#ጥቆማ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የፒኤችዲ ፕሮግራም (PhD in Public Health) ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 09-25/2018 ዓ.ም
የፈተና/Synopsis ማቅረቢያ ቀናት፦
ጥር 07 እና 08/2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement
(ዝርዝር መስፈርቶችን ለማግኘት የኮሌጁን ድረ-ገፅ https://sphmmc.edu.et/ ይጎብኙ፡፡)
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]

#HawassaUniversity
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዳዬ ካምፓስ ፍላጎትና ብቃት ያላቸው መመህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
➤ የሥራ መደብ፦ መምህራን
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 04
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሁለተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመት እና በላይ
➤ የሥራ ቦታ፦ ዳዬ ከተማ (ከሃዋሳ ከተማ 130 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ)
የመመዝገቢያ ቀናት፦
ለሥራ መደቡ በትምህርት ሚኒስቴር የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የብቃትና ሰው ኃይል አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ እና በዳዬ ካምፓስ የብቃትና ሰው ኃይል አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ አማካይነት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

#ማስታወሻ
በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ማውጣት ይጠበቅባችኋል።
የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ያላደረጋችሁ በከተማዋ የምትገኙ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ እና እሑድ በሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች በመገኘት ምዝገባ በማድረግ መታወቂያውን መውሰድ ትችላላችሁ።

#ETA
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2018 ዓ.ም የተመዘገቡ አዲስ ተማሪዎቻቸውን ዝርዝር መረጃ እንዲልኩ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ጠይቋል።
ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የመዘገቧቸውን አዲስ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ በፊት በባለሥልጣኑ በተላከው ቅጽ መሰረት ዝርዝር መረጃውን እስከ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒዎች እንዲልኩ ባለሥልጣን መስሪያቤቱ አሳስቧል።

በቀጣይ ራስ ገዝ ሆነው የሚቋቋሙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚያደርጉት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ግብዓት የሚሆን የሽግግር ረቂቅ መመሪያ ላይ ምክክር ተደረገ።
በመጪው ዓመት ራስ ገዝ ለመሆን እየሠሩ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች፥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጀመረው ራስ ገዝ የመሆን ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎች እና ፈተናዎችን በመለየት በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳስበዋል።
በመድረኩ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝነት ሽግግር የተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተደርጎበታል።
ረቂቅ ሰነዱ ለራስ ገዝነት ሽግግር የሚያበቁ መስፈርቶችና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲዎች በዚህ ረቂቅ መመሪያ እየተመዘኑ ሽግግር የሚያደርጉ መሆኑ ተገልጿል።
በመድረኩ በቀጣይ ራስ ገዝ በመሆን ለሚቋቋሙ ዩኒቨርሲቲዎች ተሞክሮ እንዲሆን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝነት ሽግግርን የተመለከተ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ወይይት ተደርጎበታል።

#MoE
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የ2018 ዓ.ም የመረጃ አሰባሰብ (HEMIS) ያለበት ሁኔታ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ሥራዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል።
መድረኩ ታህሳስ 14 እና 15/2018 ዓ.ም ይካሔዳል።
በዚህም ስማችሁ ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ ተቋማት፣ የተቋም ባለቤት/የበላይ አመራር እና ከተገለፀው ሥራ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው አንድ ባለሙያ የተቋሙን የተሟላ መረጃና ለሥራ የሚሆን ላፕቶፕ በመያዝ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ሚኒስቴር ትንሹ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል።

ተራዝሞ የነበረው ጋምቤላ ፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 12-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ለበለጠ መረጃ የጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር 0911590938 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
ከከተማው ወደ ዩኒቨርሲቲው የምትሄዱበትን ትራንስፖርት ለማመቻቸት እንዲረዳ ጋምቤላ የምትደርሱበትን ቀን እና ሰዓት አስቀድማችሁ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
ለበለጠ መረጃ የጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር 0911590938 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
ከከተማው ወደ ዩኒቨርሲቲው የምትሄዱበትን ትራንስፖርት ለማመቻቸት እንዲረዳ ጋምቤላ የምትደርሱበትን ቀን እና ሰዓት አስቀድማችሁ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
#SpecialBoardingSchools
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድረው ያለፉና የተመደቡ ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ተቋም በመግባት ላይ ይገኛሉ።
ወሊሶ የተመደቡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ፣ ቡኢ የተመደቡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ የተመደቡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ጅግጅጋ የተመደቡ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ መሆኑ መሆኑ ተገልጿል።
ተራዝሞ የነበረው ጋምቤላ ፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 12-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ዛሬ ይጠናቀቃል!!
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ዛሬ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
መዝገባው ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et

#JinkaUniversity
በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ መጥፋቱ በጤና ሚኒስቴር ተረጋግጦ ጥሪ እስከሚደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
በሌላ መረጃ፤
ከአሪ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ትምህርት ለመከታተል ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ የ21 ቀናት Quarantine ወስዳችሁ በዩኒቨርሲቲው ነፃ የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት እያገኛችሁ በመቆየት ከማርበርግ ቫይረስ ነፃ መሆናችሁ ሲረጋገጥና የምስክር ወረቀት ከተሰጣችሁ በኋላ ወደየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል።

#Update
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል።
የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል።

በአማራ ክልል ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ይሰጣል።
በአማራ ክልል በዚህ ዓመት ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ደምስ እንድሪስ ገልፀዋል።
ለ21,669 ነባር እና 5,559 ከመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚመረቁ እጩ መምህራን ምዘና እንደሚሰጥ እንደሚሰጥ ምክትል ኃላፊው ጠቁመዋል።
መምህራኑ እና የትምህርት ቤት አመራሮቹ የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መያዛቸው የበለጠ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስችላቸዋል ተብሏል።
በሞዴል እና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር መምህራን ከሚጠየቁት ማስረጃዎች መካካል የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት መሆኑ ይታወቃል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም በተቋሙ ዋናው ግቢ፣ (ሆሳዕና ከተማ) እና ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ ከተማ) ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም በተቋሙ ዋናው ግቢ፣ (ሆሳዕና ከተማ) እና ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ ከተማ) ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የፈተናው መርሐግብር
ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም
Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition.
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy.
ሁሉም ተፈታኝ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ-ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል፡፡

#ተጨማሪ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴዎድሮስ ካምፓስ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የ Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ጥቁር አንበሳ) የፈተና ጣቢያ እንዲሁም የ Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (5 ኪሎ) የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍፁም ፈተናውን መውሰድ እንደማትችሉ ተገልጿል፡፡
(ለፈተናው ብቁ ሆነው የተመረጡ ተመዛኞችን ዝርዝር፣ የተቋም እንዲሁም የፈተና ማዕከል ዝርዝር በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፡፡)

#EHPLE_Exam_Protocol
ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች በፈተናው ዕለት ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ በፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ ካልፈረሙ ፈተናቸው የማይያዝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ ስሊፕ Print አድርጎ ካልያዘ፣ ፈተናውን መውሰድ አይችልም ተብሏል፡፡

#FellowshipOpportunity
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል ለ2018 ዓ.ም በ Radiology Fellowship ፕሮግራም ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል።
ለዚህ ዓመት ሁለት (2) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥር 02/2018 ዓ.ም
የቅበላ መስፈርት፦
ዕውቅና ካለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በህክምና ትምህርት ዲግሪ ያለው/ያላት እና በአጠቃላይ ራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት (ዝርዝር መስፈርቶች፣ የምልመላ ሒደት እና የጥናት ዘርፎች በኮሌጁ ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች ያገኛሉ፡፡)
የማመልከቻ ቦታ፦
በሬጅስትራር ቢሮ ወይም በራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል እንዲሁም በኢሜል አድራሻ helu9273@gmail.com
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦
➫ CV
➫ የስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት እና የውጤት መግለጫ
➫ የማመልከቻ ደብዳቤ
➫ የምርምር ህትመቶች
➫ የድጋፍ ደብዳቤ
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ
➫ ለተጨማሪ ሥራዎች የተሰጠ የአድናቆት ደብዳቤ (ቢቻል ከሰርተፊኬት ጋር)
➫ የድኅረ ምረቃ ፈተና ውጤት

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በተለያዩ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሥራ መደቦች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 10
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሁለተኛ ዲግሪ (ከአንድ የሥራ መደብ በስተቀር)
➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና በላይ
➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
➫ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላችሁ አመልካቾች ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
➫ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፋችሁበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
➫ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
➫ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
➫ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት
የምዝገባ አድራሻ፦
https://forms.gle/tun2LsxSk4pJLr3x7

#WSU
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዋናው ግቢ እና በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎች ለታህሳስ 23/2018 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን የምዝገባ ጥሪ አራዝሟል።
በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜው ለጥር 01/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ቦዲቲ ካምፓስ የተመደባቹ ተማሪዎች ለጥር 01/2018 ዓ.ም ተደርጎ የነበረው ጥሪ ላይ ለውጥ አለመደረጉ ተገልጿል።