meklit.MU
67 subscribers
36 photos
1 video
4 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
<<እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላምአደረሳችሁ አደረሰን!!!>>
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ !

ጥቅምት 14 2013
አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ በፍጣሪዋ ታምና በሕዝቧ አንድነትና ጽናት የቆመች ሀገር ናት። ጥቂት ሰጥተው ብዙ ሊያዟት በሚሞክሩ ተማምና አታውቅም።

ሕይወታቸውን ሰጥተው ሊታዘዟት በተዘጋጁ ልጆቿ እንጂ። ኢትዮጵያን የፈጠራት አምላኳ ነው። የገነቧት ደግሞ ልጆቿ ናቸው።

እነዚህ ልጆቿ በከፈሉት መሥዋዕትነት ዓለምን ጉድ ያሰኙ ታሪኮችን ሠርታለች። እነዚህ አስደናቂ ታሪኮችን ስትሠራ አብረዋት ታሪክ የሠሩ ወዳጆች ነበሯት። የከዷት ወዳጆችም ነበሩ። ይህ ለኢትዮጵያ አዲስ አይደለም። ነገር ግን የዓለም ታሪክ ያረጋገጣቸው ሁለት ሐቆች አሉ።

ኢትዮጵያን ነክቶ በሰላም የኖረ የለም የሚለው ቀዳሚው ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት ለአንድ ዓላማ ከቆሙ ድል ማድረጋቸው አይቀርም የሚለው ደግሞ ሁለተኛው።

የሕዳሴው ግድብ የኢትዮጵያ ግድብ ነው። ኢትዮጵያውያን፣ አሰቡት፤ ኢትዮጵያውያን ጀመሩት፤ ኢትዮጵያውያን ገነቡት፤ ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ይጨርሱታል። አይቀሬ ነው።

ተጨማሪ ይህ ተጭነው ያንብቡ👇
https://telegra.ph/GERD-10-24

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Channel photo updated
Konjo yeabeba maskemcha be 175 birr bicha .be mekina goma yetseru konjo ena kelale yeabeba maskmcha.
Forwarded from JESUS IS LORD
በምድሪቱ ሥፋት ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ እትዮጵያን የቀረብ ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ
ለመላው የኢትዮጽያውያን ክርስትያን ሁላችሁ አስቀድሜ በእግዚአብሔር ሠላም ጸጋ ጥበቃውም ለሁላችሁ ይሁን

እያልኩ በመቀጠል በምራችንበኢትዮጵያ ላይ ለተፈጠረም ቀውስ በውጪም በውስጥም ባሉ ወገንና ወንድሞቻችን በአገራችን ላይ እየደረሰ ባለው የህልውና አገራዊ አደጋ እኛ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሁላችን በአንድ ቅዱስ መጵሐፍ ላይ እምነታችን የተመሠረተ ሁላችን ዶክትሪን ወይም ዶግማና ቅኖና ሣይለየን በአለንበት ስፍራ ላይ በመሆንና በህብረቶቻችን ሁሉ እጆቻችን ወደ ቸሩ ፈጣሪ እንድናነሳና በምድራችን ለይ የተደቀነውን የህልውና አደጋና የወንድሞቻችንን እልቂት በሀይል ከበረቱብንና ከከበብን ወገን አገራት ጥቃት እንዲታደገን
"አቤቱ እባክ አሁን አድን÷ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና" እያልን ለምድራችን ኢትዮጵያ የተነገረውን መዝሙራዊ የትንቢት ቃል
"“መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።” — መዝሙር 68፥31
የተባለው ሃይለ ቃል አካል እንዲለብስና የአምላካችንን ማደን እንድንይ በፃምና በፀሎት ሆነን ለምድራችን በመቃተት
የፊታችን ሠኞ በ13 ቀን 2014 እስከ አርብ 17ቀን 2014ዓ ም
የምንችል ሁላችን የሶሻል ሚዲያችንን በመዝጋት በአንድ ልብ ሆነን እንድንፀልይ እና በፃማች መዝጊያ ቀን ላይ ሁላችን በአከባቢያችን በመሆን በምንችለው የቋንቋ አይነት መሪ ቃሉን ማለትም መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።” — መዝሙር 68፥31 በመፃፉ አና ከፍ አድርን በመያዝ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ
ተንበርክከን በምድራችንጉዳይ ጣልቃ እንዲገበ እንድናሳስብ በትህትና እየጠየቅሁ ባየሁት ራዕይ መሠረት አምላካችን በጨለማው ሥልጣን ከሚመሩና ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት
ጥፋት እዲያድነን ታምነን በአንድነት እንድንቆም በሚሰራበት ቀን ገንዘቡ የሆንን ሁላችን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም መልእክቴን አስተላልፋለሁ።ይህን መልእክት ያያችሁ ሁላች ሣታንገራግሩ ሌሌች ሼር በማድረግ መንፈሣዊ ጥሪው እንድታደርሱ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ
መዝሙር 118
¹⁰ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
¹¹ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
¹² ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ያድንም
Forwarded from Ab
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተለቀቀ
Excited!! 💯💯

መንፈስ ቅዱስ | ASTUECSF choir new Gospel music video

View - Like - share - Subscribe to Our YouTube Channel
on YouTube https://youtu.be/4q-0mWC-Hsw

on telegram @astuecsf
on insta @astuecsf2k19
on fb @astuecsf2kP