Mena/መና
202 subscribers
466 photos
2 videos
31 files
54 links
የዚህ ቻናል አገልግሎት
፦ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በፎቶ መልክ ማቅረብ
:-ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ጽሁፎችን መልቀቅ
:-እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጽሁፎች ማቅረብ እና
፦በምትወዱት ፎቶ ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን መስራት
በተጨማሪም እንዲለቀቅ የምትፈልጉት አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን
Contact Us➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion
Download Telegram
ኢየሱስ እንደሚወደን እርግጠኛ ነን ፤ እርሱ ብቻ አይደለም በዚህ መወደድ ላይ ስጋት የለበትም!!!

@menayae
@menayaediscussion
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤..... 1ኛ ዮሐ 4፥10

           እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ

@menayae
@menayaediscussion
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።ኢሳይያስ 53፥6

           እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ

@menayae
@menayaediscussion
ፍቅር የበደልን ብዛት ይሸፍናል....

      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
አይቀርም
“ሕግም ከእምነት አይደለም ነገር ግን፦ የሚያደርገው ይኖርበታል ተብሎአል።”
               ገላ 3፥12
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
ብዙ ደስታና እረፍት ማብቂያ አለው የዘላለሙ ግን ኢየሱስ ብቻ ነው።   
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤተሰብ ስብስብ፤የፍቃዱም ፍጻሜ ጀማሪ ናት።
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
.         በትእዛዝ የተሰራ
 YouTube Thumbnail Work
        [#mena_design]
                [#ND]

የቪዲዮዎቹ ሊንክ👇
https://youtu.be/Iol-bdTWw7w?feature=shared

https://youtube.com/watch?v=4A--s_LIRgA&feature=shared


  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion
የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion
እውነተኛ መስዋዕት ሁል ጊዜ የተወሰነ ነገር ያስከፍላል።
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
የእግዚአብሔርን ቃል ላለመታዘዝ በሁኔታዎች ማሳበብ ዋስትና አይሰጥም።
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion
የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion
የእግዚአብሔር የቅድስና ደረጃዎች በሁሉም የሕይወት አቅጣጫዎች የሚተገበሩ ናቸው።
      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion