የዘመነ ሉቃስ በዓላት እና አጽዋማት ቀመር
የእስክንድርያው ፲፪ ኛ ፓትርያርክ የነበረው ቅዱስ ድሜጥሮስ
· የጌታ መልአክ ገልጾለት ቀመረ ዘመንን እንዲህ በተዋበ መልኩ ቀምሮ አስቀምጦልናል በሱባኤ ም እየከፋፈለ አዘጋጅቶታል።
ከሐዋርያት እስከ እርሱ ዘመን ድረስ በተለያዩ አረዳድ ይከበር የነበረውን የበዓላት አከባበር በቀመረ ዘመን ሰብስቦ የቀደመውን በዓል ከአሁኑ ዕለተ ተፋልሶ ሳይገጥመው ለማክበር ምኞት ነበረው
የድሜጥሮስ ምኞቱም
-ጾመ ነነዌ |፣| ዐቢይ ጾም |፣| ጾመ ሐዋርያት ከሰኞ
-ደብረ ዘይት |፣| ሆሣዕና |፣| ትንሣኤ እና ጰራቅሊጦስ ከዕሑድ፣
-ርክበ ካህናት እና ጾመ ድኅነት ከረቡዕ፣
-ዕርገት ከሐሙስ
-ስቅለት ከዓርብ ባይወጣ እያለ ይመኝ ነበር።
ምክንያቱም እሊህ በዓላት ለመጀመርያ ጊዜ የዋሉት በእነዚህ ዕለታት ስለነበር ነው።
እንዲህም እያለ ሲመኝ የታዘዘ መልአክ ወደርሱ መጥቶ በምኞት ብቻ እንደማይሆን ነግሮት ሱባኤ እንዲገባ ይነግረዋል። “ከሌሊቱ 23 ሱባኤ ግባ እና አበቅቴ ይሁንህ፤ ከቀኑ 7 ሱባኤ ግባ እና መጥቅዕ ይሁንህ” ብሎታል።
ሌሊቱን አብዝቶ ቀኑን ማሳነሱ ለምንድነው ቢሉ ቀኑን የተጣላ ሲያስታርቅ፣ የታመመ ሲጠይቅ ሲያስተምር እንዲህ ባለው ሁሉ ግብር ስለሚያሳልፍ ነው።ሌሊት ግን ይህ ሁሉ የለበትምና
✍️ከዚህም ጥንተ አበቅቴ እና ጥንተ መጥቅዕ ይገኛሉ።✍️
👉አዋጅ፦ ማንኛውም ቁጥር ከ30 ከበለጠ በ30/በዐውደ ወርኅ/ ይገደፍና ይተዋል ።
የቀኑን ስናሰላ
አንድ ሱባኤ ማለት ሰባት ዕለት ነው።
7×7=49 ይህንም በ30 ስንገድፈው 1 ጊዜ ይደርስና 19 ይቀራል። ይህም ጥንተ መጥቅዕ ይባላል።
ይህም መጥቅ ከዕለታት || ከአጽዋማት እና ከበዓላት ተውሳክ ጋር ተደምሮ ከ30 ከበዛ ሰላሣውን ገድፎ ትርፉን እየያዙ ማውጫ ነው
23×7=161 ይህንም በ30 ስንገድፈው 5 ጊዜ ይደርስና 11 ይቀራል። ይህም ጥንተ አበቅቴ ይባላል።
ሌሎች ቀመሮች ላይ ሌሊትን ለማውጣት እና የየዓመታቱን አበቅቴ ለማውጣት እንገለገልበታለን።
ይህም በተለይም ካህናት ጸሎትን ለማሣረግ አሥርቆት የሚያደርጉበት ነው
-ጥንታት ሦስት ናቸው
የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር የሚጀምረው ከጥንታት ነው።
-ጥንትነቱም ከፍጥረተ ዓለም፣
-ከፍጥረተ ፀሐይ፣
-ከፍጥረተ ጨረቃ እና ክዋክብት ነው።
-ዓለም የተፈጠረበት ዕለተ እሁድ ጥንተ ዕለት ይባላል። እንዲህም መባሉ ፍጥረታት መፈጠር የጀመሩበት ዕለት በመሆኑ ነው።
_አዝርዕት ዕጽዋት እና አትክልት የተፈጠሩበት ዕለተ ሠሉስ ደግሞ ጥንተ ቀመር ይባላል። ቁጥር የተጀመረበት እለት ስለሆነ ነው።
_ፀሐይ ጨረቃ እና ክዋክብት የተፈጠሩበት ዕለተ ረቡዕም ጥንተ ዖን/ዮን/ በመባል ይታወቃል። ዖን ማለትም ብርሃን ማለት ነው።
23 ሱባዔ ማለት
1 ሱባዔ = 7 ቀናት
23 ሱባዔ = 161 ቀናት
አዋጅ ፦ ማንኛውም ቁጥር ከ30 ከበዛ በ30 ግደፈው ወይም ለ30 አካፍለው ቀሪውን መያዝ ነው
161 ÷ 30 = 5 ደርሶ ወይም በአምስት ሰላሣ ገድፎ 11 ይቀራል 11 ጥንተ አበቅቴ ይባላል።
ሰባት ሱባዔ ማለት፦
1 ሱባዔ = 7
7 ሱባዔ = 7× 7= 49
በ 30 ስንገድፈው (49÷30) =1 ደርሶ 19 ይቀራል
19 ጥንተ መጥቅዕ ይባላል።
መጥቅዕና አበቅቴ ተደምረው ከ 30 አይበልጡም ፣ ከ 30 አያንሱም
አዋጅ “አበቅቴ ወመጥቅዕ ክልዔሆሙ ኢየዓርጉ እም 30 ወኢይወርዱ እም 30 ወትረ ይከውኑ 30 ” ይላል
👉 አዕዋዳት
አዕዋድ ዖደ ከሚል የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው ትርጉሙም ዞረ ማለት ሲሆን በየጊዜው እየዞረ የሚመጣ ማለት ነው።
_ዓመተ ዓለም የሚሠፈሩበት ሰባት አዕዋዳት አሉ። እነሱም፦
+ ዓውደ ዕለት ከሰኞ - እሁድ
+ ዓውደ ወርኅ በፀሐይ 30 ቀናት፤ በጨረቃ 29ና 30
+ ዓውደ ዓመት- በፀሐይ 365 ቀናት 6 ሰዓት (15 ኬክሮስ)፤ በጨረቃ 354 ከ 22 ኬክሮስ
+ ዓውደ አበቅቴ (ንዑስ ቀመር) = 19 ዓመት
+ ዓውደ ፀሐይ = 28 ዓመት
+ ዓውደ ማኅተም (ማዕከላዊ ቀመር) = 76 ዓመት
ዓውደ ዐቢይ ቀመር (ዐቢይ ቀመር) = 53
✍️(ወንበር 13 )
_ የዘመኑን አበቅቴንና መጥቅዕ የሚያስገኝ ነው።
-ወንበር ለማግኘት ቀድመን ዓመተ ዓለሙን ማውጣት
5500 ዓመተ ፍዳ፣ ዓመተ ኩነኔ
የሰው ልጅ ከገነት ወጥቶ ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ በመከራ በጭንቅ ይኖር ነበረና
+ 2019 ዓመተ ምህረት ዓመተ ሥጋዌ (ዓ/ምህረት)
==(ለምን ዓመተ ምህረት ተባለ?)==
አዳም የበደለውን በደል ለመካስ በምህረት በይቅርታ ስላዳነው የምህረት ዘመን ስለሆነ ዓመተ ምህረት ተብሏል
5500+2019
=7519
ይህንን በሶስቱ ቀመሮች እንቀምረዋለን።
=== ዐቢይ ቀመር ፣ 532
=== ማዕከላዊ ቀመር ፣76
=== ንዑስ ቀመር፣ 19
_1ኛ. ለዐቢይ ቀመር
7519 ÷ 532 =14
14ቱ ዐቢይ ቀመር 7448 ሆኖ 71 ይቀራል
✍️2ኛ. ለማዕከላዊ ቀመር
7519÷76=98 ደርሶ ቀሪ 13
✍️ 3ኛ. ለንዑስ ቀመር (19)
7519÷19=395 ቀሪ 14
ወይም በቀጥታ ለዐቢይ ቀመር ተካፍሎ 14 ዐቢይ ቀመር ደርሶ (71)ሰባ አንዱን ለንዑስ ቀመር አካፍሎ ቀሪውን ይዞ ከቀሪው አንዱን ለዘመን ሰጥቶ ቀሪውን ወንበር ማለት
ለምሳሌ
ለዐቢይ ቀመር
👉7519 ÷ 532 =14
➡️ 14ቱ ዐቢይ ቀመር 7448 ሆኖ 71 ይቀራል
➡️ 71÷19=3 ቀሪ 14
አዋጅ '' ወለእመ ተርፈከአሐደ አዕትት ለዘመን - አንድ ለዘመኑ ስጥ”
አንዱን ለዘመን ስንሰጥ 13 ይቀራ
ስለተ ጀመረ ተቆጠረ ስላልተፈጸመ ታተተ
የ 20019 ዓመተ ምህረት ወንበር 13 ነው
መጥቅዕ = 7
· ተረፈ ዘመን
· ቁጥረ ሌሊት
· ሥፍረ ሌሊት ማለት ነው።
አበቅቴን ለማግኘት፦
ጥንተ አበቅቴ ከወንበር ጋር ማባዛት
ከ30 ከበለጠ - በ30 መግደፍ
አበቅቴ = 13+11= ➡️አበቅቴ=11×13=143÷30=4 ቀሪ=23
+ አበቅቴ የሚጠቅመን ሌሊቱን ለማግኘት ነው።
· ሌሊት = ዕለት + አበቅቴ + ሕፀጽ
ሕፀጽ - ጉድለት ማለት ነው።
ጨረቃ ከፀሐይ የምታጐድለው ማለት ነው።
የዓመቱ ሕፀጽ፦
· የመስከረምና የጥቅምት = 1
· የሕዳርና የታህሣሥ= 1 ከላይኛው ጋር = 2
· የጥርና የየካቲት = 3
· የመጋቢትና የሚያዚያ =4
· የግንቦትና የሰኔ = 5
· የሐምሌና የነሐሴ = 6
· ጳጉሜ ወር ስለማትሞላ 6 ነው።
· የመስከረም 1/2019 ዓ. ም ሌሊት፦
ዕለት + አበቅቴ + ሕፀጽ
1 + 23+ 1 = 25 ነው ።

❤4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጌታዬ ሆይ! በፊትህ ምንም ዓይነት መልካም ሥራ ባልሠራም እንደ ቸርነትህ አቁመኸኛል! ስለዚህ ከአሁን በኋላ መልካም መሥራትን ስለምጀምር እባክህ አትተወኝ።
አባ አርሳንዮስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አባ አርሳንዮስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
❤7
መርከብ ውሃ ላይ መሆኑ ችግር የለውም፡ ችግሩ ውሃው ወደ መርከብ የገባ ጊዜ ነው እንጅ፡ አንተም በዓለም ኑሩ እንጂ ዓለም ወደ አንተ እንዲገባ አትፍቀድ።
መልካም ዓዲስ ዓመት🌼🌼🌼
❤5🥰2💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Augustine Cassidy Quote
"If the blood of the martyrs is the seed of the Church, the legacy of the Fathers is the fruit of the Church."
"የሰማዕታት ደም የቤተክርስቲያን ዘር ከሆነ፣ የአባቶች ውርስ የቤተክርስቲያን ፍሬ ነው።"
💔5
ጼዴንያ "+
+በዚህች ቀን ቅዱስ ሉቃስ የሳላትና ሥጋን የለበሰችው: ከፊቷም ወዝ የሚወጣትና ድውያንን የምታድነው የድንግል ማርያም ስዕለ አድኅኖ ወደ ጼዴንያ ከወዳጇ ከብጽዕት ማርታ ዘንድ ገብታለች:: ቅድስት ማርታ ሃብት ንብረቷን በአብርሃማዊ ተግባር (በምጽዋትና እንግዳን በመቀበል) ላይ ያዋለች ክብርት ሴት ናት::
+ለእመ ብርሃን ካላት ፍቅር የተነሳ እንቅልፍ አልነበራትም:: ተግታ ታገለግላትም ነበር:: ስዕሏን እንዲያመጣላት የላከችው ኢትዮዽያዊው መነኩሴ አባ ቴዎድሮስ የስዕሏን ተአምራት ባየ ጊዜ ለራሱ ለመውሰድ ሞክሮ ነበር:: (እርሱ ምን ያድርግ! እኔም ብሆን ይህንኑ ነበር የማደርገው)
+ነገር ግን ከሁሉም በተሻለ የምትወዳት ቅድስት ማርታ ነበረችና በድንቅ ተአምር: በዚህች ቀን ወደ ጼዴንያ ገብታለች:: ቅድስት ማርታም ያለ ዕረፍት ስታገለግላት ኑራ ዐርፋለች:: ይህቺ ክብርት ስዕለ አድኅኖ የአሁን መገኛ 4 መረጃዎች አሉ:-
1.ያለችው ኢትዮዽያ ውስጥ (ደብረ ዘመዳ በሚባል ገዳም) ነው:: የመጣችውም ከግማደ መስቀሉ ጋር ነው::
2.ያለችው በቀደመ ቦታዋ ነው::
3.የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ወስደዋታል::
4.በፈጣሪ ጥበብ ተሰውራለች::

❤4🥰2