Melu kids collection
66 subscribers
110 photos
4 videos
15 links
Kids material and original perfume
Download Telegram
ኳሊቲ 2 ፒስ
ቀሚስ እና ቲሸርት
ከአራስ - 3 አመት  ሳይዝ አለው
2500 ብር
3
ኳሊቲ ከላይ ፈር ውስጡ ኮተን ሮምፐር
ከ አራስ -1 አመት
2200 ብር

ለማዘዝ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️

                             📲0909533975
                             📲0912051676                  
በቴሌግራም  ለማዘዝ
Melu collection

👉ለወዳጅዎ ስላጋሩ እናመሠግናለን
     https://t.me/melukids2
3
🟢 ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ

🟢 ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ

🔵 በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና
     ብለው  በምቾት ማዘል ያስችልዎታል
  
🔴 ለማቀፍ ሲፈልጉም መቀመጫውን
     ብቻ በመጠቀም ስራዎን ማቀላጠፍ ያስችልዎታል
🟡 ሞባይል እና መሠል ዕቃዎችን የ
       ሚያስቀምጡበት ኪስም ተሰርቶለታል
      
🟠 የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል

🟣 የልጅዎ ክብደት ምንም ከፍ ቢል
       እንዳያስቡ ፣ ይህ ዕቃ እስከ
       20 ኪግ መሸከም ይችላል
🔵ከ 0 እስከ 36 ወር ላሉ ልጆች ተስማሚ
   
👌ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል

🟠 በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ

💰 3200 ብር 👈
3
Baby bath towels
Ultra soft cotton

ለልጅዎ ፎጣ/ ማደራረቂያ
ከ አራስ -10 አመት
2000 ብር

ለማዘዝ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️

                             📲0909533975
                             📲0912051676                  
በቴሌግራም  ለማዘዝ
Melu collection

👉ለወዳጅዎ ስላጋሩ እናመሠግናለን
     https://t.me/melukids2
4
▶️15 in 1 Portable Health Care Kit💎
  (የራሱ ቦርሳ ያለዉ)

❤️አዲስ ለተወለዱ ልጆች የሚሆነውን ሁሉ የያዘ!!!
13 ዓይነት መጠቀሚያዎች ያሉት
  
1 ሙቀት መለኪያ ,1 የጥፍር መቁረጫ,1 የጥፍር መሞረጃ,1 መቀስ,1 ድሮፐር,1 ማበጠሪያ ,1 ብሩሽ,1 ከአፍንጫ ዉስጥ ፈሳሽ ማዉጫ,1 ከአፍንጫ ዉስጥ ደረቅ ቆሻሻ ማዉጫ,1 ጆሮ ማፅጃ( መብራት ያለው) ,1 የዉሀ ሙቀት መለኪያ(ለገላ),1 ሽሮፖ ማጠጫ ማንኪያ (መጠኑን የሚለካ)
✔️በተጨማሪ በባትሪ ሚሰራ የጥፍር ሞረድ(መቁረጫ ),ያካተተ
✔️Made of green materials to care for the baby’s growth
✔️ effectively protect baby’s health
13-piece baby care kit, including newborn baby scissors, 1nail file, newborn brush,

ከለር ፒንክ እና ሰማያዊ
15 ፒስ 1,950 ብር
3
2🥰1
2🥰1
2🥰1