ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.32K subscribers
461 photos
10 videos
22 files
443 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
ዝሬ ከተማርከት ትንሽ ላካፍላችሁ ቤተሰብ😌

#እግዚአብሔር እኛን ማስተማር ከፈለገ ምንም ነገር አይገድበውም

#በምንሰርቀው፣ በምንገድለው፣ በምሰድበው፣ በንንቀው ሰው ውስጥ ተገኝቶ ያስተምረናል
#አንድ መነኩሴ ነበሩ እና እመቤታችንን በጣም ይወዷት ስለነበር ለምስጋናዋ ውስጥ "በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልዓክ..."የሚለውን 50 ግዜ በቀን ይደግሙ ነበር።ከእለታት በአንዱ ቀንም መንገድ ይወጣሉ ነገር ግን ያችን ፀሎት አላደረሱም ነበር እና በመንገዳቸው ላይ ይቆማሉ የቆሙበትም ቦታ አስፈሪ እና ብዙዎች ያለቁበት በመሆኑ ከሰዎች ገለል ብለው ያላደረሷትን 50ዋን ፀሎት ማድረግ ይጀምራሉ። በመሃልም አንድ ሽፍታ መጥቶ አብረዋቸው ሲጓዙ የነበሩትን መንገደኞች በሙሉ ገድሎ ወደእርሳቸው ሲዞር አንዲት ነጭ ቀሚስ የለበሰች የወርቅ ጫማን የተጫማችና የምታበራ ሴት ፀሎታቸውን እንደ ፅጌሬዳ 1.2.3 እያለች ስትቀበል ይመለከታል ከጨረሰችም በኋላም ስታርግ ይመለከታታል ። በኋላም ላይ ሽፍታው ባየው ነገር በጣም ልቦናው በመነካቱ ንስሃ ገብቶ እድሜ ዘመኑን ሲያመሰግን ይኖራል

#ለሽፍታው እመቤታችን የተገለጠችለት እንዲማር ነው
#ብዙ የምንማርበት ነገር ስለተሰጠን እናስተውል ውዶቼ
http://t.me/MekuriyaM
http://t.me/MekuriyaM
http://t.me/MekuriyaM