Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Facebook
ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት በበርካታ አገሮች ውስጥ አገልግሎታቸው መቋረጡን ኔትብሎክስ አሳውቋል።
ክስተቱ በአገር ደረጃ ካለ የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር ያልተገናኘ መሆኑንም ጠቁሟል።
እስካሁን በፌስቡክ በኩል ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ የተገለፀ ነገር የለም።
@tikvahethiopia

ግብአት
2ብርጭቆ ዱቄት
2የቡናስኒ ስኳር
አንድ ስኒ ዘይት
2እንቁላል
1የሻይ ማንኪያ የምግብ ከለር
2የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1የሾርባማንኪያ የተፍቅፍቀ ብርቱካን
1ብርጭቆ ወተት
አስራሩ ዙይት እንቁላል ስኳሩን በደንብ መምታት በመቀጠል ወተቱን መጨመር የብርቱካን ፍቅፍቂውን የምግብ ከለሩን ጨውን ዲቂቱን ፓውደሩን ከቶ ማቀላቀል በጣም ማቡካት የለብንም ሊጡም መወፍር የለበትም
ከዛ ድስታችንን ዘይት መቀባት የምንስራበት እስቶብ ወይም ከስል ላይ ብርት ምጣድ ወይም ትልቅ ድስት መጣድ አለብን ድስቱላ ጨው ወይም አሽዋ አርጉበት
በመቀጠል ኬክ የያዘውን ድስት ከትልቁ ድስት ላይ መጣድ ወይም ብርት ምጣድ ላይ መጣድ እሳቱን ቀንስን
©ምግብለሁሉም ❤❤❤

ሰላም እንዴት ናቹ ውድ ቤተስብ ምግባችን እንዲጣፍጥልን ቅመማቅመሞች ከሱቅ ገዝተን ከመጠቀም ይልቅ ከቤት እራሳችን አዘጋጅትን ብንጠቀም ምግባችን የበለጠ እንዲጣፍጥ ያደርገዋል እሱንም ለማዘጋጀት ድብላል ነጭ አስሙድ፣ ጥቁር አስሙድ ፣ኮረሪማ ፣ቀረፋ ፣እርድ ፣ነጭ ሽንኩርት ፣ዝንጅብል ፣ኩሩፍድ ፣ቆንዶ በርበሬ ትንሽ ሚጥሚጣ እና ጨው በመጠቀም ሰርተን ለብዙጊዜ እንዲወነን ፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ ትንሽ ትንሽ እየተጠቀምን ምግባችንንም ማጣፍጥ ጊዜያችንንም መቆጠብ እንችላለን።
©ምግብለሁሉም ❤❤❤
©ምግብለሁሉም ❤❤❤
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት🖐️የዚህ ኬክ አሰራር ነገርኝ በአላቹ ሠረት
Part1 የሚያሰፈልጎ ነገር
1ፍኑ ዱቄቶ 3ኩባያ የዉሃ በረጭቁ
2. ///2እንቁላል
3ዝብድ ወይምቅቤ ከሊለ ዘይት መጠቀም ይቻላል
4. 1የታሺግ በሰኩት
5ኑሠ ካፌ አንድ የሸረባማንክያ
6 ወተት ፓወድር 1ቡረጩቁ የወሃ
7.ቀረፋ የተፈጨ 1ማንክያ የሹረባ
8ፓኪን ፓወድ ርአንድ ማንክያ የሹረባ
9ፐኒላ የሻይ ማንክያ
10 ነሠትላ እንድፈላጎታቸ መጨረሺያነወ የምናድ
11ሰኳር 1ሲኒ ግማሻ
Part2አሰራር
ፐላሠትክጎረጋዳእቃ ላይ እንቁላል እናድረጋል ሰኳር ወተት ግማሺ ቅቤ አቀልጠነወ የምነጨምራዉ በመፍጭያ ወይም በእጅችን እንመተዋለንትንሺ ከዘዉ ፐኒላ እንጨምራለንዱቄቱንፓኪን ፓወድር እንጨምራለን ከዛዉ እፈጫለን ሰበቃዉ በሲኔያ ላይ እጨምራለን
Part3
1ሰኩቱ በእጃችን እናድቀዋለን በጣም ሳይድቅ በጣም ሳይወፍራ
2ድሰትእናመጣና እሳት ላይ እናድረጋለን እሳቱ በጣም እቀነሳለን ቅቤወ እናድረጋለን ሲቀልጠ ብሰኩት እናድረግለ ካፌ ና ቀረፋ እናሰኳር2ማንክያእናድረጋለን እንቀላቀላለን ከዛህ በኃላ
የኬኩ ሊጡ ላይ እንበትናለን እናድረጋለን ከዛዉ በእጃችንወይም በማንክያ ጨን ጨንእናድረጋለን
ከዛዉ ፍሩኑ እንለኩሳለን ከታቻኛዉ ብቻ እኔ የለኩሰኩት160ላይነወ
ከታችመበሰሉ ከአረጋግጠቹ በኃላ2ድቂቃ የህል ፎቅ ለኩሱት በሰሱ
ከዛዉ መጨረሺያሲበሰል ታወጡትና እላዮነሰትላ ታድረጋላቹዉ
እና የህ የመሠላል የኬኩ አሠራር
©ምግብለሁሉም❤❤❤

ያፍጋኒስታን ተወዳጅ ብስኩት ነው እኔም ምክሬው በጣም ነው የወደድኩት ምክሩት 💞
እሚያስፈልገን👇🏼
🍒 6 ብርጭቆ ዱቄት
🍒 2 እንቁላል
🍒 1የሾርባ ማንኪያ እርሾ
🍒 1 የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ
🍒 2 ማንኪያ ስኳር እና ትንሽ ጨው
🍒 1 ከግማ ሽ ብርጭቆ ወተት
🍒 200 ግራም የገበታ ቂቤ እና እሩብ ብርጭቆ ዘይት
አሰራር 👇🏼
በመጀመሪያ ወተቱን ትንሽ ለብ አርገን ስኳር እና እርሾውን ጨምረን ከጎን አርገንብ ትንሽ መተው
ዱቄቱን ነፍተን ከቂቤ ውጪ ሁሉንም አንድ ላይ አርገን ማሸት እንደ አየር ሁኔታ አይተን ኩፍ ሲል ፎቶው ላይ እንደምታዩት አርገን ለ8 ቦታ መቁመቁረጥ ለየብቻ በደንብ እስኪቀጥ ከዳመጥነው ብሃላ ድቄት እያረግን አንዱን በአንዱ ላይ ዱቁት አርገን እናስቀምጣለን ስንጨርስ እያነሳን ቂቤውን አቅልጦ በደንብ እያንዳንዱን መቀባት ከዛ ሁሉንም መደራረብ እና 12 ቦታ መቁረጥ ከዛ በጃችን ሮል እያረግን የሮሉን መሃል በጃችን እየተጫንን ላይና ታቹን ገልብጦ ፎቶው ላይ እንዳለው ማድረግ ከዛ ዱጋሚ ኩፍ እንዲል 20 ደቂቃ መተው ከዛ መጥበስ በ ኦቨንም ይሆናል
ብርጭቆው 250 ግራም ነው