Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አማራን ያለወኪል አስቀርቶ እና ተሳዳጅ አድርጎ ሃገራዊ ምክክር ማድረግ ተቀባይነት የለውም ! ......... ከቂሊንጦ እስር ቤት የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች የአብይ አገዛዝ የሚጠቀምበትን ማደናገሪያ አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። መልዕክታቸውን ያድምጡት
የአንድነት ዜና ከሸዋ
ከአማራ ፋኖ በሸዋ፣ከ7ለ70 ክፍለጦር ፣ከበፍቃዱ በላይ ክፍለጦሮና ከቀስተንህብ ብርጌድ የአንድነት አመቻች ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ።
ከላይ በስም የተጠቀስነው አደረጃጀቶች በተለይም ከ7ለ70 ክፍለጦር ፣በፍቃዱ በላይ ክፍለጦሮና ከቀስተንህብ ብርጌድ ከማንኛውም አደረጃጀት እራሳችንን በማግለል ነፃ በመሆን ስንቀሳቀስ ላለፉት ጊዚያት መቆየታችን የሚታወስ ነው።ይህንንም ለማድረግ የተገደድነው ከዚህ በፊት የነበርንበት የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትም ሆነ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አማራን አንድ አድርጎ አገዛዙን ከመምታት ይልቅ በወገን ላይ በቀጥታ ሰራዊት በማዝመት የተለየ ሀሳብ ያለውን ማፈን፣ማሰር፣ማባረርና ማወከብ በተደጋጋሚ ፋኖን ትጥቅ ማስፈታት እንዲሁም የሸዋ አንደነትን ለማምጣት የተሄደበት እርቀት ፍፁም ዳተኝነት የታየበት በመሆኑ ከድርጅቱም ሆነ ከዕዙ በይፋ በመግለጫ እራሳችንን አግለናል።
በመቀጠልም ከአማራ ፋኖ በሸዋ በውህደት ለመስራት ከከፍተኛ አመራሮች ጋር በተደረገ ውይይት ከአራቱም አካላት የጋራ አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ ተግባሩን ሲያከናውን ቆይቷል።
በዚህም መሰረት
1ኛ.በአዲስ የመጣነው አደረጃጀቶች ቀድሞ በነበረው የድርጆቱ ስም እና አርማ ላይ እኛ ያልተሳተፍንበት በመሆኑ ሁላችን የተሳተፍንበት የድርጅት ስምና አርማ ቢዘጋጅ የሚል ሀሳብ ቀርቧል።
2ኛ.የአመራር ምደባም እንደየተሳትፏችን ሊኖረን ይገባል የሚል ሀሳብ ቀርቧል።
በአማራ ፋኖ በሸዋ በኩልም በመርህ ደረጃ የድርጅት ስም እና አርማ በየጊዜው የሚቀያየር አይሆንም።ነገር ግን ስምና አርማ ከሸዋ አንድነትና ከአማራ ጥያቄዎች ጋር ሲነፃፀር ምንም ስለሆነ የድርጅቱ ስያሜም ሆነ አርማ እንዲቀየርና የሸዋ አንድነት እንዲመጣ በስራ አስፈፃሚ ወስኗል።
በመሆኑም
1ኛ.ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ በሸዋ ይባል የነበረው አዲስ በጋራ በሚሰየመውው ስም እንዲጠራና ሎጎውም በጋራ በአንድነት አመቻችኮሚቴው ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ እንዲውል በጋራ ተወስኗል
2ኛ.የአመራር ምደባን በተመለከተ በስምምነት ሁሉም ሀይሎች አንደየ ተሳትፏቸው እንዲደለደል ተወስኗል።
3ኛ.ይህ መግለጫ በይፋ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ሁሉም ኃይሎች በአንድ ወታደራዊ ዕዝና ሰንሰለት እዲመሩ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
በመሆኑም በአጭር ጊዚያት አመቻች ኮሚቴው አዲሱን የድርጅት ስም፣አርማና አዲስ የአመራር ስምሪትን ለአማራ ህዝብና ለላው ደጋፊዎቻችን ይፋ የምደርግ ይሆናል።
ክብር ለተሰውት ሰማዕታት!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
መጋቢት 27/2017 ዓ/ም

የአብይ አሕመድ አገዛዝ በአማራ ክልል ቅስሙ መሰበሩ ተረጋግጧል፤ የእርሻ ወቅትን ተገን አድርጎ አርሶ አደሩን ለማንበርከክ ተዘጋጅቷል። ...... ሁለት ጋንታ የአድማ ታጣቂዎች የት እንደገቡ አልታወቅም ........ #ዘመቻ አንድነት ቀጥሎ አዳዲስ ድሎች ተመዝግበዋል። አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያድምጡ !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ዘመቻአንድነት ፋኖ በባሕር ዳር ከተማ ሁለት ጥቃቶችን ፈፅሟል፤ ....... ካድሬዎች በሞርታር ጥቃት ሲመቱ በስታዴም አከባቢ የነበሩ የአብይ ወታደሮች በጥቃቱ ተገለዋል። ዝርዝር የጥቃቱን ሁኔታ አስመልክቶ ዝርዝሩን ያድምጡት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ዘመቻአንድነት አዳዲስ ድሎች ..... የፋኖ ኃይሎች ሽንፈት እየደረሰበት ያለው የአብይ ሰራዊት በቋራ የተለያዩ አከባቢዎች ከፍተኛ ወታደራዊ ስምሪት ና የድሮን ቅኝት ጀምሯል ...... ወታደራዊ ምሽጎች ተሰብረዋል ..... ብርሃኑ ጁላ ደንግጧል ...... በወልቃይት ውጥረቱ ጨምሯል .... መረጃዎችን ያድምጡ ...
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእስክንድር ነጋ የሚመራው አፋሕድና የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከብልፅግና ጄኔራል ሹማ አብደታ ሰራዊት ጋር በመቀናጀት የአማራ ፋኖ በሸዋ ሰራዊትን መውጋቱ ተሰማ። ....... የአማራ ፋኖ በሸዋ መግለጫ አውጥቷል ያድምጡት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኤርትራን ለመውረር ዝግጅት ላይ እንደሆነ ጦርነት አይቀሬ መሆኑን በግልፅ ያሳየ የአብይ የብሄራዊ ደሕንነት ፀጥታ ምክር ቤት መግለጫ የቀይ ባሕር አጀንዳ ግለት እንዲቀጥል የወሰነ ሲሆን ........ ብልጽግና የውስጥ ቀውሱን ለመሸፈን ለአዲስ ጦርነት እየተጣደፈ ነው ያድምጡት #MerejaTv