974272609 / 0985414699
ለበለጠ

#NGAT
በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ!
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦
ጥር 14/2018 ዓ.ም
የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።)
🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል።
ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
📌Share&forward📌
📌Join📌
👇👇👇
💯 @merejamnch 💯

#JinkaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 18 እና 19/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ጥር 21/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።
ለምዝገባ ስትሔዱ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው መያዝ ይኖርባችኋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 18 እና 19/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ጥር 21/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።
ለምዝገባ ስትሔዱ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው መያዝ ይኖርባችኋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#AAU #UAT
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲአትር ጥበባት ትምህርት በኤክስቴንሽን መርሐግብር የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከቱ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (UAT) ነገ ቅዳሜ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል፡፡
563 አመልካቾች ለፈተናው እንደሚቀመጡ ዩኒቨርሲቲው ይፋ ያደረገው መርሐግብር ያሳያል።
ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 ሰዓት በተመደባችሁበት የመፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባችኋል ተብሏል።
(በተቋሙ ይፋ የተደረገ የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ እና የፈተና ማዕከል የሚያሳይ የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል፡፡)

የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) በየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል?
በዚህ ወር እንደሚሰጥ የሚጠበቀው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል። ምዝገባው እስከ ጥር 15/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ ተገልጿል።
12 ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ መሆናቸውን ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ተመዝጋቢዎች ከታች ከተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በአቅራቢያቸው ያለውን ወይም የሚፈልጉትን ለመፈተኛ ጣቢያነት እንዲመርጡ አገልግሎቱ አሳስቧል።
ምዝገባው ሲጠናቀቅ በእያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ቢያንስ 25 ተፈታኞች ካላመለከቱበት እንደፈተና ጣቢያ የማይወሰድ መሆኑ ተጠቁሟል።
ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች፦
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል።

#KotebeUniversityOfEducation
በ2018 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ መምህርነት ስልጠና ፕሮግራም/Alternative Teacher Training Program በቀን እና በማታ መርሐግብር ለመሰልጠን በኦንላይን ተመዘገባችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች ከጥር 13-22/2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደረጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ አንድ ክላሴር፣
➫ 3×4 መጠን ያለው አራት ፎቶግራፍና የፎቶው ሶፍት ኮፒ፣
➫ ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ሰልጣኞች አንሶላ እና ብርድ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
የስም ዝርዝር ለማየት 👇
https://portal.kue.edu.et/teacher-ver
ትምህርት የካቲት 02/2018 ዓ.ም ይጀመራል የተባለ ሲሆን፤ ተጠባባቂ የሆናችሁ አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ያለውን የሰልጣኝ ቁጥር በማየት ባለው ክፍት ቦታ ስለሚጠራ የተቋሙን ድረ ገፅ እንድትከታተሉ ተብሏል።

#ERMP
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በተጠቀሱት ቀናት እንደሚሰጥ ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።
የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) የአመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል።

#OSCE
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Anesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጽሁፍ የብቃት ምዘና ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ የተግባር ፈተናው አርብ ጥር 15/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
➫ በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
➫ ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) Print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑ ተገልጿል፡፡
➫ ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ (ከላይ የተያያዘውን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡)
➫ ተመዛኞች ለፈተናው ቅድመ ገለጻ ነገ ጥር 14/2018 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ላይ በመረጡት የፈተና ጣቢያ መገኘት ይጠበቅባችኋል።

የሙያ ፈቃድዎን ይውሰዱ!
በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ወሰዳችሁ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑ በጤና ሚኒስቴር ተገልጿል።

በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል።
ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል።
ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል።
(ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።)

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ለመሰልጠን ያመለከቱና የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ያለፉ አመልካቾች ተጨማሪ ማረጋገጫ ማስገባት እንደሚጠበቅባቸው አሳውቋል፡፡
በዚህም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኤዱኬሽን ሳይንስ ትምህርት ቤት ያወጣው አመልካቾች ዝርዝር ላይ "to be verified" የተባላችሁ በሙሉ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርተፊኬታችሁን እስከ ጥር 17/2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ እንድታስገቡ ተብሏል፡፡
እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ሰነዳቸውን የማያስገቡ አመልካቾች በሌሎች ዕጩዎች እንደሚተኩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ አመልካቾች ዝርዝር 👇🏻
https://drive.google.com/file/d/1N6_CNkRjWZeX4LQXIDQGOxRx-4P8wbc-/view
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአምስት የትምህርት ዘርፎች ማለትም ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ እንግሊዝኛ እና ሒሳብ መስኮች በእያንዳንዳቸው 40 አመልካቾችን እንደሚቀበል አስረድቷል፡፡
ለአንድ ዓመት የሚሰጠው ’አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም’ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

ተራዝሟል!
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ባስጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ጥቂት ክፍት ቦታዎች ተጨማሪ ተማሪዎችን (አሁን 9ኛ ክፍል ገብተው እየተማሩ ካሉ ተማሪዎች መካከል በማወዳደር) ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
የምዝገባ ጊዜው እንዲጨመር አንዳንድ ክልሎች በጠየቁት መሰረት እስከ ጥር 20/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
የነጻ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች፦
➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን
➫ ነጻ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎቶች
➫ ልዩ ስርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፦
➫ በ2017 ዓ.ም 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች፣
➫ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ያለው/ያላት፣
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85% ወይም ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያለው/ያላትና አሁን 9ኛ ክፍል እየተማረ ያለ/ያለች።
መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ እና አስፈላጊ የተባሉ መረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል።
የማስተማር ሥራ የተጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ጋምቤል፣ ጅግጅጋ፣ ቡኢ (ወልቂጤ)፣ ቦንጋ እና ወሊሶ ናቸው።
ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የኤዱኬሽን እና ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ በስምንት ልዩ የማስተርስ ፕሮግራሞች አመልካቾችን ይቀበላል፡፡
የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ጥር 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት መስኮች፦
➫ Adult Education and Lifelong Learning
➫ Curriculum and Instruction
➫ Curriculum and Quality Assurance
➫ Special Needs and Inclusive Education
➫ Educational Psychology
➫ Educational Planning and Management
➫ Social Psychology
➫ Developmental Disability
የምዝገባ ቦታ፦
በድሬዳዋ የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ
ለበለጠ መረጃ፦
0913502864 / 0938922477