እረኛዬ
16 subscribers
2 photos
1 video
ጥበብም፥ ዕውቀትም፥ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ፈቃዱም ሃይማኖትና የዋሀነት ነው።
መጽሐፈ ሲራክ 1:26
Download Telegram
Channel created
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
2
“ዓለም ቢጠላችሁ አስቀድሞ እኔን እንደ ጠላ ዕወቁ።
የዮሐንስ ወንጌል 15:18
2
Here I'll share what i learned as an Orthodox Christian and everything i've experience through my spiritual journey.🙂

#meeandGodd
2
ዛሬ ቀኑ 19/10/2018
አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
መዝሙረ ዳዊት 69:1
2
the right notification🥺
2
someone said:" ትሁት የሚባለው ኀጢአተኛ ነኝ የሚል አይደለም ኀጢያተኛ ሲሉት የሚታገስ ነው።"


#meeandGodd
4
በድንግል ትህትና አለም ተደነቀ
እውነተኛ መጠጥ ከሆዷ ፈለቀ🧡
5
ደህንነትን የምንለምንሽ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም 💝
3
ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት።
ሌላውም በዓለት ላይ ወደቀ፥ በበቀለም ጊዜ እርጥበት ስላልነበረው ደረቀ።
ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾሁም አብሮ በቀለና አነቀው።
ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀ፤ በበቀለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ። ይህን በተናገረ ጊዜ፡— የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ብሎ ጮኸ።
2
እኔ ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ።
Psalm 56:3
Bringing God in every situation had saved me 💝
ገብርኤልዬ💕🥺
2🔥2
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🥺
3
ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:16
በነገራችን ላይ ግን የጥያቄዎቻችን መልሶች ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ የምር just read it.

@meeandGodd
2
Forwarded from My cozy place 🤎
Was thinking abt all of the lessons I learned in all of my yrs in this earth and uk one lesson that has been repeating itself in my life ?
That the thing or the person u love more than God and ur self , God won't allow u to have it .........no matter how vulnerable this is, its the truth.
If God sees u abt to give urself or worship that thing or person without u knowing it ....he will take it from u and make u humble through it .

And now ik why we have to work and rly listen to ourselves before we pursue anything in life ✨️

መልካም ምሽት 🤎
2